General Wingate Polytechnic college-Official channel
9.95K subscribers
3.35K photos
43 videos
204 files
196 links
ራዕይ:- በ2022 በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መሆን።

የአይሶ 9001፡2015 የጥራት አመራር ስርዓት ሰርተፍኬት ባለቤት።
Download Telegram
ኤጀንሲው 70 የወረዳ ጽ/ቤቶቹን የነዋሪ መረጃ ማደራጀ ማህደር ክፍል ለማዘመን ከጄኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጋር የፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረመ

CRRSA: ጥቅምት 12/2017ዓ.ም
አዲስ አበባ

የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ በተቋም ሪፎርም መርሃ ግብሩ የነዋሪውን መረጃ በዘመናዊ መልክ ማደራጀት መሆኑ ይታወቃል።

በዚሁ መሰረት በሁሉም ክ/ከተማ ያሉ 70 የወረዳ ጽ/ቤቶችን የማህደር ክፍል በዘመናዊ እና ወጥ በሆነ ሁኔታ ለማደራጀት የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ አለማየሁ በተገኙበት ከጄኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጋር ስምምነት ተፈፅሟል።

ለበለጠ መረጃ፣ ጥቆማ ወይም ማብራርያ በተገልጋይ የስልክ መስመራችን 7533 ደውለው ያግኙን

ዌብ ሳይት (website): https://www.aacrrsa.gov.et

ዩትዩብ (youtube)፡ https://www.youtube.com/@CRRSA1935
ፌስቡክ (facebook):

https://www.facebook.com/profile.php?id=100064083391686

ቴሌግራም (telegram): https://t.me/addisvaitalpress

ፖስታ ሳ.ቁ (Box No)፡ 20320
ውድ ተመዝጋቢዎች

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ሁሉ
በይፋ ምዝገባ እስክንጀምር እና በዚሁ ገፅ እስክናሳውቃችሁ በትዕግስት ጠብቁ
የቀንም ሆነ የማታ እና የዊኬንድ ሰልጣኞች ለምዝገባ ስትመጡ በየሙያው እና ደረጃው የተቀመጠውን ክፍያ በኢትዮጵያንግድ ባንክ በተቀመጡት ከካውንቶች ከከፈላቹ በኋላ ደረሰኙን ይዛቹ መምጣት ይጠበቅባቹዋል። በMoblile banking የምትከፍሉም ለማወራረደሰ ግዴታ ደረሰኝ ማምጣት ይጠበቅባቹዋል።

ልብ ይበሉ:-አካውንቶቹ የተለያዩ ስለሆኑ እንዳትሳሳቱ በትክክል ይመልከቱ!!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ2017 ዓ.ም የአዲስ ሰልጣኝ ምዝገባ ሂደት። ፈጥነው ይመዝገቡ
የነገ ቅዳሜ(16/02/17) ምዝገባ ለሁሉም ተማሪዎች ማለት ለዊኬንደ፣ለቀን እና ለማታ) መሆኑን አውቃችሀ መጥታችሁ አገልግሎቱን እንድታገኙ እናሳውቃለንደ
አርብ:- ጥቅምት 15 ቀን 2017 ዓ∙ም

ኮሌጁ አዳዲስ ሰልጣኞችን መመዝገብ ጀመረ!!

ኮሌጁ የ2017 ዓ.ም አዳዲስ ሰልጣኞችን ዛሬ ጥቅምት 15 ቀን 2017 ዓ∙ም በበየነ መረብ /online/ መመዝገብ ጀመረ።

በዛሬው የወረቀት አልባ ኦን ምዝገባ ላይ በ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍልን ያጠናቀቁና ከዚያ በፊት ጨርሰው በስራና ክህሎት ሚንስቴር የተቀመጠውን የቅበላ መስፈርት ያሟሉ አዳዲስ ሰልጣኞች መመዝገብ ችለዋል።

ኮሌጁ በ17 የስልጠና ዘርፍ ዓይነቶች እና ወደ 50 በሚደርሱ ሙያዎች እስከ 3500 የሚደርሱ አዳዲስ ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማሰልጠን እቅድ ይዟል።

ምዝገባው ነገ ቅዳሜን ጨምሮ እስከ ጥቅምት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የሚካሄድ ሲሆን ቀድሞ የተመዘገበ የመረጠውን ሙያ ቅድሚያ የማግኘት መብቱ የተጠበቀ ነው።

"በላቀ አግልግሎት የመረጃ ተደራሽነት"