ሰኞ:- ጥር 6 ቀን 2015 ዓ.ም
እንዲህም ይደረጋል!!
ሰልጣኞቹ በባለፈው ዓመት 2015 ዓ.ም ላይ በቢዝነስ እና ፋይናንስ ዲፓርትመንት ስር በሚገኘው የማርኬቲንግ ሙያ ስልጠናን በደረጃ 4 ተቀላቀሉ፡፡ እንደ ቴክኒክ እና ሙያ ተቋም ስልጠናው የሚሰጠው 30 በመቶው ንድፈ ሀሳባዊ ሲሆን 70 ፐርሰንቱ ደግሞ በተግባር የታገዘ መሆኑ እሙን ነው፡፡
እነዚህ የማርኬቲንግ ሙያ ሰልጣኞች ታዲያ በትብብር ስልጠና እና መሰል መንገዶች ተግባራዊ ስልጠናቸውን ከማዳበር ባሻገር በራሳችን አቅም እና ባለን ዕድል ተጠቅመን የተግባር ልምምድ ለምን አናደርግም በማለት በግቢው ውስጥ የፋስት ፎድ ሽያጭ ዘመቻ /Sales campaign/ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡
በሁለት ሴክሽን እየሰለጠኑ ያሉ እና ወደ 7 በሚደርሱ ቡድኖች ተዋቅረው ልዩ ልዩ ዓይነት የምግብ ዝግጅቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለግቢው ማህበረሰብ ማቅረብ ከጀመሩ 4 ቀናት ተቆጥረዋል፡፡
ዓላማው ሰልጣኞቹ በማርኬቲንግ ዘርፍ ላይ ያለውን ሙያ በደንብ ተለማምደው ወደ እውነተኛ የስራ ህይወት ሲቀላቀሉ በምርት ወይም በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚኖራቸው ተግባቦት፣ ተግዳሮቶችን የሚሻገሩባቸው ጥበቦች፣ የደንበኛ አያያዝ ክህሎት፣ የንግድ ውድድር ብቃት እና ጥናት መሰል ችሎታቸውን ለማጎልበት ታቅዶ መሆኑን ከአሰልጣኞቻቸው መረጃ አግኝተናል፡፡
የሽያጭ ዘመቻው እስከ ነገ ጥር 7 ድረስ እንደሚቀጥል ሰምተናል፡፡ እኛም አገልግሎታችሁ ተመችቶናል እና ይልመድባችሁ እንላለን፡፡
"በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት"

👍27❤6😢3👏2
*ሰላም የኮሌጃችን አሰልጣኞች እንዴት ናችሁ?!*
_ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ_ ፦
👉ቀጣይ የአሰልጣኞች ምዘና ለማካሄድ የተለያዩ ዝግጅቶችን እያደረግን መሆኑ ይታወቃል። የዝግጅቱን ሂደት *ሰኞ (13/5/2016)* ረፋድ *4:00* ሰዓት *በትምህርትና ስልጠና ጥራትና አግባብነት ኤጀንሲ*ቢሮ ግምገማ ስለሚኖረን _ዋናና ምክትል_ የስልጠና ዲኖች በመድረኩ በተገኙበት ውይይት ይደረጋል።
👉በማግስቱ *ማክሰኞ ጠዋት* ( *14/05/2016* ) አጠቃላይ በሁሉም ኮሌጆች የአሰልጣኞች ውይይት የከተማ አመራሮች ተመድበዋል ምደባ አሳውቃለሁ።
🌿 አቶ *ዳኛዉ ገብሩ* ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
🌿አቶ *አድማሱ ደቻሳ* ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
🌿አቶ *መክበብ ወ/ሃና* እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
🌿 *ኤፍሬም አድማሱ* ምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
🌿 *ዮሃንስ ምትኩ* አቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
🌿አቶ *ቸርነት በላቸዉ* ተእግባረድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
መልካም ቀን!

👍12❤1
Forwarded from E.A
material list.docx
248.9 KB
material list
ማክሰኞ፡- ጥር 14 ቀን 2016 ዓ.ም
በጀነራል ዊንጌት ክላስተር ስር ባሉ ኮሌጆች ለሚገኙ አሰልጣኞች በሙያ ብቃት ምዘና /COC/ አተገባበር ዙርያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ!!
በጀነራል ዊንጌት ክላስተር ስር ባሉ 3 ኮሌጆች ለሚገኙ አሰልጣኞች በሙያ ብቃት ምዘና /COC/ አተገባበር ዙሪያ ዛሬ ጥር 14 ቀን 2016 ዓ.ም በጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ።
መድረኩ የተመራው ከከተማ አስተዳደሩ በተመደቡ የስራ ኃላፊዎች እና የኮሌጆቹ ዲኖች ሲሆን በመድረኩ ስለሙያ ደረጃ ምንነት፣ ስለሙያ ብቃት ምዘና ስርዓት፣ በየደረጃው ስለሚሰጡ የሙያ ብቃት ምዘና መሳሪያዎች ዝግጀት ሂደት እና ከምዘናው የሚጠበቁ ግቦች ምንነት ላይ ያተኮረ ገለጻ ተደርጓል።
በውይይት መድረኩ ላይ በአዲሱ የሙያ ስልጠና /OS/ ደረጃ 4 ያልደረሱ የስልጠና ዘርፎች በምን መልኩ ይስተናገዳሉ፣ የምዘና ጊዜው ቢራዘምልን፣ ፈተና ላላለፉ አሰልጣኞች በቀጠይ ምን ታስቧል፣ የመዛኞች የባህርይ እና የሙያ ብቃት ምን ያህል አስተማማኝ ነው፣ የአሰልጣኛች የስነ ልቦና ዝግጅት ምን ያህል በትኩረት ታይቷል የሚሉት እና መሰል ጥያቄዎች ከአሰልጣኞች ተነስተዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ምዘናው የሚሰጠው ስልጠና በሚሰጥባቸው ደረጃ እና UC (Unit of Competence) ባለቸው ላይ ብቻ እንደሆነ፣ የተሟላ ማቴሪያልና ማሽን ለሌላቸው ምዘናው የማይሰጥ መሆኑ እንዲሁም የክህሎት ክፍተት ያለባቸው አስልጣኞች በሂደት እየተሞላ ምዘናው እንደሚሰጥ ከመድረኩ ተገልጿል።
በዕለቱ ከጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ 268፣ ከአዲስ ከተማ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ 170 እና ከኮልፌ ኢንዲስትሪያል ኮሌጅ ደግሞ 119 አሰልጣኞች በመድረኩ ላይ ተግኝተዋል።
"በላቀ አግልግሎት የመረጃ ተደራሽነት"

👍32❤5👎2
ሐሙስ:- ጥር 23 ቀን 2016 ዓ.ም
የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሸን ቴክኖሎጂ ዲፓርትመንት የቀጣይ ስራ እቅድ ውይይት አካሄደ!!
የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሸን ቴክኖሎጂ /ICT/ ዲፓርትመንት የቀጣይ ሁለት ዓመት የዲፓርትመንቱ የስራ እቅድ ውይይት ጥር 23 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሄደ፡፡
ዲፓርትመንቱ የ2 ዓመት እቅድ ያዘጋጀው አዲስ የዲፓርትመንት ኃላፊ በመመረጡ ሲሆን አዲሱ ኃላፊ ቀጣይ 2 ዓመት በሚኖረው ቆይታ እንደ ዲፓርትመንት የሚሰሩ አበየት ተግባራትን ለስልጠና ክፍሉ አሰልጣኞች ገለፃ ያደረገ ሲሆን ከዚህ በፊት የነበሩ ክፍተቶችን በማረም እና አዳዲስ አሰራሮችን በመዘርጋት የስልጠናውን ሂደት ለማዘመንና ተጓዳኝ ተግባራትን ለማከናወን እቅድ መያዙን ገልፃል፡፡
ዲፓርትመንቱ በአሁኑ ሰዓት 21 አሰልጣኞች እና በርካታ ሰልጣኞች ሲኖሩት የስራ እቅዱን ያቀረቡት አዲሱ የስልጠና ዘርፍ ኃላፊ አሰልጣኝ ኃይማኖት ታደሰ ናቸው፡፡
ሁሉም የስልጠና ዘርፎች አዳዲስ የዲፓርትመንት ኃላፊ የተመደበላቸው ሲሆን ከዚህ በፊት የነበሩ ተጠሪዎች የስራ ጊዜያቸውን አጠናቀው ለአዲሶቹ አስረክበዋል፡፡

👍9❤2
Forwarded from Ambachew Gets Su
የተከበራችሁ ዲኖች እንደምን ዋላችሁ የአሰልጣኞች የሙያ ብቃት ምዘና (ሶኦሲ) በቢዝነስ ሙያዎች እሁድ ጥር 26/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጥ መሆኑን እየገለጽን የቀጣይ የአይሲቲና የእሁዱን ምዘና ፕሮግራም ማለትም አሰልጣኞች በየትኛ የምዠና ጣቢያ እንደሚመዘኑ ዛሬውኑ የምንልክላችሁ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ተመዛኝ አሰልጣኞች እንዲያውቁት ይደረግ