ሰበር
ድምፃዊ አብዱ ኪያር ከከባድ ጉዳት ተረፈ። የሊፍት ገመድ ተበጥሶ ወድቆ ነው ተብሏል። ድምፃዊው በፌስቡክ የሚከተለውን ፅፏል 👇
"ከባድ አደጋ ነበር።
ትንሽ የአጥንት መሰንጠቅ ከጉልበቴ በታች አጋጠመኝ። ዳኑ orthopedics ዶክተር ኤልያስ በአስገራሚ ብቃት አክሞኝ አሁን በጣም ጥሩ ነው ያለሁት። አልሓምዱሊላህ። Thank you so much Dr Elias, Dr Aida and all the Danu orthopedics team.
ብሏል።
እንኳን አተረፈህ የሀገር እንቁው ኤቢዲ 🙏 አላህ ጨርሶ ይማርህ 🙏
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #abdukiar

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተወዳጁ ድምፃዊ አብዱ ኪያር ከደረሰበት አደጋ አገግሞ አሁን በከዘራ ታግዞ መራመድ መጀመሩን እና በቅርቡም ያለምንም እርዳታ መራመድ እንደሚጀምር ገለጸ።
"አልሓምዱሊላህ በከዘራ ድጋፍ መራመድ ጀምሬያለሁ" በሚል በቪድዮ ያሰራጨው አብዱ፣ ጉዳት ከደረሰበት በኋላ ደግሞ የእናቱም ሃዘን ተደርቦበት እንደበር የሚታወቅ ሲሆን "ከአገር ውስጥ ፣ ከተለያዩ አገራት ፣ በአካል ፣ በስልክ ፣ በኢሜይልና በተለያየ መንገድ ያፅናናችሁኝ ያበረታችሁኝና የፀለያችሁልኝ ወንድምና እህቶቼ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። " ብሏል።
"አልሓምዱሊላህ ከሀዘኔ ተፅናንቻለሁ ከህመሜም አገግሜ አሁን አጥንቴ ገጥሞልኝ በከዘራ እየታገዝኩ በደንብ እየረገጥኩ እራመዳለሁ።" በሚል መልዕክት ያስተላለፈው አብዱ "በሚቀጥሉት ቀናት በደምብ ተለማምጄ በቅርብ ያለምንም እርዳታ መራመድ እጀምራለሁ። በድጋሚ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ።" በማለት መልዕክት አስተላልፏል።