👉 «ሙዚቃው በዓይን ፍቀር ዉስጥ ላሉ ወይም ለተያዙ ሊሆን በሚችል መንገድ የተዘጋጀ ነው።ግጥሙን እልፍ አገድ፤ዜማውን አብዲ ያሲን የሰሩት ሲሆን ለአልበም ታስቦ የተሰራ ነው። አይናፋር የሆነች፤ፍቅሯን መግለፅ ያልቻለች ነገር ግን ዓይኔ እያየ ሌላ ሰው ከሚወስድብኝ ልናገር እኔም ችዬዋለሁ የምትል ሴት ተወክላበታለች፡፡»
👉 «ትዳር ልጅ በአጠቃላይ ቤተሰብ ውብ የሆነ የህይወት ሂደት እንደሆነ ኖሬ እያየሁት ነው።በብዙየተካስኩበት ሲሆን በዛው ልክ ደግሞ ፈታኝም ነው።ምክንያቱም የኢትዮጵያ ሙዚቃ ዘርፍ ባለትዳር ለሆነች ወልዳ ለመጣች ሴት ክፍትም ምቹም አለመሆኑንም አይቻለሁ። እዚህ ሙያ ውስጥ እንደሴት ለመቆየት ትንሽ የተፈተንኩበት ዓመት ነበር ግን ደግሞ በቤተሰብ ተክሻለሁ።»
👉 «ባለቤቴ ኢሱ በህይወቴ ውስጥ ባይኖር አዲሱ አልበሜ ዘንድሮ አይወጣም ነበር።ስቱዲዮ ሄጄ አምሽቼ አድሬ በምመጣበት ጊዜ፤ትንሿ ልጄን የሚንከባከብ፤ዮሚን ጠዋት ት/ቤት የሚወስድልኝ፤
በእርግዝና እና ወሊድ ምክንያት ስራ አቁሜ በነበረበት ጊዜ በኢኮኖሚም የሚደግፈኝ እሱ ነበር።
ለሙዚቃ ያለው ጥልቅ ፍቅር ለስፖርት ሁላ ያለው አይመስልህም ሙዚቃ አድማጭ ነው።ዘፈኖቼን በመስማት እንዲህ ቢሆን የሚል አስተያየት ይሰጠኛል የሚገርም ጆሮ አለው፡፡»
👉 «በቅርቡ በኢንስታግራም እና ይፋዊ የፌስቡክ ገፄ ላይ ከዝነኛው የግጥም እና ዜማ ደራሲ ሞገስ ተካ እንዲሁም የሙዚቃ አቀናባሪ አቤል ጳዉሎስ ጋር ስቱዲዮ ውስጥ ሆነን የታየው ተንቀሳቃሽ ምስል(ቪዲዮ) በአዲሱ አልበሜ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ከኔ ህይወት ጋር የተገናኘ አምባሰል ቅኝት ውስጥ ያለ ሙዚቃን
እያስተካከልኩ የተቀረፀ ነው። በጉጉት የምጠበቅው ስራዬም ነው፡፡»
👉 «አዲሱ አልበሜ ላይ አንጋፋ እና ወጣት የግጥም እና ዜማ ባለሞያዎች ተሳትፈውበታል። ይልማ ገ/አብ፤አበበ ብርሀኔ፤መሰለ ጌታሁን፤አለምፀሀይ ወዳጆ ፤ሞገስ ተካ ጋር የመስራት ዕድል ገጥሞኛል።ከወጣቶቹ ናትናኤል ግርማቸው ፤ወንደስን ይሁብን የመሰሉ ባለሙያዎችም አሉበት፡፡»
👉 «አልበሜ 14 ትራኮች አሉት።የተለያዩ ሙዚቃ ቪዲዮዎችን ለመስራት ተዘጋጅቻለሁ።በሀሳብ ደረጃ ፍቅርን በተለያየ መንድ
የገለፅንበት፤ምስጋናን ያቀረብንበት ይቅርታን የጠየቅንበት እናትን ያሞገስንበት አልበም ነው።»
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #zebiba_girma

YouTube
Waliya Entertainment
Waliya Entertainment is the best music production company based in Ethiopia. We are dedicated to helping beginner and famous musicians boost their talent and reach their full potential. Our team of experienced producers, musicians, and engineers work together…