Waliya Entertainment
288 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
Waliya Entertainment pinned «https://youtu.be/kdm1sFyM47w»
የጋሽ መሐሙድ አህመድ 83ኛ የውልደት ዓመት በድምቀት ተከበረ ።

በትላንትናው እለት የተለያዩ የኪነጥበብ ባለሙያዎች በመኖርያ ቤቱ በመገኘት ነው የልደት በአሉን ያከበሩት ።

መልካም ልደት ጋሼ !
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
🔥ከ50 ሺ በላይ እይታ🔥#ሽሙንሙኔ #Beki4kilo
 
በቲክቶክ በሚሰራቸው የተለያዩ አዝናኝ ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo በሚገርም የትወና ብቃት የተሳተፈበት #ሽሙንሙኔ የተሰኘው አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በ2 ቀን ውስጥ ከ 50ሺ በላይ እይታ አግኝቷል ስለወደዱት እናመሰግናለን።

>50,000 Views
Thanks for watching

ያላያችሁትም ይመልከቱት . .  በጣም . . . በጣም ይወዱታ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/kdm1sFyM47w
አንጋፋ የኪነ-ጥበብ ምሽት ...!

በታላቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የሚዘጋጀው የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር ሀያ አራተኛ ምሽቱን ከፍ ባለ ዝግጅት ዕረቡ ግንብት 14፣2016 ዓ.ም ያካሂዳል። በዕለቱም ዝነኛው ሮፍናን የክብር እንግዳችን ሆኖ በመሀከላችን ይገኛል። እንዲሁም ግጥሞች ፣ ወግ ፣ ሙዚቃና ሞኖሎግ ለእናንተ ውድ ታዳሚዎቻችንን በባህል ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ በ 11: 30 ጀምሮ ተሰናድተው ይጠብቃችኃል ።

ሼር ያድርጉ !

#ማስታወሻ :— ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁን ሰዓት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የስነ ጽሑፍ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
እስኪ የምትወዷቸው?

"ወዳጄ ቴዎድሮስ ካሳሁን በሰሜን አሜሪካ ቆይታው ወቅት ባለቤቱን አምለሰት ሙጬን 4ተኛ ልጃቸውን በተገላገለችበት ጊዜ ከውዷ ባለቤቴ ገኒ ጋር በታላቅ ሰርፕራይዝ በቤታቸው የተገኘንበት ሰዓት የተነሳነው ፎቶ ነው:: በዕድሜ ከእኛ ለምታንሱ ድንቅ ድምፃውያን እንዲህ መከባበር ለእናንተም ይሁን !!!"

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
🔥🔥ከ100,000 (አንድ መቶ ሺ) በላይ እይታ🔥🔥

ሰሞኑን ለእይታ የበቃዉ በቲክቶክ በሚሰራቸው ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo የተሳተፈበት አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #ሽሙንሙኔ በተለቀቀ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ100,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል።🙏

#Waliya_Entertainemnt
ስራውን ስለወደዳችሁልን እያመሰገንን ያላያችሁት
ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱት በጣም ይወዱታል!!!

ሊንኩን እዚህ አለ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/kdm1sFyM47w
👍1
13ተኛው ለዛ አዋርድ የሙዚቃ ዘርፍ አሸናፊዎች፦

👉 ምርጥ ነጠላ ዜማ፦ ቴዲ አፍሮ ናዕት
👉 ምርጥ ቪዲዮ ክሊፕ፦ ራሄል ጌቱ ኢትዮጵያዬ
👉 ምርጥ አዲስ ድምፃዊ(ኤልያስ መልካ ሽልማት)፦ ወግዳይት
👉 የዓመቱ ምርጥ ዘፈን፦ ሄዋን ገ/ወልድ ሼሙና
👉 ምርጥ አልበም፦ ግርማ ተፈራ ግን የት ሀገር
👉 የህይወት ዘመን ተሸላሚ፦ ንዋይ ደበበ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
ኂሩትን አንረሳትም !

"ለሀገራችን ኪነጥበብ ያበረከተችውን ጉልህ አስተዋፅኦ የሚዘክር ልዩ መድረክ ተካሄደ

#Ethiopia | የፖሊስ ኦርኬስትራ የቀሞዋ ድምጻዊት እና በኋላም ዘማሪት የነበረችው ኂሩት በቀለን ስራዎች እና የህይወት ታሪክ የሚዘክር መርሐ-ግብር የተካሄደው ዛሬ ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም በኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል ነው።

ለአመታት በኢትዮጵያ የሙዚቃ እንቅስቃሴ ውስጥ ጉልህ ስም እና ዝና ካላቸው እንስት ድምጻዊያን መሀከል ግንባር ቀደም የሆነችውና እና ከዚህ ዓለም በአጸደ ስጋ ከተለየችን አንድ አመት የሞላትን ድምጻዊት እና ዘማሪት ለመዘከር በተዘጋጀው ልዩ መድረክ ላይ በህይወት ታሪኳና ስራዎቿ ዙሪያ የሚያጠነጥን መጽሐፍም ተመርቋል።

መጸሐፉም የጥበብ እና መንፈሳዊ ህይወቷን ይተርካል። ከመጽሐፉ የሚገኘው ገቢም በስኳር ህመም ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን መርጃ እንዲሆን በስሟ ለሚከፈተው የበጎ አድራጎት ፋውንዴሽን ማቋቋሚያ እንደሚውል ተነግሯል።

የዚህ ልዩ መድረክ አዘጋጆችም ከአስተባባሪዎች ጋር ፌዴራል ፖሊስ፣የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ኪነጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ በጋራ በመሆን ነው።

የስባት ልጆች እናት የሆነችው ድምጻዊት እና ዘማሪት ኂሩት በቀለ በፖሊስ ኦርኬስትራ ውስጥ ለ30 አመታት አገልግላለች። ከሙዚቃ ስራዎች እራሷን ካገለለች በኋላም በመንፈሳዊ ስራዎች አሳልፋለች።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
"ፈጣሪ ፈቅዶ እነሆ በአዲስ አልበም መጥተናል"

ወንዲ ማክ

ወጣቱ ድምፃዊ ወንዲ ማክ አዲስ አልበም ማጠናቀቁን አስታወቀ::

ድምፃዊው በይፋዊዉ የማህበራዊ ትስስር ገፁ እንዳለው በአዲስ አልበም መምጣቱን ገልፆል::

ወንዲ ማክ "ፈጣሪ ፈቅዶ እነሆ በአዲስ ዐልበም መጥተናል በቅርብ ቀን ይጠብቁን" ብሎ ቢገልፅም መች አዲስ አልበሙ እንደሚወጣ በግልፅ አልተናገረም::

ድምፃዊዉ ከዚህ ቀደም በሰራቸው "ሺ ሰማንያ", "ታገቢኛለሽ ወይ?",”ሻም ባራምባ" ,"አባ ዳማ" , "ገዳይ" ን ጨምሮ በተለያዩ ነጠላ ሙዚቃዎቹ ተወዳጅነትን አግኝቷል::