ረቡዕ፡- ሰኔ 19 ቀን 2016 ዓ.ም
ኮሌጁ የፋሽን ሾው ትርኢቱን ዛሬ አቀረበ!!
የ14ኛው ቴክኒክ እና ሙያ ሳምንት ዐውደ ርዕይ አካል የሆነውን የፋሽን ሾው ትርኢት ውድድር የጀነራል ዊንጌት ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዛሬ ሰኔ 19 ቀን 2016 ዓ.ም አቀረበ፡፡
ከባለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በአዲስ አበባ ኤግዚቪሸን ማዕከል ለጎብኝዎች እይታ ክፍት የተደረገው 14ኛው የቴክኒክ እና ሙያ ሳምንት ዐውደ ርዕይ የማምረቻ እና የምርት ፈጠራ ስራዎችን ለተመልካቾች ከማቅረብ ባሻገር በልዩ ልዩ ትርኢቶች እና አዝናኝ ውድድሮች እየተከበረ ይገኛል፡፡
በዛሬው ዕለትም በተካሄደው የፋሽን ሾው ትርኢት በኮሌጆች የተሰሩ የፋሽን ዲዛይኖች የተመልካቾችን ቀልብ የሰረቁ አስደማሚ ስራዎች የታዩ ሲሆን የጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቴክስታይ ሌዘር ጋርመንት ዲፓርትመንት አሰልጣኞች እና ሰልጣኞች እጃችሁ ይባረክ ያስባለ ፈጠራዎችን ለመድረክ አብቅተዋል፡፡
ዲፓርትመንቱ በጋርመንት እና በሌዘር ዘርፎች ያዘጋጃቸውን ቅንጡ የወንድ እና የሴት ፋሽን ልብሶች እና መዋቢያዎች ለታዳሚዎች እና በመድረኩ ለተሰየሙት ዳኞች በማራኪ አቀራረብ አሳይቷል፡፡
ከዲዛይነሮቹ ፍሸና ጋር የሞደሎቹ ውብ አቀራረብ ተዳምሮ የመድረኩን ታዳሚ ቀልብ በመግዛት እውነትም ዊንጌት ብቸኛው የአይ ኤስ ኦ ባለቤት አስብሎታል።
በቴክኖሎጂ ረገድ በከተማ ደረጃ በዚህ ዐውደ ርዕይ በተለያዩ የሙያ ዓይነቶች 99 የማምረቻ፣ የምርት፣ የሀገር በቀል እና የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ተሰርተው ለጎብኝዎች መቅረባቸው ታውቋል፡፡
‹‹በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት››

👍38🏆4👏3❤2
ረቡዕ፡- ሰኔ 19 ቀን 2016 ዓ.ም
ኮሌጁ ዛሬ ባቀረበው የፋሽን ሾው ውድድር የአሸናፊዎች አሸናፊ ተፋላሚ ኮሌጆች ጋር ተቀላቀለ!!
ፋሽን እንደተመልካቹ ሳይሆን እንደሰሪው ነው በተባለላቸው ዲዛይነሮች ተጌጠው ያሸበረቁ ቄንጠኛ አልባሳትን በውብ ተክለሰውነታቸው አዋህደው ባስተዋወቁ እንቁ ሞደሊስቶች ሲታዩ የዳኞችን ዐይን በመስረቃቸው ነገም በአሸናፊዎች አሸናፊ ሜዳ ላይ ደግመን እንያችሁ ተብለዋል።
ስለሆነም የዊንጌት ቆንጃጅቶች ነገ 5:30 ላይ በድጋሜ ከአቻዎቻቸው ጋር በመድረኩ ይወረገረጋሉ።
መቼም ከዐይን ያውጣችሁ አንልም ከዳኞች ዐይን ይጣላችሁ እንጂ ዳግመኛ መልካም ዕድል ተመኘን።

🏆22👍12✍4
ሐሙስ፡- ሰኔ 20 ቀን 2016 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ኤግዚቪሽን ማዕከል ሲካሄድ የቆየው የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ዐውደ ርዕይ ተጠናቀቀ!!
ቴክኒክና ሙያ ለዘላቂ ልማት በሚል መሪ ቃል ለ6 ቀናት ሲካሄድ የቆየው 14ኛው የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ዐውደ ርዕይ በዛሬው ዕለት ተጠናቋል።
በዕለቱ በክህሎት ውድድር፣ በጥናትና ምርምር፣ በቴክኖሎጂ፣ በፋሽን ሾው ትርኢትና በስፓርታዊ ጨዋታዎች ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ደረጃ ለያዙ ኮሌጆች፣ አሰልጣኞች እና ሰልጣኞች የዋንጫ፣ የሰርተፍኬትና የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
በአጠቃላይ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ውድድር ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 2ኛ ደረጃን ይዞ ሲያጠናቅቅ ተግባረ-ዕድ እና አቃቂ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጆች አንደኛና ሶስተኛ ደረጃ ሆነዋል።
በሌላ በኩል በፋሽን ሾው ትርኢት ምስራቅ፣ እንጦጦ እና ተግባረ ዕድ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ ጨርሰዋል።
በማጠቃለያ መርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው የመዝጊያ ንግግር ያደረጉት በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ መክብብ ወልደሐና ሲሆኑ የቴክኒክና ሙያ ሳምንት የቴክኖሎጂ ዐውደ ርዕይ አጠቃላይ ዘርፉን ለህብረተሰቡ ለማስገንዘብ እና የተሰሩ የምርትና የማምረቻ ቴክኖሎጂዎች ወደ ኢንዱስትሪዎች ተሸጋግረው ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ዕድል ይፈጥራል ብለዋል።

👍24❤4
Forwarded from General Wingate Students Channel (✨E l i a z 🌙 ኤ ል ያ ዝ | Элиаз)
ማስታወቂያ ለተመራቂ ሰልጣኞች
የባይንደር እና የመፅሄት ክፍያ ቀን እንዲጨመር በጠየቃችሁት መሰረት ለ10 ቀን ቀን ተጨምሮ እንደነበር ይታወቃል። በዚህም መሰረት ዛሬ ቅዳሜ 22/ 10 / 2016 ዓ.ም የመጨረሻ የክፍያ ቀን እንደሆነ ለማስታወስ እንወዳለን።

👍7
GWPTC 2016 GRADUATE TRAINEES LIST.xlsx
82.6 KB
ይህ የተመራቂዎች የተስተካከል የመጨረሻ ዝርዝር ነው፡፡ እዚህ ላይ ያልተካተተ ዲፓርትመኒቱን ያናግር
👍3❤1