Waliya Entertainment
292 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
ነገ ቅዳሜ ለሚካሄደው ኮንሰርት ብስራት ሱራፌል ስንት ብር ተከፈለው?

የብስራት ሱራፌል የመጀመሪያ ኮንሰርት የሆነው ማለፊያ የተሰኘው ነገ የሚካሄደው የሙዚቃ ዝግጅት አጠቃላይ የወጣበት ወጪ እና ለአርቲስቶቹ የተከፈላቸው ክፍያ ዋልያ ኢንተርቴይመንት ከቅርብ ታማኝ መረጃዎች ያገኘ ሲሆን መረጃውም እንደሚከተለው ይቀርባል።

ዝግጅቱ በቢቲ ክሬቲቭ አዘጋጅነት ብስራት ሱራፌልን ከፊት ይዞ አብነት አጎናፍርን እና ሜላት ቀለመወርቅን ከኋላ አስከትሎ "ማለፊያ ኮንሰርት" ሲል ዝግጅቱን የሰየመው ሲሆን አጠቃላይ ወደ 5ሚሊየን የሚጠጋ ብር እንደወጣበት ታውቋል።

ለብስራት ሱራፌል እና ለአብነት አጎናፍርም 1.5 ሚሊዮን ብር የከፈላቸው ሲሆን በቀጣይም ዝግጅቱን ለመቀጠል እንደተስማሙም ከታማኝ ምንጮች መረጃው ደርሶናል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Bisrat_surafel