ዜና ዕረፍት!
የዜማና ግጥም ደራሲ እንዲሁም ድምጻዊ የነበረው ሁለገቡ ከያኒ አሳዬ ዘገየ በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚህ ዓለም በሞት እንደተለየ የቅርብ ቤተሰቦቹ አስታውቀዋል።
በኢትዮጵያ የሙዚቃ ዘርፍ ውስጥ ላለፉት 47 ዓመታት ለበርካታ ድምፃዊያን ግጥምና ዜማ በመስጠት የሚታወቀው አርቲስት አሳየ ዘገየ ሁለገብ ከያኒ እንደነበር ገፅ ታሪኩ ያስረዳል።
በአሜሪካ ሚኒሶታ ግዛት ውስጥ ህክምናውን ሲከታተል የቆየው አሳዬ በኋላም "ዶክተሮቹ በህይወት የምትቆየው ከ6 ወር እስከ አንድ ዓመት ነው ብለውኛል" በሚል ከወራት ፊት ወደ ኢትዮጵያ መምጣቱ ይታወሳል።
ዋልያ ኢንተርቴይመንትም በከያኒው ዕረፍት የተሰማው ኅዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ እና አድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Asaye