ትሬሲ ቻፕማን ከ35 ዓመታት በፊት ባቀነቀነችው “ፋስት ካር” ሙዚቃ የዓመቱን ምርጥ የአሜሪካ የሀገረ-ሰብ ዘፈን ሽልማትን አሸነፈች፡፡
በፈረንጆቹ 1988 ላይ የተለቀቀው “ፋስት ካር” ሙዚቃ በአሜሪካ የሀገረ-ሰብ ሙዚቃዎች የደረጃ ሠንጠረዥ ታሪክ በቀዳሚነት የተቀመጠ መሆን የቻለ ነው፡፡
ትሬሲ ቻፕማን በዚህ ዘፈኗ ስለ “ፈጣን መኪና” ሳይሆን የምታነሳው ስለ ድህነት እና ከድህነት ለማምለጥ ስለምትጣጣር ምስኪን ሴት ታሪክ ነው፡፡
አሜሪካዊቷ ዘፋኝ “ፋስት ካር” የተሰኘው ዘፈኗን ራሷ “ዴቢዩት” ብላ በሰየመችው የመጀመሪያ አልበሟ ነው ያካተተችው፡፡
የ59 ዓመቷ ትሬሲ ቻፕማን ሽልማቱን ማሸነፍ የቻለች የመጀመሪያዋ ጥቁር አሜሪካዊት መሆን መቻሏን ሮሊንግ ስቶን የተሠኘው መጽሔት ይዞ በወጣው ፅሑፍ አጋርቷል።
ዘፈኑ ይበልጥ የገነነው በዌምብሌይ ስቴዲየም በኔልሰን ማንዴላ 70ኛ ዓመት የልደት ኮንሰርት ላይ ከቀረበ በኋላ መሆኑ ይነገራል፡፡
Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebok: https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
#waliya_entertainment #tracychapman