የቀንም ሆነ የማታ እና የዊኬንድ ሰልጣኞች ለምዝገባ ስትመጡ በየሙያው እና ደረጃው የተቀመጠውን ክፍያ በኢትዮጵያንግድ ባንክ በተቀመጡት ከካውንቶች ከከፈላቹ በኋላ ደረሰኙን ይዛቹ መምጣት ይጠበቅባቹዋል። በMoblile banking የምትከፍሉም ለማወራረደሰ ግዴታ ደረሰኝ ማምጣት ይጠበቅባቹዋል።
ልብ ይበሉ:-አካውንቶቹ የተለያዩ ስለሆኑ እንዳትሳሳቱ በትክክል ይመልከቱ!!!
ልብ ይበሉ:-አካውንቶቹ የተለያዩ ስለሆኑ እንዳትሳሳቱ በትክክል ይመልከቱ!!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ2017 ዓ.ም የአዲስ ሰልጣኝ ምዝገባ ሂደት። ፈጥነው ይመዝገቡ
General Wingate Polytechnic college-Official channel pinned «የምዝገባ ሊንክ https://gwptc.aatvetb.edu.et/»
የነገ ቅዳሜ(16/02/17) ምዝገባ ለሁሉም ተማሪዎች ማለት ለዊኬንደ፣ለቀን እና ለማታ) መሆኑን አውቃችሀ መጥታችሁ አገልግሎቱን እንድታገኙ እናሳውቃለንደ
አርብ:- ጥቅምት 15 ቀን 2017 ዓ∙ም
ኮሌጁ አዳዲስ ሰልጣኞችን መመዝገብ ጀመረ!!
ኮሌጁ የ2017 ዓ.ም አዳዲስ ሰልጣኞችን ዛሬ ጥቅምት 15 ቀን 2017 ዓ∙ም በበየነ መረብ /online/ መመዝገብ ጀመረ።
በዛሬው የወረቀት አልባ ኦን ምዝገባ ላይ በ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍልን ያጠናቀቁና ከዚያ በፊት ጨርሰው በስራና ክህሎት ሚንስቴር የተቀመጠውን የቅበላ መስፈርት ያሟሉ አዳዲስ ሰልጣኞች መመዝገብ ችለዋል።
ኮሌጁ በ17 የስልጠና ዘርፍ ዓይነቶች እና ወደ 50 በሚደርሱ ሙያዎች እስከ 3500 የሚደርሱ አዳዲስ ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማሰልጠን እቅድ ይዟል።
ምዝገባው ነገ ቅዳሜን ጨምሮ እስከ ጥቅምት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የሚካሄድ ሲሆን ቀድሞ የተመዘገበ የመረጠውን ሙያ ቅድሚያ የማግኘት መብቱ የተጠበቀ ነው።
"በላቀ አግልግሎት የመረጃ ተደራሽነት"

Forwarded from General Wingate Polytechnic college-Official channel
ያልተፈተናቹ ት ትምህር ኦንላየን ስትሞሉ 0(ዜሮ) ብላቹ ሙሉ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቅዳሜ:- ጥቅምት 16 ቀን 2017 ዓ∙ም
ሌላ አዲስ የምስራች
በሆቴልና ሆስፒታላቲ ዲፓርትመንት የ Bakery and pastry ሙያ ስልጠና ፈላጊዎች በመሉ የአውሮፓው ካምፓኒ ፑራቶስ ኢትዮጵያ ልዩ ዕድል ለጥቂቶች ይዞ መጥቷል።
መስፈርቱን የምታሟሉ ዕድለኞች ከዚህ ጋር ባያያዝነው መረጃ መሠረት የዕድሉ ተጠቃሚዎች እንደምትሆኑ እናሳውቃለን።