ቀጣሪዎችና ተመራቂ ተማሪዎች የሚገናኙበት
የስራ ቅጥር አውደ ርዕይ (Carreer fair ) ላይ የ2016 ተመራቂዎች ተሳትፈዋል።
በእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተካሄደውና ኬፕለር ኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር ዘንድሮ ለሶስተኛ ጊዜ የቴክኒክና ሙያ ተመራቂ ተማሪዎች ከቀጣሪ ድርጅቶች ጋር በቀላሉ የሚገናኙበትን የስራ ቅጥር አውደ ርዕይ (Carreer fair) ላይ የኮሌጃችን ተመራቂዎ ተሳትፈዋል።
በዕለቱ ለስራ ቅጥር ከተገኙ ከ40 በላይ ቀጣሪ ድርጅቶች ጋር የተዋወቁ ሲሆን የስራ ማመልከቻ እና ግላዊ መረጃቸውንም ለቀጣሪ ድርጅቶቹ መስጠት ችለዋል።
"ለላቀ አገልግሎት የመረጃ ጥራት"

👍20👏3❤1
Forwarded from General Wingate Polytechnic college-Official channel
ማስታወቅያ
ኮሌጁ ከ አሜሪካን ኮሌጅ ኦፍ ቴክኖሎጂ ጋር የሚሰጠውን የአጫጭር ኮርስ መውሰድ የምትፈልጉ ለህጋዊነት ሲባል በኮሌጁ በአካል ተገኝታችሁ መመዝገብ የሚጠበቅባሁ ሲሆን ለበለጠ ማብራርያ;- በ+251912792054 በመደወል ማግኘት ትችላላቹ።
ኮሌጁ

👍23
ዜና ሽልማት
ኮሌጁ በ2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን በሙያ ምዘና ጣብያነት ላስመዘገበው የተሻለ አፈፃፀም የ1ኛነት ሰርተፍኬት ከጉለሌ ቅ/ፅ/ቤት ተበረከተለት።

👍15❤1
Forwarded from General Wingate Polytechnic college-Official channel
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለመመዝገብ ይህ Tutorial በደንብ ይመልከቱ
👍3
የነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከልን ለስልጠና የሚሆኑ ወርክሾፖችን በማደራጀትና የተቀበልናቸውን ሠልጣኞች በጥራት በማሰልጠን እና ብቃታቸው እንዲረጋገጥ በማድረግ በማዕከሉ የነበሩ 302 ሴቶችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል።
ተመራቂ ሠልጣኞች በከተማ አስተዳደሩ የመስሪያ ቦታ ከግል ባለሃብቶች ደግሞ የማሽን ድጋፍ በማግኘት በቀጥታ ከስራ ጋር እንዲተሳሰሩ ተደርጓል።
የምርቃት መረሃ ግብሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤና ሌሎች ከፍተኛ የከተማ አስተዳደሩ ኃላፊዎች በተገኙበት የተከናወነ ሲሆን ማዕከሉን ከማደራጀት ጀምሮ ሠልጣኞችን ውጤታማ በማድረግ ለተበረከተው አስተዋጽኦ ለኮሌጆች የእውቅና ሠርተፍኬት አበርክተዋል።

👍15