Waliya Entertainment
296 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
ሣንቃ ሡቅ ኮንሰርት በ ቬኑ ዌር ሃውስ(ጃክሮስ) ሊደረግ ነው።

በተለየ የሙዚቃ አይነት በህዝቡ ዘንድ ተወዳጅነትን ያገኘው ካስማሰ 3ኛ አልበሙን (ሣንቃ ሡቅ) በማስመልከት ከ ጀንበሩ እና ከ ወግዳይት ጋር በመሆን ቅዳሜ ታህሳስ 8 በቬኑ ዌርሃውስ ታላቅ ዝግጅት ሊያቀርቡ ነው።

ለዝግጅቱም መግቢያ
ቅድሚያ ለሚገዛ - 700ብር
በሩ ላይ ለሚገዛ - 1000ብር
ቪአይፒ - 1500ብር

Here is the link for all social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_entertainment #Kassmasse