Waliya Entertainment
289 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
የውዝዋዜ ጥበብ በመጀመሪያ ድግሪ ደረጃ እንዲሰጥ ጥሪ ቀረበ

#Ethiopia| የኢትዮጵያ የውዝዋዜ ጥበብ ማኅበር ፣ ከዓለም የትምህርት ፣ ሳይንስና የባህል ድርጅት ( ዩኔስኮ ) እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለስድሰት ቀን የሚቆይ ስልጠና እና የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ተወዛዋዦች ጥበብ ማህበር ጉባኤ በፈንድቃ ባህል ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል።

"ዳንስ፣ ባህል እና ማኅበረሰብ በኢትዮጵያ" በሚል ርዕስ ከመላው ኢትዮጵያ ለመጡ የማኅበሩ አባላት እና ለአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የቴአትር ጥበብ ትምህርት ክፍል የሁለተኛ ድግሪና የፒኤች ዲ ተመራቂዎች በተገኙበት ከባሳለፍነው ሰኞ ግንቦት 5 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በፈንድቃ ባህል ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል።

የኢትዮጵያ ተወዛዋዦች ጥበብ ማህበር መስራችና ፕሬዚዳንት ፣ የፈንድቃ የባህል ማዕከል ባለቤትና የኢትዮ-ከለር ባንድ መስራች አርቲስት መላኩ በላይ የስልጠናውን አስፈላጊነት እና ዓላማ የገለጹ ሲሆን ሌሎች ክውን ጥበባት ከመጀመሪያ ድግሪ እስከ ሦስተኛ ድግሪ ትምህርት የሚሰጥባቸው ዘርፎች ያላቸው እና እስካሁን የውዝዋዜ ጥበብ ግን በድግሪ ደረጃ የትምህርት ዘርፍ እንደሌለው የውዝዋዜ ጥበብ በመጀመሪያ ድግሪ ደረጃ በትምህርት ሥርዓት ውስጥ እንዲካተት ጥረት እንደተጀመረም ተናግረዋል።

“የኢትዮጵያ የውዝዋዜ ጥበብ ማኅበር" በ2010 ዓ.ም የውዝዋዜ ባለሙያዎችን መብት ለማስጠበቅና ሙያዊ አቅምን ለማጎልበት ታስቦ የተመሰረተ ሲሆን እስካሁንም ድረስ በመላው ኢትዮጵያ የማኅበሩን ቅርንጫፍ ቢሮ በማቋቋም ለሙያተኞች ከውጭ ሀገር ከመጡ የዘርፉ ምሁራኖች ጋር የልምድ ልውውጥ መድረኮችን አና ስልጠናዎችን በማዘጋጀት ሲንቀሳቀስ እንደቆየ ተገልጿል።

Telegram - https://t.me/waliyaentmt
የአርሰናል ደጋፊ ድምፃውያን ዛሬ ይቀናቸው ይሆን?

- ጎሳዬ ተስፋዬ
- ልጅ ሚካኤል
- ታደለ ሮባ
- አስጌ ዴንዳሾ
- ሳሚ ዳን

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ሮፍናን ከራስ መንገሻ የአፄ ዮሀንስ የልጅ ልጅ ጋር 👌

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍21
አርብ ማታ #ሽሙንሙኔ 🔥🔥🔥

በቲክቶክ በሚሰራቸው የተለያዩ አዝናኝ እና አስቂኝ ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo በሚገርም የትወና ብቃት የተሳተፈበት #ሽሙንሙኔ የተሰኘውን አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ አርብ ማታ በ#Waliya_entertainment የ YouTube channel ይለቀቃል።  

ቅድሚያ እንዲደርስዎና ተወዳጅ ሙዚቃዎች ለማግኘት Subscribe እና Share በማድረግ እንድትጠብቁ በአክብሮት እንጋብዛለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@waliyaentmt?sub_confirmation=1

@4kilo_entertainment
@ermiyas_fekadu
@waliyaentmt
@kiracreative
👍2
በፋና ላምሮት የድምፃውያን ውድድር ላይ አሸናፊ ለሆነው ድምፃዊ ሀብታሙ ይኸነው አቀባበል ተደረገለት።

በ4ኛው ዙር የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የድምፃውያን ውድድር ላይ 2ኛ ደረጃን ይዞ ላጠናቀቀው ድምፃዊ ሀብታሙ ይኸነው ግንቦት 8 ቀን 2016 ዓ/ም በፍኖተ ሰላም ከተማ አቀባበል ተደረጎለታል።

በአቀባበል ፕሮግራሙ የፍኖተ ሰላም ከተማ፣ የጃቢ ጨህናን ወረዳ እና የአካባቢው ነዋሪዎች፣ ወጣቶች፣ የጥበብ ባለሙያዎች፣ የምዕራብ ጎጃም ዞን፣ የጃቢ ጠህናን ወረዳ፣ የፍኖተሰላም ከተማ አመራርና ባለሙያዎች ጥሪ የተደረገላቸው አካላትና የጥበብ አፍቃሪዎች የታደሙ ሲሆን በመርሃ ግብሩ ላይ የጃቢ ጠህናን አስተዳደር ምክርቤት የ100 ሽህ ብር እና በማንኩሳ ከተማ የ200 ካሬ ሜትር ቦታ ለድምፃዊው ተበርክቶለታል ሲል የዘገበው የምዕራብ ጎጃም ኮሙኒኬሽን ነው።
****

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
1
ነገ ማታ #ሽሙንሙኔ 🔥🔥🔥

በቲክቶክ በሚሰራቸው የተለያዩ አዝናኝ እና አስቂኝ ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo በሚገርም የትወና ብቃት የተሳተፈበት #ሽሙንሙኔ የተሰኘውን አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ አርብ ማታ በ#Waliya_entertainment የ YouTube channel ይለቀቃል።

ቅድሚያ እንዲደርስዎና ተወዳጅ ሙዚቃዎች ለማግኘት Subscribe እና Share በማድረግ እንድትጠብቁ በአክብሮት እንጋብዛለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@waliyaentmt?sub_confirmation=1

@4kilo_entertainment
@waliyaentmt
🔥1
ተወዳጇ ድምጻዊት ከሰዋሰው ጋር ለምን ውሏን አቋረጠች ?

#Ethiopia: ሰዋሰው መልቲሚዲያ ለምለም ሃይለሚካኤልን ጨምሮ 50 የሙዚቃ ባለሙያዎች ጋር አልበም ለመስራት ከዓመት በፊት መፈራረሙ ይታወሳል ።
በነዚህ ጊዜያት የተወሰኑት ለህዝብ ጆሮ ቢደርሱም ብዙዎቹ ወረፋ እየጠበቁ ነው ።

የዘገዩበት ምክንያት ወሰብሰብ ያለ በመሆኑ ገታ እናድርገው እና ከሌላ ድርጅት ጋር ተፈራርማ ዛሬ ስራዋን ወደ ምታወጣው ለምለም ስራ እንለፍ ።

ሁሉአዲስ በእለተ ሀሙስ ወሬዎቹ የሰዋሰው መልቲሚዲያ ሙዚቃ ዘርፍ ሃላፊ የሆኑትን አቶ ሃብቱ ነጋሽን አነጋግራ ምላሹን ለአድማጭ አጋርታለች ።

<<ከለምለም ኃይለሚካኤል ጋር የአልበም ስምምነት ነበረን። ድምፃዊቷ ስራውን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንደምታስረክበን እየጠበቅን ነበር። ነገር ግን ስራው ከአመት በላይ ቆየ። አልበሙን ጨርሳ ስታመጣ ስራው በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንዲወጣላት እንደምትፈልግ አሳወቀችን። ይህ ደግሞ ከእኛ የጊዜ ሰሌዳ ጋር ሊሄድ አልቻለም።
በዚህም ምክንያት በሁለታችንም ስምምነት ውላችንን
አፍርሰን ተለያይተናል።>> ሲሉ ለዝግጅት ክፍላችን አስረድተዋል ።

በለምለም ሃይለሚካኤል በኩል ያለውን ሃሳብ ለማድመጥ ስልክ ብንደውልም እንዲሁም አጭር የፅሁፍ መልዕክት ብንልክም ምላሽ አላገኘንም ። ምንአልባት በስራ መደራረብ ምክንያት ሊሆን እንደሚችል እንገነዘባለን ።

የለምለም ሃይለሚካኤል ስራን የገዛው ናሆም ሪከርድስ የሰዋሰው መልቲሚዲያ መስራቾች ታላቅ ወንድም ነው ።
አቶ ኤልያስ ፍቅሩ የኢትዮጵያ ሙዚቃ በአሜሪካ ገበያ እንዲስፋፋ ወኪል በመሆን በ1992 ዓ.ም ከ22 ዓመት በፊት 'ናሆም ሪከርድስን '' ከፎቶ ሙዚቃዎችን ያከፋፍላል እንዲሁም ፕሮዲዩስ ያደርጋል ።

Telegram - https://t.me/waliyaentmt
3.8 ሚሊዮን ብር በላይ የወጣበት የደሳለኝ መርሻ 7ተኛ አዲስ የጉራጊኛ አልበም ሊወጣ ነው።

ባለፉት 20 አመታት ሙዚቃን ሕይወቱ በማድረግ ለበርካታ ድምፃውያንም ግጥም እና ዜማዎችን የሰጠው ደሳለኝ መርሻ የመጀመርያ አልበሙ ያሳተመው አዲስ አበባ ውስጥ የታክሲ ሹፌር እየሰራ ባለበት ወቅት ነበር።

አሁን 7ኛ አልበም ላይ የደረሰው ደሳለኝ "ኑድኒያ" አልበሙ 13 ትራኮችን የያዘ ሲሆን ስለፍቅር፣ ስለሃገር፣ ስለማህበራዊ ህይወት የሚዳስስ ሁለገብ አልበም ነው፡፡ አርቲስት ደሳለኝ መርሻ አልበሙን ሰርቶ ለማጠናቀቅ በትክክል የተመዘገበ 3.8 ሚሊዮን ብር እንደሆነ ተናግሯል።

አልበሙ ላይ በርካታ ወጣት እና አንጋፋ የሙዚቃ ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ በግጥም እና ዜማ እራሱ ደሳለኝ መርሻ፣ ፈለቀ ማሩ፣ ናቲ ኃይሌ፣ ዘነበ መርሃባ፣ ሀብታሙ አብርሃም፣ አለማየሁ ወልዴ የተሳተፉ ሲሆን በቅንብር አሌክስ ይለፍ፣ መሀመድ ኑርሁሴን፣ ሰማገኘው ሳሙኤል፣ ፋኑ ጊዳቦ፣ ቢኒአነዴ ርሆቦት (ሮባ) የተሳተፉ ሲሆን በሚክሲንግ ሰለሞን ሃ/ማርያም፣ ፍሬዘር ታዬ፣ መሀመድ ኑርሁሴን፣ ቢኒአንዴ ተሳትፈዋል፡፡ ማስተሪንግ ሰለሞን ሃ/ማርያም በአልበሙ ተሳትፏል።

ኑድኒያ አልበም ግንቦት 16/2016 ዓ.ም በአርቲስቱ ዩቲዩብ ቻናልና በሁሉም አለም አቀፍ የሙዚቃ መተግበሪያ የሚገኝ ሲሆን ሲዲውን ኪነት ኢንተርቴይመንት አሳትሞ ያከፋፍለዋል፡፡

Follow us on
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
👍3
ሰዓታት ቀረው  #ሽሙንሙኔ  🔥🔥🔥

ነገ ማታ #ሽሙንሙኔ  🔥🔥🔥

በቲክቶክ በሚሰራቸው የተለያዩ አዝናኝ እና አስቂኝ ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo በሚገርም የትወና ብቃት የተሳተፈበት #ሽሙንሙኔ የተሰኘውን አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ ዛሬ ማታ 12 ሰአት በ#Waliya_entertainment የ YouTube channel ይለቀቃል።  

ቅድሚያ እንዲደርስዎና ሊንኩን በመጫን እንድትጠብቁ በአክብሮት እንጋብዛለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/kdm1sFyM47w
🔥🔥💯  ተለቀቀ 💯🔥🔥
 
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በቲክቶክ በሚሰራቸው የተለያዩ አዝናኝ ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo በሚገርም የትወና ብቃት የተሳተፈበት #ሽሙንሙኔ የተሰኘው አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #ሽሙንሙኔ ተለቀቀ‼️ ይመልከቱት . .  በጣም . . . በጣም ይወዱታ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/kdm1sFyM47w