Waliya Entertainment
296 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
የታዋቂ ሰዎች አዝናኝ የስፖርት ፌስቲቫል ሊካሄድ ነዉ

አርቲስቶች ፣ ድምፃዉያን ፣ ጋዜጠኞች እና ቲክቶከሮች የሚሳተፉበት ደማቅ ስፖርታዊ ዉድድር ሊደረግ ቀን ተቆርጦለታል

ሚያዚያ 23 ለዋንጫ የጥሎ ማለፍ ዉድድር የሚደረግ ሲሆን ሚያዚያ 26 ደግሞ የፍፃሜዉ የዋንጫ ጨዋታ ይደረጋል።

ትኬቱን ከቴሌ ብር ላይ ከዛሬ ጀምሮ መግዛት የሚቻል ሲሆን ከትኬት ሽያጭ የሚገኘዉም ገቢ ለመቄዶንያ የአረጋዉያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የሚዉል ይሆናል።

ውድድሩ ከልደታ ቤተክርስቲያን ጀርባ በሚገኘው ብሪሞ ሜዳ ይደረጋል፡፡

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #celebrity