እሁድ፡- ነሐሴ 19 ቀን 2016 ዓ.ም
በኮሌጁ እንደ ክላስተር ኮሌጆች ለአስተዳደር ሰራተኞች ሲሰጥ የነበረው ግምገማዊ ስልጠና ተጠናቀቀ!!
በጀነራል ዊንጌት ክላስተር ስር ማለትም በጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ፣ በአዲስ ከተማ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ እና በኮልፌ አንዱስትሪያል ኮሌጅ ለሚገኙ የአስተዳደር ሰራተኞች ሲሰጥ የነበረው የ2 ቀን ግምገማዊ ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቀቀ፡፡
ግምገማዊ ስልጠናው ህብረ ብሄራዊ አንድነትና ወንድማማችነት ለጋራ ብልፅግና በሚል መሪ ሀሳብ የቀረበ ሲሆን ከዚህ ባሻገር ስለ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና አዳዲስ እሳቤዎች ዘረመል እና እንደ ከተማ የ2016 በጀት ዓመት የቴክኒክ እና ኮሌጆች አፈፃፀም በሰነድ ቀርቦ የቡድን ውይይት ተደርጎበታል፡፡
በሰነዱ ገለፃ እና በቡድን ውይይቱ ወቅት ዓለም አቀፋዊ ጂኦፖለቲክስ እና ሀገራዊ ጉዳዮች እንዲሁም ከተማ አቀፍ እና ተቋማዊ ጉልህ አዎንታዊ እና አሉታዊ ሁነቶች ተነስተው ማጠቃለያ ላይ የጋራ ግንዛቤ ለመፍጠር ተሞክሯል፡፡
‹‹በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት››

እጅግ ያሳዝናል!!
ዜና እረፍት!!!!!
የኮሌጃችን የቢዝነስ ዲፓርትመንት አሰልጣኝ የነበረቺው አሰልጣኝ ትደነቅ ምስክር ህይወቷ በድንገት አለፈ፡፡
አሰልጣኝ ትደነቅ ምስክር ባጋጠማት ድንገተኛ ህመም በየካቲት 12 ሆስፒታል በህክምና ስትረዳ ቆይታ በዛሬው ዕለት ነሐሴ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ልትለይ ችላለች፡፡
አሰልጣኝ ትደነቅ በአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ ሙያ ተመርቃ የካቲት 1 ቀን 2012 ዓ/ም ኮሌጃችንን በመቀላቀል ህይወቷ በሞት እስካለፈችበት ድረስ የቢዝነስ ዲፓርትመንት አሰልጣኝ ነበረች፡፡
አሰልጣኝ ትደነቅ ባለትዳር እና የአንድ ወንድ ልጅ እናትም ነበረች፡፡
የአሰልጣኝ ትደነቅ ምስክር ሰርዓተ ቀብር ነገ ነሐሴ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ላይ በቦሌ አራብሳ ቅ/ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን መካነ መቃብር የሚፈፀም መሆኑን እየገለጽን ለእርሷ እረፍተ ነፍስን ለቤተሰበቿ፣ ለኮሌጁ ማህበረሰብ እና ለወዳጅ ዘመዶቿ ደግሞ መጽናናትን እንመኛለን፡፡

Forwarded from Am
Nege yemijemirew siltena bota block 58 sihon sime zirzirachu ይሄ new