Forwarded from General Wingate Polytechnic college-Official channel
ያልተፈተናቹትን ትምህርte ኦንላየን ስትሞሉ 0(ዜሮ) ብላቹ ሙሉ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
On line Registration procedure
በዊንጌት ኮሌጅ ሰዓትና ቦታ ቀን ሳይገድቦ on line ለመመዝገብ ይሄን ሂደት ይከተሉ።

የ2017 ዓ.ም ምዝገባ ማስታወቂያ
Forwarded from General Wingate Polytechnic college-Official channel
ሐሙስ:- ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ∙ም
በኮሌጃችን ሌላም አዲስ የምስራች ይዘን መጥተናል!!
ፋዌ ኢትዮጵያ ቻፕተር እና ፋዌ አፍሪካ ከማስተር ካርድ ፋውንደሽን ጋር በመተባበር በ2017 ዓ.ም ሃርድ ስኪል ስልጠና ላይ ለመከታተል ለተመዘገባችሁ አዳዲስ ሰልጣኞች የትምህርትና ስልጠና ድጋፍ ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲትሆኑ ጥሪ ቀርቦላችኋል፡፡
እንደ አዲስ አበባ የዕድሉ ተጠቃሚ ከሆኑ 2 ፖሊ ኮሌጆች መካከል ጀነራል ዊንጌት አንዱ ሲሆን ከፍተኛውን ዕድል ለሴቶች አድርጎ የሚተገበር ነው፡፡
ስለሆነም ከ15 እስከ 25 ዕድሜ የሆናችሁ፣ የስልጠና መግቢያውን መስፈርት የምታሟሉ፣ ሃርድ ስኪል ስልጠና ላይ ያመለከታችሁ ተጠቃሚዎች መሆን የምትችሉ ሲሆን የተጠቃሚዎች ስብጥር ደግሞ 80 ከመቶ ለሴቶች 20 ፐርሰንት ለወንዶች ይሆናል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ከ5 እስከ 10 ፐርሰንት ለአካል ጉዳተኛ ከ10 እስከ 15 ፐርሰንቱ ደግሞ ለተፈናቃይ መሆኑ ታውቋል፡፡
የማመልከቻ ጊዜ ከጥቅምት 22 እስከ ጥቅምት 29 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሆን ለተጨማሪ መረጃ 0911330024 ወይም 0902662688 መደወል ትችላላችሁ ተብላችኋል፡፡
የድጋፉ ተጠቃሚ አካል ለመሆን መስፈርቱን የምታሟሉ አዳዲስ ሰልጣኞች በኮሌጁ አስተዳደር ህንፃ ግሪውንድ ላይ የስልጠና እና አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ዲን ቢሮ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማመልከት እንደምትችሉ ተነግሯል።
"በላቀ አግልግሎት የመረጃ ተደራሽነት"