✍️«"ቀን በቀን" ከሚለው የአልበም መጠሪያዬ በፊት ብዙ ስም አስበን ነበር።ካወጣናቸዉ ርዕስ ውስጥ ይህን ወደድነው፤ያወጣንበት ቀን ደግሞ እኔ ከተወለደኩበት ቀን ጋር ገጠመ»
✍️«በዚህ አልበም ውስጥ ከኤልያስ መልካ ጋር የሰራናቸዉ በቅንበር ብቻ የተሳተፈበት 5 ዘፈኖች ተካተዋል።እንደሌሎች ድምፃውያን ኤልያስ ሀሳቦቹን የገለፀበትን ግጥሞች ባዜም ደስ ይለኝ ነበር ይህ ግን አልሆነም፡፡»
✍️«ከኤልያስ ጋር መስራት ውጤት ሳይመጣልህ ዩኒቨርስቲ እንደመግባት ነው።ኤሊያስ በተሰጠዉ ሙያ እሱ ጋር ተቀምጦ መስራትን መግለፅ ከባድ ነው።ለሁሉም ሰው የሚሰጠዉ ክብር፤ ሰዋዊ ምላሽ የሚደነቅ ነዉ፡፡»
✍️«ሻላዬ የሚለዉ ሙዚቃዬ ላይ ብዙ ትዉስታ አለኝ።ጀማሪ ነኝ ጉጉት ነበረኝ። ቢሆንም ፈጣሪ ፈቅዶ ጥሩ ተሰማ ከዛውጪ ሻላዬ ቅፅል ስሜ
ሆኖ እንድጠራበትም ሆኗል። ካዛ ባባ ፋዮ እያለ እቴ አባይ፤አሜን፤ዳርም የለው መዚቃዎቼ ጥሩ ተቀባይነት አግኝተዋል፡፡»
✍️«"እቴ አባይ" ላይ ግን ከወንደሰን ይሁብ እና አንተነህ ወራሽ ጋር በጣም የለፋንበት ስራ ነበር፤በጊዜውም አፍሪማ የሙዚቃ ሽልማት አግኝተንበት የልፋታችንን የከፈለ ሙዚቃ ሆኖ አልፏል፡፡»
✍️«ከአሊ ቢራ ጋር የሰራሁት ዳርም የለው መዚቃ፤ በእንድ ወቅት በስራ ተገናኝተን ወዳጅነታችንንም አጠንክረን የሰራነው ሙዚቃ ሲሆን አንድ ጓደኛዬም ሀሳቡን አመነጨ።ለአሊ የሚመጥን ግጥምና ዜማ ለመምረጥ በነበረው ሂደት ግን ብዙ ጊዜ አፍርሰን ገንብተን በመጨረሻም የሰማችሁት ሙዚቃ ተስርቷል።ከአሊ ጋር መስራት ክብርም ዕድለኝነትም ነው፡፡»
✍️«ሲቲና የሚለዉ ሙዚቃ ግጥሙን ወንደሰን ይሁብ፤ዜማውን አንተነህ ወራሽ ሰርተውታል።ሲቲና ካራክተር ናት። ከተሰራ ሰባት አመት ቆይቷል።እኔም የምወደው ሙዚቃ ነው፤ሚኪ ጃኖም ጥሩ አድርጎ አቀናብሮታል፡፡»
ፈጣን ጥያቄዎች
- ከኤሊያስ የግጥም ስራዎች የኔ በሆነ ያልከው?
አብርሀም _« የእዮብ መኮንን ነቅቻለሁ»
- የሚያስደስትህ ነገር?
አብርሀም_« ሙዚቃ እና ሙዚቃ »
- ሰምተህ የወደድካቸው ሶስት አልበሞች?
አብርሀም_« የጌቴ አንለይ መልክሽ አይበልጥሽም።የእዮብ መኮንን አንድ ቃል፤ቴዲ አፍሮ ጃ ያሰተሰርያል፡፡»
- ኤልያስ ካቀናበራቸው አልበሞች ውስጥ ከቤሪ እና ከዘሪቱ ምረጥ?
አብርሀም_« የዘሪቱ»
- ከራስህ ስራዎች ከእቴ አባይ እና ሲቲና?
አብርሀም_« ሲቲና»
- ከግጥም እና ዜማ ደራሲ ፀጋዬ ደቦጭ እና ከአበበ መለሰ?
አብርሀም_« አበበ መለሰ»
- ከግጥም እና ዜማ ደራሲ ወንደሰን ይሁብ እና እንተነህ ወራሽ?
አብርሀም «ወንደሰን ይሁብ»
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #abrhambelayneh #yasitina