👤 Mastewal Eyayu | ማስተዋል እያዩ
🎵 Enzira | እንዚራ
━━━━━━━━━━━━━━
➠ RELEASED: 2024
➠ GENRE: #Ethiopian
➠ TYPE: #Album
➠ TRACKS: 14
➠ FORMATS: #Mp3
➠ CHANNEL: @Waliyaentmt
━━━━━━━━━━━━
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Mastewal_eyayu #Album #Ethio_albums #Waliya_Entertainemnt

የማስተዋል እያዩ እንዚራ አልበም ይመረቃል
እንዚራ የተሰኘው የ ድምፃዊ ማስተዋል እያዩ የሙዚቃ አልበም ምርቃት ድግስ ቅዳሜ ነሃሴ 25 2016 ወዳጅና የሙያ አጋሮቹ በተገኙበት በሸራተን አዲስ ሆቴል ጋዝ-ላይት ክለብ ይመረቃል:።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #yelben #mastewal_eyayu

የማስተዋል እያዩ እንዚራ አልበም በአሪፍ ዝግጅት ተጠናቀቀ።
በድምፅ ችሎታው በበርካቶች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው ድምፃዊ ማስተዋል እያዩ እንዚራ የሚለውን አልበሙን ከለቀቀ በኃላ በብዙዎች ዘንድ መልካም ምላሽ ማግኘቱ ይታወቃል። አልበሙ በበርካቶች ዘንድ መወደዱን አስመልክቶ በሸራተን አዲስ ጋዝ ላይት ክበብ በርካታ አንጋፋና ጀማሪ ሙዚቀኞች በተገኙበት በአሪፍ ሁኔታ ተመርቋል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #mastewal_eyayu

'እዚራ' አልበም እዚራ አንድ ኢትዮጲያዊ የሆነ የሙዚቃ መሳርያ ነው፡፡ በዚህ ስያሜ መምጣቱ አልበሙን በብዙ መንገድ እንዳስበው አርጎኛል፡፡ በሙዚቃዎቹ ውስጥ ተወዳጁን ማዲንጎ አፈወርቅን እንድናስታውስ የሚደርገን ብሎም አብዛኛው በዜማ የሰራው እራሱ ማስተዋል ሲሆን ይህ ሌላኛው የማዳመጥ ክህሎት የመጣበት የሙዚቃ ደረጃ ምን ያህል እንደሆነ ይነገርናል፡፡የሙዚቃ ቫራይቲ(የተለያየ አይነት ስልት እና ሐሳብ ) ሬጌ ፣ ሱዳኒክ ፣ ትዝታ፣ ፎክ (ባህላዊ የሙዚቃ አዛዝያም)፣የቅኝትሙዚቃዎች ተሰርተዋል፡፡14 የሙዚቃ ክሮች ሲኖሩት ደጉ ትዝታ ፣ መጥቼ ነበር ፣ በምን ቃል፣ ደግሰን ፣ ከፋኝ ፣ እንዚራ የመሳሰሉት ይገኙበታል፡፡
ከአልበሙ የገረመኝ እና የወደድኳቸው የሙዚቃ ስራዎች ከአብዛኛው ጥቂቱን ልገልፅላችሁ፡፡
"ከፋኝ" (ትዝታ) የተሰኘ ሙዚቃ ሐሳብ የግጥም ውህደቱ ለዚህ ዓለም ጉዞ በሰውኛ አገላለፅ ሌላው መንገድ ሰውኛ እውነትን ሆኖ እዉነትነትን ሳይስት ይናገናል፡፡ በመከፍት በህመም መደራረብ ውስጥ ብዙ ዝርዝር ጉዳዮች አሉ አብረን የኖርነው መልክ እያየነው ሲጠወልግ ዛሬ ላይ ያሉ ትናንትናዋን ያላወቁ ሰዎች በመልኳ ሲሳለቁ እሱ ግን ቆም ብሎ ትናንት አውቃታለሁ ለዚህ እንኳን ገላጋይ ዳኛ አያስፈልግም እኔ ምስክር ነኝ በምንም በሁሉም የትማርክ ነበረች ጊዜ ጥሏት እንጂ፡፡ግጥም ጥላሁን ሰማው ዜማ አበበ ብርሀኔ ቅንብር ታምሩ አማረ(ቶሚ)
"የማለዳው ለምለም- ውበቷ ቄጤማው
ጠውልጎ አየሁ ዛሬ - ሲፈርድ እድሜ ዳኛው
አወይ ዘመን - ባዳ አቤት ጊዜ ክፉ
ለምልክት እንኳን - አንድ አለ ማትረፉ"…
"(እቴ)" (ሞደርን ፎክ) ባህል ዘመናዊ የተሰኘው ሙዚቃ ቅንብሩ የዘጠዎቹ /ሰባዎቹ ሙዚቃ ቅርፅ እንድናስታውስ ያደርገናል የሙዚቃ ቅንብሮቹ በምክንያት የተሰሩ የማስተዋል የድምፅ እርከን ስፋት በሚገባው የድምፅ ጉልበት የተጠቀመበት ድንቅ ሙዚቃ ፅዱ ማንነት ገለጣ፡፡ ዜማ ምረት አብ ደስታ ግጥም ናትናኤል ግርማቸው ቅንብር ሚካኤል ሀይሉ(ሚኪ ጃኖ)::
"የቆንጆ ፍቅር - እና- ትንታ ያለበት
ሞት ቅርቡ ነው- እና- ውሀ አታርቁበት
ችዬው ልኑር እንጂ - ስራበው ወይ ስጠማሽ
መቼም ሰው አይድንም - ከሐመልማሎ ገላሽ"
"ጉብልዬ(ቅኝት)" የነፀብራቅ ድምፅ የሙዚቃ ጉልበቱ የታየበት የመጀመርያ ቅኝትን መቆጣጠር ፣ ሁለተኛው የእተቀባበሉ መዝፈን ፈተናው እና የውበት ፍሰቱን በመግለፅ ብዙ ነገሩ ስኬታማ አጫዋች ሆኖ ያየንበት ነው፡፡ሐሳቡ ትዝታን ወደ ኃላ እየቃኘ ስለ አንድ ሰው እሱ በሌለበት ወዳጆቹ ሲነጋገሩ ሲጨዋወቱ፡፡ ግጥም ናትናኤል ግርማቸው ዜማ የህዝብ እና መስተዋል እ ቅንብር ሚካኤል ሀይሉ፡፡
''አጋርሽ መሆኑን ሰምቼ ፣ ያ የጥንት ወዳጅሽ ወዳጄ
እቴ ሙች ግራ ነው የገባኝ ፣ ሕይወት እንቆቅልሽ ሆኖ ባይ
እስኪ ግለጪልኝ ይሄን ነገር ፣ ያ ሰው የዛን ጊዜ ምንሽ ነበር''::
"እመጣለሁ" የፍቅር ትርጉም አንዱ አገላለፅ ይህንን አሳብ የተሸከመ ነው፡፡የግጥሙ ሐሳብ የምትወደው ሰው ህመምን መዋዋስ ሳይሆን እመምን ብቻህን መጋፈጥ ለምትጋፈጥበለት ሰው ደስታውን ሁሉ መመልከት ምክንያቱም ፍቅር በስቃይ ይጣፋል እና…ግጥም እና ዜማ አቡዲ ቅንብር ሚካኤል ሀይሉ፡፡
ከጀርባሽም ብሆንም - እንደ ዓይንሽ ልይልሽ
እንቅፋት ሲያይብኝ - እኔ እንድመታልሽ
------------
እኔ አንቺን - ስለምወድ ስለምወድ
እመጣለሁ ሂጂ እና - በአንቺ መንገድ
እነዚህ እና የመሳሰሉት ጣዕም ያላቸው ሙዚቃዎች ሰቶናል፡፡ነፍስ እንዲዘራ ደግሞ የሙዚቃ ከያኒያን በዚህ ልክ አጥብቀው ሙዚቃ የሚፈልገውን ስሜት ሰተውታል በቅንብር ብሩክ አፈርቅ ፣ ሚካኤል ሀይሉ(ሚኪ ጃኖ) ፣ ታምሩ አማረ(ቶሚ) በጥግም ዜማ ናትናኤል ግርማቸው ፣ ፍሬዘር አበበ ወርቅ ፣ ማስተዋል እያዩ ፣ አብዲ ፣ጥላሁን ሰማሁ ፣ ታመነ መኮንን ፣ ብሬ ብራይት ፣ እሱባለሁ ይታየሁ( የሺ )፣ አበበ ብርሀኔ ፣ ቢኒያምር አህመድ ፣ አንባቸው እሸቱ፣ ምረት አብ ደስታ ማስተሪንግ ሰለሞን ሀይለማርያም የመሳሰሉ ሰርተውታል፡፡
በዚህ አልበም ላይ እጃችሁ ያሳረፋችሁ ሁሉ በግሌ አመሰግናለሁ
የሙዚቃ ዘጋቢ ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Mastewal_eyayu