Forwarded from E.A
material list.docx
248.9 KB
material list
ማክሰኞ፡- ጥር 14 ቀን 2016 ዓ.ም
በጀነራል ዊንጌት ክላስተር ስር ባሉ ኮሌጆች ለሚገኙ አሰልጣኞች በሙያ ብቃት ምዘና /COC/ አተገባበር ዙርያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ!!
በጀነራል ዊንጌት ክላስተር ስር ባሉ 3 ኮሌጆች ለሚገኙ አሰልጣኞች በሙያ ብቃት ምዘና /COC/ አተገባበር ዙሪያ ዛሬ ጥር 14 ቀን 2016 ዓ.ም በጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ።
መድረኩ የተመራው ከከተማ አስተዳደሩ በተመደቡ የስራ ኃላፊዎች እና የኮሌጆቹ ዲኖች ሲሆን በመድረኩ ስለሙያ ደረጃ ምንነት፣ ስለሙያ ብቃት ምዘና ስርዓት፣ በየደረጃው ስለሚሰጡ የሙያ ብቃት ምዘና መሳሪያዎች ዝግጀት ሂደት እና ከምዘናው የሚጠበቁ ግቦች ምንነት ላይ ያተኮረ ገለጻ ተደርጓል።
በውይይት መድረኩ ላይ በአዲሱ የሙያ ስልጠና /OS/ ደረጃ 4 ያልደረሱ የስልጠና ዘርፎች በምን መልኩ ይስተናገዳሉ፣ የምዘና ጊዜው ቢራዘምልን፣ ፈተና ላላለፉ አሰልጣኞች በቀጠይ ምን ታስቧል፣ የመዛኞች የባህርይ እና የሙያ ብቃት ምን ያህል አስተማማኝ ነው፣ የአሰልጣኛች የስነ ልቦና ዝግጅት ምን ያህል በትኩረት ታይቷል የሚሉት እና መሰል ጥያቄዎች ከአሰልጣኞች ተነስተዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ምዘናው የሚሰጠው ስልጠና በሚሰጥባቸው ደረጃ እና UC (Unit of Competence) ባለቸው ላይ ብቻ እንደሆነ፣ የተሟላ ማቴሪያልና ማሽን ለሌላቸው ምዘናው የማይሰጥ መሆኑ እንዲሁም የክህሎት ክፍተት ያለባቸው አስልጣኞች በሂደት እየተሞላ ምዘናው እንደሚሰጥ ከመድረኩ ተገልጿል።
በዕለቱ ከጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ 268፣ ከአዲስ ከተማ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ 170 እና ከኮልፌ ኢንዲስትሪያል ኮሌጅ ደግሞ 119 አሰልጣኞች በመድረኩ ላይ ተግኝተዋል።
"በላቀ አግልግሎት የመረጃ ተደራሽነት"

👍32❤5👎2
ሐሙስ:- ጥር 23 ቀን 2016 ዓ.ም
የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሸን ቴክኖሎጂ ዲፓርትመንት የቀጣይ ስራ እቅድ ውይይት አካሄደ!!
የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሸን ቴክኖሎጂ /ICT/ ዲፓርትመንት የቀጣይ ሁለት ዓመት የዲፓርትመንቱ የስራ እቅድ ውይይት ጥር 23 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሄደ፡፡
ዲፓርትመንቱ የ2 ዓመት እቅድ ያዘጋጀው አዲስ የዲፓርትመንት ኃላፊ በመመረጡ ሲሆን አዲሱ ኃላፊ ቀጣይ 2 ዓመት በሚኖረው ቆይታ እንደ ዲፓርትመንት የሚሰሩ አበየት ተግባራትን ለስልጠና ክፍሉ አሰልጣኞች ገለፃ ያደረገ ሲሆን ከዚህ በፊት የነበሩ ክፍተቶችን በማረም እና አዳዲስ አሰራሮችን በመዘርጋት የስልጠናውን ሂደት ለማዘመንና ተጓዳኝ ተግባራትን ለማከናወን እቅድ መያዙን ገልፃል፡፡
ዲፓርትመንቱ በአሁኑ ሰዓት 21 አሰልጣኞች እና በርካታ ሰልጣኞች ሲኖሩት የስራ እቅዱን ያቀረቡት አዲሱ የስልጠና ዘርፍ ኃላፊ አሰልጣኝ ኃይማኖት ታደሰ ናቸው፡፡
ሁሉም የስልጠና ዘርፎች አዳዲስ የዲፓርትመንት ኃላፊ የተመደበላቸው ሲሆን ከዚህ በፊት የነበሩ ተጠሪዎች የስራ ጊዜያቸውን አጠናቀው ለአዲሶቹ አስረክበዋል፡፡
"በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት"

👍9❤2
Forwarded from Ambachew Gets Su
የተከበራችሁ ዲኖች እንደምን ዋላችሁ የአሰልጣኞች የሙያ ብቃት ምዘና (ሶኦሲ) በቢዝነስ ሙያዎች እሁድ ጥር 26/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጥ መሆኑን እየገለጽን የቀጣይ የአይሲቲና የእሁዱን ምዘና ፕሮግራም ማለትም አሰልጣኞች በየትኛ የምዠና ጣቢያ እንደሚመዘኑ ዛሬውኑ የምንልክላችሁ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ተመዛኝ አሰልጣኞች እንዲያውቁት ይደረግ
አርብ:- ጥር 24 ቀን 2016 ዓ.ም
በኮሌጁ ከእዳ ወደ ምንዳ በሚል መነሻ ሀሳብ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል!!
ሁሉም የኮሌጁ ሰራተኞች በተገኙበት ከእዳ ወደ ምንዳ በሚል መነሻ ሀሳብ ዛሬ ጥር 24 ቀን 2016 ዓ.ም በኮሌጁ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡
ስልጠናው እየሰጠን ላለው ተቋማዊ የስልጠናና መሰል አገልግሎት የበለጠ አቅም ይፈጥርናል በማለት በመግቢያ ንግግራቸው ገለፃ የሰጡት የኮሉጁ ዋና ዲን አቶ መለሰ ይግዛው ሲሆኑ ዋና ዲኑ አክለውም በስልጠናው የሚቀርቡ ሁሉንም ሰነዶች እንደ ኮሌጃችን ነባራዊ ሁኔታ በመተርጎም የምንሰጠውን አገልግሎት ውጤታማ ለማድረግ ይጠቅመናል ብለዋል፡፡
ስልጠናው ዛሬን ጨምሮ ተከታታይ ሁለት ቀናት የተያዘለት ሲሆን ለስልጠናው የተለያየ ይዘት ያላቸው 4 ሰነዶች ተዘጋጅተው እየቀረቡ ይገኛሉ፡፡ ስልጠና የሚሰጥባቸው 4ቱ ሰነዶች የግዢ ትርክት ግንባታ፣ ሀብት የመፍጠር ጉዟችን ያጋጠሙ ተግዳሮቶችና የቀጣይ አቅጣጫዎች፣ የሰላም ባህልና አመለካከትን የመገንባትና የመምራት ክህሎት፣ እና በኢትዮጵያ አገልጋይና ስልጡን ሲቪል ሰርቪስ ለመገንባት በተደረገው ጥረት የተስተዋሉ ስኬቶች፣ ፈተናዎችና የቀጣይ ትኩረት የሚሉት ይገኙበታል፡፡
ይህ ስልጠና ከኮሌጁ ባሻገር በአሁኑ ሰዓት እንደ ከተማ አስተዳደር በሁሉም የከተማ አስተዳደሩ ተቋማት ለሚገኙ ሰራተኞች እየተሰጠ የሚገኝ መሆኑ ታውቋል፡፡

❤5👍5