Waliya Entertainment
289 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
ወጣቷ ድምጻዊት የመደፈር ሙከራ ተፈፀመባት

#Ethiopia : በሜትር ታክሲ አሽከርካሪ ከመደፈር እንደተረፈች ድምፃዊት ትዕግስት ኃይሉ (እግቱ) ገለፀች። ፋስት መረጃ የእግቱን መልዕክት እንደተመለከተው ትላንትና በከተማችን የሚሰራ የሜትር ታክሲ ሹፌር ሊደፍረኝ ነበረ ያለችው ድምፃዊቷ ከቤት ስወጣ ያደረሰኝን ሹፌር አመሻለሁ ሲለኝ ፕሮግራሜን ስጨርስ ቤቴን ስለሚያውቀውም መጀመሪያ በሰላም ስላደረሰኝም ወደ ቤት እንዲመልሰኝ ደወልኩለት ትንሽ ቢያረፍድም መጣ ስትል የተፈጠረውን አብራርታለች።

ቤት ልደርስ ትንሽ ሲቀረኝ መኪናውን አቁሞ ሲታገለኝ እወጋሻለሁ ብሎ ሲያስፈራራኝ፣ አምልጬ ወደ ቤት ገብቻለሁ። ሲታገለኝ ልብሴ ስለተቀደደ ኪሴ ውስጥ የነበረ ገንዘብ ሙሉበሙሉ መኪና ውስጥ ወድቆብኛል ብላለች።

ትማሩበታላችሁ፣ የእኔን ስህተት ተዘናግታችሁ አትደግሙትም ብዬ አምናለሁ ስትል እግቱ የደረሰባትን ገልፃለች።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
ልኡል ሲሳይ የመጀመሪያ ኮንሰርቱን ሊያቀርብ ነው ።

በአዲስ አልበሙ በአድማጮቹ ዘንድ ተወዳጅነትን ያገኘው ልዑል ሰኔ 1,2016 ዓ.ም የሙዚቃ ስራውን በሚሊኒየም አዳራሽ ሊያቀርብ መሆኑን አስታውቋል ።

ሚካኤል በላይነህ እና ሳሚ ዳን በእለቱ ስራቸውን በጋራ ያቀርባሉ ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
የሮፍናን ማስተርክላስ በሃዋሳ

ከዚህ በፊት በአዲስ አበባ ከተማ ከ300 በላይ ሰዎች የተሳተፉበት ለ 3 ቀን ሲሰጥ የነበረው የሮፍናን ማስተርክላስ አሁን ደግሞ በሃዋሳ ሊጀመር ነው።

አዘጋጆቹ ሜላ ኢቨንት እና ዋልያ ቢራ እንደተናገሩት ከሆነ በቅርብ ቀን ምዝገባ እንደሚካሄድ አሳውቀዋል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ድምፃዊ ዘቢባ በሰላም ተገላግላለች!!👏

#Ethiopia : ተወዳጇ ድምፃዊት ዘቢባ ግርማ ዛሬ ግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ሴት ልጅ በሰላም መገላገሏል አንጋፋው የፎቶ ባለሙያው Sisay Guzay ቤተዘመድን ምንጭ ጠቅሶ መረጃውን አጋርቶናል ።

#waliya_Entertainment ገራገሯ ዘቢባ ግርማን እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ፣ ለመላው አድናቂዎችቿና ቤተሠቦቿ እንኳን ደስ ያላችሁ ብለናል ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
የድምጻዊ መሳይ ተፈራ ካሳ አልበም ሊለቀቅ ነው

በድምጻዊ መሳይ ተፈራ ካሳ የተሰራው 12 ትራኮችን የያዘው የልቤን የተሰኘው አልበም የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 1/2016 ዓ/ም በራሱ በመሳይ ተፈራ ካሳ የዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል።

የአገራችን በርካታ ወጣትና አንጋፋ የግጥምና ዜማ ደራሲያን ድምፃዊዉን ጨምሮ ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ ሞገስ ተካ አቤል ሙሉጌታ ናትናኤል ግርማቸዉ አቡዲ ምሀረታብ ደስታ አንተነህ ምናሉ ወንድወሰን ይሁብ በግጥምና ዜማ ረገድ በማሳተፍ የተከሸኑና ጆሮ ገብ በሆኑ ጥበባዊ ትሩፋቶች አሻራቸዉን በደማቁ ያስቀመጡበት ሲሆን በቅንብር ሚክሲንግና ማስተሪንግ

ከፍተኛ ወጪ የፈሰሰበትና ላለፉት 5 ዓመታት ጥበባዊ ፈጠራዎችን ተከትሎ በጥራት ታሽቶ የተሰራውን የድምፃዊ መሳይ ተፈራ ካሳ የልቤን አዲስ አልበም ቻል ቻል ፤የብቻዬ፤ቆንጆ ነሽ፤ ደህናይግጠምሽ፤ ማካሪና፤ ከአባይ ማዶ፤ ዉረጅ ካናቴ ፤የልቤን፤ግድ የለሽም፤ ኸረተይ፤ አይ አለማወቋ፤ አዉድማዬ፤ እሳቱ የተሰኙ ርዕሰ ያላቸው የተለያዩ ጉዳዮችን የሚዳስሱ 12 የሙዚቃ ትራኮች እንዳሉት ድምጻዊው ዛሬ በቬልቪው ሆቴል በሰጠው መግለጫ አሳውቋል።

በአልበሙ ውሰጥ ስለሀገር ፣ስለ ፍቅር ! ስለ ማህበራዊ ጉዳዮችና የመሳሰሉት ተዳሰዉበታል ተብሏል።

በእዚህ ስራ ላይ ድምጻዊ ጎሳዬ ተስፋዬ ፣አቤል ሙሉጌታ ፣ ሞገስ ተካ ፣አቡዲ ፣አንተነህ ምናሉ ፣ ሚካኤል ኃይሉ (ሚኪ ጃኖ) ታምሩ አማረ (ቶሚ) አቤል ጳዉሎስ እና ሌሎችም ተሳትፈውበታል ተብሏል።

Follow us
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
🔥1
ትኩረቱን ሙዚቃና ፊልም ላይ ያደረገው የባህልና ኢንዱስትሪ ጥበባት ጉባዔ በኢትዮጵያ ከመጋቢት 30 እስከ ሚያዝያ 1 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ራስ መኮንን አዳራሽ መካሄዱ ይታወሳል፡፡ ጉባዔው የገበያ ጥናት ፣ መሰረታዊ የሙዚቃ ቢዝነስ ሀሳቦች ፣ የሙዚቃ ስርጭት መተግበሪያ ሀሳቦች ፣ የቅጂ መብት እንዲሁም የፒች ክፍለ ጊዜዎችን በስፋት የዳሰሰ ነበር፡፡

በመጀመሪያው ቀን ጉባዔ የመጀመሪያው ክፍለ ጊዜ በማትስ ኮንሰልቲንግ ኃ.የ.ማ ሲኒየር አማካሪ እንዲሁም ኦፕሬሽንስ ማናጀር በሆኑት አቶ አለኸኝ ሞገስ ‘በኢትዮጵያ የሙዚቃና ፊልም ኢንዱስትሪ‘ ላይ ያተኮረ ጥናት የቀረበ ሲሆን "በኢትዮጵያ በሚገኘው የሙዚቃና ፊልም ኢንዱስትሪ እየተሻሻሉ የመጡ ጉዳዮች" በሚል ርዕስ አርቲስት ሄኖክ መሐሪ፣ አርቲስት ቴዎድሮስ አክሊሉ፣እንዲሁም የፊልም ባለሞያ ሄኖክ መብራቱ በጥናቱ ላይ ተመስርተው ውይይት አድርገዋል፡፡

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
🎷 JazzDay Festival Returns! 🎶

We are pleased to host the much-anticipated JazzDay Festival in Addis Ababa this weekend. Register now and secure your spot!

🗓️ Date: Saturday, June 8th, 2024
📍 Venue: Delegation of the European Union to Ethiopia, Atlas - right across from the Koba.
🔗 Register Now: https://forms.gle/UsgTqKjGsYf3c4nB9

Join us for a day where melodies weave magic in the air, and the spirit of jazz unites us all.

🎉Don't miss out on this spectacular celebration of music and culture!

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ክርስቲያን ላቃቸው 💔
የአርቲስት ዘሪቱ ከበደ የመጀመሪያ ልጅ አረፈ

#Ethiopia | የአርቲስት ዘሪቱ ከበደ የ 17 ዓመት የመጀመሪያ ልጅ ክርስቲያን ላቃቸው በድንገተኛ ህመም፣ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።

ባለቤቷ፤ ( የ3 ልጆቿ አባት ) የተወዳጁ የምንጊዜም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋች የመንግስቱ ወርቁ ልጅ ላቃቸው መንግስቱ ነው።

በድንገት ያረፈው
ክርስቲያን ላቃቸው - የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነበር።

ዋልያ ኢንተርቴይመንት ለአርቲስት ዘሪቱ፣ ለላቃቸው መንግስቱና ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን እንመኛለን።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ቀብር

#Ethiopia | ትላንት በድንገተኛ ህመም ዜና ዕረፍቱ የተሰማው የአርቲስት ዘሪቱ ከበደ የ 17 ዓመት የመጀመሪያ ልጅ ክርስቲያን ላቃቸው ሥርዓተ ቀብር ዊንጌት አካባቢ በሚገኘው ጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተክርስቲያን ወዳጅ ዘመድ በተገኙበት ነገ፣ ግንቦት 30 ቀን 2016ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት እንደሚፈፀም ተሰምቷል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ሀና ግርማ ''ባንተላይ'' በተሰኘ ስራዋ ሪከርድ ሰብራለች!

ድምፃዊት ሀና ግርማ ከ9 ወራት በፊት በሰራችው ስራ ከሰሞኑ የናሆም ሪከርድስን ሪከርድ ሰብራለች ።

የተለያዩ ቪዲዮ ክሊፖችን እና ፊልሞችን ዳይሬክት እያደረገች የምትገኘው አዩ ግርማ ቪድዮውን አስቀርፃለች ። አቡዱ ግጥምና ዜማውን ሰርቶ ታምሩ አማረ ሙዚቃውን አአሳምሮ አቀናብሮታል ። ሃና ግርማ ደግሞ በነሀሴ ወር 2015 ላይ አቀንቅናው በአንድ ግዜ በሙዚቃ አፍቃሪው ተወዳጅነትን አግኝቶላታል ። ''ባንተ ላይ''

እነሆ ሙዚቃው በናሆም ሪከርድስ በተለቀቀ 9 ወሩ 20 ሚሊዮን እይታ አግኝቷል ።

ይህም ኩባንያው ቪድዮዎችን መልቀቅ ከጀመረ ጊዜ አንስቶ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ተመልካች በማግኘት ቀዳሚ ሆኗል ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👏1
​​👤  Mesay Tefera | መሳይ ተፈራ
🎵 yelben | የልቤን
━━━━━━━━━━
➠ RELEASED: 2024
➠ GENRE: #Ethiopian
➠ TYPE: #Album
➠ TRACKS: 12
➠ FORMATS: #Mp3
➠ CHANNEL: @waliyaentmt
━━━━━━━━━━━━