Waliya Entertainment
289 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
ትኩረቱን ሙዚቃና ፊልም ላይ ያደረገው የባህልና ኢንዱስትሪ ጥበባት ጉባዔ በኢትዮጵያ ከመጋቢት 30 እስከ ሚያዝያ 1 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ራስ መኮንን አዳራሽ መካሄዱ ይታወሳል፡፡ ጉባዔው የገበያ ጥናት ፣ መሰረታዊ የሙዚቃ ቢዝነስ ሀሳቦች ፣ የሙዚቃ ስርጭት መተግበሪያ ሀሳቦች ፣ የቅጂ መብት እንዲሁም የፒች ክፍለ ጊዜዎችን በስፋት የዳሰሰ ነበር፡፡

በመጀመሪያው ቀን ጉባዔ የመጀመሪያው ክፍለ ጊዜ በማትስ ኮንሰልቲንግ ኃ.የ.ማ ሲኒየር አማካሪ እንዲሁም ኦፕሬሽንስ ማናጀር በሆኑት አቶ አለኸኝ ሞገስ ‘በኢትዮጵያ የሙዚቃና ፊልም ኢንዱስትሪ‘ ላይ ያተኮረ ጥናት የቀረበ ሲሆን "በኢትዮጵያ በሚገኘው የሙዚቃና ፊልም ኢንዱስትሪ እየተሻሻሉ የመጡ ጉዳዮች" በሚል ርዕስ አርቲስት ሄኖክ መሐሪ፣ አርቲስት ቴዎድሮስ አክሊሉ፣እንዲሁም የፊልም ባለሞያ ሄኖክ መብራቱ በጥናቱ ላይ ተመስርተው ውይይት አድርገዋል፡፡

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
🎷 JazzDay Festival Returns! 🎶

We are pleased to host the much-anticipated JazzDay Festival in Addis Ababa this weekend. Register now and secure your spot!

🗓️ Date: Saturday, June 8th, 2024
📍 Venue: Delegation of the European Union to Ethiopia, Atlas - right across from the Koba.
🔗 Register Now: https://forms.gle/UsgTqKjGsYf3c4nB9

Join us for a day where melodies weave magic in the air, and the spirit of jazz unites us all.

🎉Don't miss out on this spectacular celebration of music and culture!

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ክርስቲያን ላቃቸው 💔
የአርቲስት ዘሪቱ ከበደ የመጀመሪያ ልጅ አረፈ

#Ethiopia | የአርቲስት ዘሪቱ ከበደ የ 17 ዓመት የመጀመሪያ ልጅ ክርስቲያን ላቃቸው በድንገተኛ ህመም፣ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።

ባለቤቷ፤ ( የ3 ልጆቿ አባት ) የተወዳጁ የምንጊዜም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋች የመንግስቱ ወርቁ ልጅ ላቃቸው መንግስቱ ነው።

በድንገት ያረፈው
ክርስቲያን ላቃቸው - የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነበር።

ዋልያ ኢንተርቴይመንት ለአርቲስት ዘሪቱ፣ ለላቃቸው መንግስቱና ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን እንመኛለን።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ቀብር

#Ethiopia | ትላንት በድንገተኛ ህመም ዜና ዕረፍቱ የተሰማው የአርቲስት ዘሪቱ ከበደ የ 17 ዓመት የመጀመሪያ ልጅ ክርስቲያን ላቃቸው ሥርዓተ ቀብር ዊንጌት አካባቢ በሚገኘው ጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተክርስቲያን ወዳጅ ዘመድ በተገኙበት ነገ፣ ግንቦት 30 ቀን 2016ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት እንደሚፈፀም ተሰምቷል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ሀና ግርማ ''ባንተላይ'' በተሰኘ ስራዋ ሪከርድ ሰብራለች!

ድምፃዊት ሀና ግርማ ከ9 ወራት በፊት በሰራችው ስራ ከሰሞኑ የናሆም ሪከርድስን ሪከርድ ሰብራለች ።

የተለያዩ ቪዲዮ ክሊፖችን እና ፊልሞችን ዳይሬክት እያደረገች የምትገኘው አዩ ግርማ ቪድዮውን አስቀርፃለች ። አቡዱ ግጥምና ዜማውን ሰርቶ ታምሩ አማረ ሙዚቃውን አአሳምሮ አቀናብሮታል ። ሃና ግርማ ደግሞ በነሀሴ ወር 2015 ላይ አቀንቅናው በአንድ ግዜ በሙዚቃ አፍቃሪው ተወዳጅነትን አግኝቶላታል ። ''ባንተ ላይ''

እነሆ ሙዚቃው በናሆም ሪከርድስ በተለቀቀ 9 ወሩ 20 ሚሊዮን እይታ አግኝቷል ።

ይህም ኩባንያው ቪድዮዎችን መልቀቅ ከጀመረ ጊዜ አንስቶ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ተመልካች በማግኘት ቀዳሚ ሆኗል ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👏1
​​👤  Mesay Tefera | መሳይ ተፈራ
🎵 yelben | የልቤን
━━━━━━━━━━
➠ RELEASED: 2024
➠ GENRE: #Ethiopian
➠ TYPE: #Album
➠ TRACKS: 12
➠ FORMATS: #Mp3
➠ CHANNEL: @waliyaentmt
━━━━━━━━━━━━