አርብ፡- ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም
‹‹የምትተክል ሀገር፣ የሚያፀና ትውልድ›› በሚል መሪ ቃል በኮሌጁ ሠራተኞች የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ!!
በዛሬው ዕለት ‹‹የምትተክል ሀገር፣ የሚያፀና ትውልድ›› በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ 600 ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀንበር ለመትከል በተያዘው ዕቅድ መሰረት የጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አመራሮችና ሰራተኞችም የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ፡፡
በዚህ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የጥላ ዛፎች፣ የውበት አበባዎች እና የአትክልትና ፍራፍሬ ዕጽዋቶች በኮሌጁ ቅጽረ ግቢ ተተክለዋል፡፡
በተያየዘ ዜና በትናንትና ዕለት ነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ.ም የስራና ክህሎት ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች በጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄደዋል፡፡
በተካሄደው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ሚንስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን ጨምሮ ሌሎች የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ፣ የተጠሪ ተቋማቱ እና የኮሌጁ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች እንዲሁም የኮሌጁ ተመራቂ ሰልጣኞች በቦታው በመገኘት ግቢውን በልዩ ልዩ እጽዋት የማልበስ ስራ ላይ ተሳትፈዋል።
‹‹በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት››

👍5
#Happeningnow
#አሁን
ቅዳሜ፡- ነሐሴ 18 ቀን 2016 ዓ.ም
በኮሌጁ እንደ ክላስተር ግምገማዊ ስልጠና ለአስተዳደር ዘርፍ ሠራተኞች እየተሰጠ ነው!!
በጀነራል ዊንጌት ክላስተር ስር ባሉ ኮሌጆች ለሚገኙ የአስተዳደር ዘርፍ ሠራተኞች በዛሬው ዕለት ግምገማዊ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡
በዚህ መድረክ ላይ የጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ፣ የኮልፌ ኢንዲስትሪያል ኮሌጅ እና የአዲስ ከተማ ኢንዱስትሪል ኮሌጅ ሰራተኞች እየተሳተፉ ሲሆን ግምገማዊ ስልጠናው ህብረ ብሄራዊ አንድነትና ወንድማማችነት ለጋራ ብልፅግና በሚል መሪ ሀሳብ የቀረበ ነው፡፡
የግምገማዊ ስልጠናው መሠረታዊ ዓላማ የሀገራዊ አንድነትን ለማጠናከር፣ ብልሹ አሰራርን ለመከላከልና የሃገርን ዘላቂ ሰላምና ዕድገት ለመፍጠር እንዲሁም ከትርክት የዘለለ በምክንያት እና በእውነት የሚያምን ፐብሊክ ሰርቪስ ለመፍጠር ነው ተብሏል፡፡
ለግምገማዊ ስልጠናው የመወያያ ሰነድ በማቅረብ እና በቡድን ውይይት እንዲዳብር በማድረግ የጋራ ግንዛቤ ለመፍጠር መታሰቡን ከመድረኩ ሰምተናል፡፡
ለሰራተኞቹ እየተሰጠ ባለው ግምገማዊ ስልጠና የቡድን ውይይቱ በከተማ አስተዳደሩ እና በክፍለ ከተማ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች እየተመራ ይገኛል፡፡

👍9❤2
የፌዴራል ስራና ክህሎት ሚኒስትር ባዘጋጀው የዲኖች እና አሰልጣኞች ስልጠና ዛሬ ለለአስተባባሪዎች በZoom ኦሬንቴሽን ተሰቷቸዋል። በመሆኑም:-
1. ሰልጠናው ከ22/12/2016 እስከ 03/13/2016 ድረስ ይካሄዳል።
2. ሀሉም ሰልጣኞች በ21/12/2016 በተመደበላቸው ሰልጠና ማዕከላት አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ እና ለስልጠናው አስፈለጊ የሆኑ ቁሶች (Laptop) በመያዝ ቀድመው መድረስ አለባቸው።
3. የስልጠና ቦታ ቀጣይ በዝርዝር የሚገለፅ ሆኖ አዲስ አበባ በሚገኙ AAU, AASTU, and KTU (Kotebe Teachers University) ይሆናል።
4. መኝታ፣ የህክምና አገልግሎት፣ ሶፍት፣ ሳሙና እና የመስተንግዶ አገልግሎት በማዕከሉ ይሸፈናል።
5. በመመሪያው መሰረት ውሎ አበል ይከፈላል።
6. የመወያያ ርዕሶች አዲዲሱ እሳቤ፣ ትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ፣ ልል ክህሎት፣ blended learning፣ public entrepreneurship እና pedagogy ናቸው።
ማሳሰቢያ፦
በ21/12/2016 ሁሉም ሰልጣኝ በተመደቡበት ማዕከል መገኘት እና በ22/12/2016 ጥዋት 2:30 በክብት ሚኒስትር በሚሰጠው ገለፃ ላይ መገኘት አለባችሁ!
ፍቃድ መስጠት፣ መቅረት፣ እና ስልጠናውን ማቋረጥ የተከለከሉ ናቸው!!
ዲኖች የሁሉንም አሰልጣኞች አቴዳንስ ለቢሮው በየጊዜው ማሰወቅ አለባችሁ!
መልካም ቀን!

👍22😢3❤1🙏1
የተመደባችሁበት ዩኒቨርሲቲ በቀጣይ እናሳውቃለን
✍7👍3😢1