መምህርና ሙዚቀኛ ሰለሞን አበራ ከዚህ ዓለም ድካም አረፈ
#Ethiopia | ህዳር 16 ቀን 1962 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው ሙዚቀኛና መምህር ሰለሞን አበራ ተወልዶ ያደገው።
ከልጅነቱ ጀምሮ ጥልቅ የሆነ የሙዚቃ ፍቅር የነበረው ሰለሞን አበራ በደርግ ስርዓተ መንግሥት በመዲናዋ በሚገኙ ቀበሌና ከፍተኛ ውስጥ የተደራጁ የኪነት ቡድኖችን ተከትሎ፤ በከፍተኛ 12 ኪነት ውስጥ ከኮሜዲያን አለባቸው ተካና ድምጻዊ ግርማ ተፈራ ጋር አብሮ ሠርቷል።
12ኛ ክፍልን እንዳጠናቀቀም በ19 79 ዓ.ም ወደ ቅዱስ ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት በመግባት ለአራት ዓመታት በዋነኝነት ደብል ቤዝ የሙዚቃ መሣሪያ፣ በሁለተኝነት ፒያኖ፣ ከሀገር ውስጥ የሙዚቃ መሰንቆን አጥንቶ በ1989 ዓ.ም ተመርቋል።
ሙዚቀኛ ሰለሞን አበራ በአዲስ አበባ ከተማ ስመ ጥር በሆኑ በርካታ ምሽት ክበቦች ውስጥ በኪቦርድ ተጫዋችነት ያገለገለ ሲሆን፤ አብረውት ከሠሩት ድምጻውያን መካከልም አቦነሽ አድነው፣ ደምሴ ተካ፣ ውሽንፍር አርጋው፣ ኤልሳቤጥ ተሾመ፣ ስዮም ዘውዴ፣ ግርማ ገመቹና አበበ ከፈኒ ለአብነት ይጠቀሳሉ።
ከ1990 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መምህርነት ሙያ በማዘንበሉ በቅዱስ ማርቆስ፣ ሞንቶሶሪያን፣ የሃ ሱፐር ሆሊሴቪየር፣ እየሩሳሌም፣ ስኩል ኦፍ ቱሞሮ፣ ኢትዮ ፓረንትስ ት/ቤቶች ለ26 ዓመታት በመምህርነት አገልግሏል።
የቀብር ስነ ስርዓቱ ሚያዚያ29 ቀን በገነተ ኢየሱስ ገነተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተፈጽሟል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

"ይለያል ዘንድሮ" በሚለው አዲሱ አልበሙ አሜሪካ tour ለማድረግ ዝግጅቱን የጨረሰው Teddy Yo ዳላስ ላይ የመጀመሪያውን ኮንሰርት የፊታችን ቅዳሜ ምሽት (May 11) ይደረጋል።
@waliyaentmt
@waliyaentmt
@waliyaentmt
@waliyaentmt
👍1
ታዋቂዋና ተወዳጇ ድምፃዊ ለምለም ኃ/ሚካኤል "ማያዬ" የተሰኘውን አልበሟን ቀጣይ አርብ እንደምትለቅ አስታወቀች
"እጅግ ደስ ብሎኛል!
ወዳጆቼ ደስ ይበላችሁ!!
ማያዬ እኔ እናንተን ፤ እናንተ ደግሞ እኔን የምታዩበት ፤ የዐይን ብሌን ወይም አሻግሮ ማያ መነፅር ነው ።
በዘመናት የጥበብ ጉዞ የበርካታ ጠቢባን ውህደት ፤ ትጋት እና ትዕግስት ውጤት የሆነውን የበኩር የሙዚቃ አልበሜን ወደ እናንተ ለማድረስ ሽር ጉዴን ጨርሼ ፤ ቀን ቆርጫለሁ ።
"ማያዬ" የሙዚቃ አልበም በቀጣይ አርብ ፤ ማለትም ግንቦት 9 / 2016 ዓ.ም በናሆም ሬከርድስ በሁሉም ኦንላይን ፕላትፎርሞች ላይ ይለቀቃል።
በማያዬ የልቤን ፤ የልፋቴን ፤ በአጠቃላይ እኔነቴን እንድታዩልኝ ለዓመታት ስሰናዳበት የነበረውን የጥበብ እልፍኜን መግቢያ በር ገርበብ አድርጌ ከፍቼዋለሁ ።
ድጋፋችሁ ፤ ፍቅራችሁ ፤ ሀሳብ አስተያየታችሁ ከመቼውም ጊዜ በላይ ያስፈልገኛል። 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
በማያዬ ዕንድንተያይ ይሁን ። አሜን !" - ለምለም ኃ/ሚካኤል
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music

🥰3👍1
ተወዳጁ ድምፃዊ ሳሚ ዳን "ምን ይመስላችኋል" እያለ ነው።
🧐ምን ይመስሎታል?

👏1
🔥🔥 በቅርብ ቀን በዋልያ ኢንተርቴይመንት 🔥🔥
#4kilo_entertainment #ሽሙንሙኔ
በቲክቶክ በሚሰራቸው የተለያዩ አዝናኝ እና አስቂኝ ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo በሚገርም የትወና ብቃት የተሳተፈበት #ሽሙንሙኔ የተሰኘውን አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ በቅርቡ በ#Waliya_entertainment የ YouTube channel ይለቀቃል።
ቅድሚያ እንዲደርስዎና ተወዳጅ ሙዚቃዎች ለማግኘት Subscribe እና Share በማድረግ እንድትጠብቁ በአክብሮት እንጋብዛለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@waliyaentmt?sub_confirmation=1
@4kilo_entertainment
@Ermias_Fekadu

ድምፃዊ ካሳሁን እሸቱ በደስታ ዝግጅቱ ያልተጠበቀ ተግባር ፈፀመ::
‹‹ኑሮን ለማሸነፍ ብዙ ፈተና አልፌአለሁ›› ድምጻዊ ካሳሁን እሽቱ
ከሰሞኑ "ይሁን" አዲስ የሙዚቃ አልበሙን ያስመረቀው ድምጻዊ ካሳሁን እሸቱ በደስታው ቀን መነጋገሪያ የሆነ አንድ ተግባር ፈጽሟል፡፡
የሥራ ባልደረቦቹና ወዳጆቹ እንኳን ደስ ያለህ ለማለት ቅንጡ ሊሞዚን ተከራይተው አልበሙ ወደሚመረቅብት ሸራተን የእንሂድ ግብዛ ቢያቀርቡለትም እርሱ ግን የህዝብ አገልግሎት በሚሰጥ ሚኒባስ ታክሲ ረዳት ሆኖ ወደ ድግሱ ሥፍራ መሄድን መርጧል፡፡
ካሳሁን ሙዚቃ ከመጀመሩ በፊት የታክሲ ረዳት ሆኖ መስራቱንም አስታውሷል::
በዚሁ ተግባሩ የታክሲ ረዳት ሆኖ ታክሲው በሚሄድበት መንገድ የነበሩ ተሳፋሪዎችን እየጠራ ሄዷል፡፡
‹‹ኑሮን ለማሸነፍ ብዙ ፈተና አልፌአለሁ፤ ብዙ ዓይነት ሥራዎችን ሠርቻለሁ፤ ከሠራኋቸው ሥራዎች አንዱ ታክሲ ረዳትነት ነው›› ይላል፡፡
ይህን ለማስታወስ ያደረገው ተግባርም እንዳስደሰተው ለመሰንበቻ የሬድዮ ፕሮግራም ተናግሯል፡፡
ካሳሁን እሸቱ በቅርቡ "ይሁን" የተሰኝውን የመጀመሪያ አልበሙን ለአድማጭ ማውረቡ ያወቃል::
ደሳለኝ ስዩም አዘጋጅቶታል::
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
‹‹ኑሮን ለማሸነፍ ብዙ ፈተና አልፌአለሁ›› ድምጻዊ ካሳሁን እሽቱ
ከሰሞኑ "ይሁን" አዲስ የሙዚቃ አልበሙን ያስመረቀው ድምጻዊ ካሳሁን እሸቱ በደስታው ቀን መነጋገሪያ የሆነ አንድ ተግባር ፈጽሟል፡፡
የሥራ ባልደረቦቹና ወዳጆቹ እንኳን ደስ ያለህ ለማለት ቅንጡ ሊሞዚን ተከራይተው አልበሙ ወደሚመረቅብት ሸራተን የእንሂድ ግብዛ ቢያቀርቡለትም እርሱ ግን የህዝብ አገልግሎት በሚሰጥ ሚኒባስ ታክሲ ረዳት ሆኖ ወደ ድግሱ ሥፍራ መሄድን መርጧል፡፡
ካሳሁን ሙዚቃ ከመጀመሩ በፊት የታክሲ ረዳት ሆኖ መስራቱንም አስታውሷል::
በዚሁ ተግባሩ የታክሲ ረዳት ሆኖ ታክሲው በሚሄድበት መንገድ የነበሩ ተሳፋሪዎችን እየጠራ ሄዷል፡፡
‹‹ኑሮን ለማሸነፍ ብዙ ፈተና አልፌአለሁ፤ ብዙ ዓይነት ሥራዎችን ሠርቻለሁ፤ ከሠራኋቸው ሥራዎች አንዱ ታክሲ ረዳትነት ነው›› ይላል፡፡
ይህን ለማስታወስ ያደረገው ተግባርም እንዳስደሰተው ለመሰንበቻ የሬድዮ ፕሮግራም ተናግሯል፡፡
ካሳሁን እሸቱ በቅርቡ "ይሁን" የተሰኝውን የመጀመሪያ አልበሙን ለአድማጭ ማውረቡ ያወቃል::
ደሳለኝ ስዩም አዘጋጅቶታል::
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
👍3🤣1🫡1
9 አመት የፈጀው የለምለም ኃ/ሚካኤል የመጀመሪያ የሙዚቃ አልበም አርብ ይለቀቃል።
ድምፃዊት ለምለም ኃ/ሚካኤል የመጀመሪያ አለበም ሰርታ እንዳጠናቀቀች ዛሬ ግንቦት 5/2016 ዓ.ም በማርዮት ሆቴል በሰጠችው ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግራለች።
ላለፋት 10 እና ከዛ በላይ አመታት በኪነጥበብ የሙያ ዘርፍ ውስጥ በትወናና ድምፃዊነት የሰራችው ለምለም "ማያዬ" አልበምን ሰርቶ ለማጠናቀቀ 9 አመታት እንደወሰደባት ተናግረለች።
የሙዚቃ አልበሙ 12 ያክል ዘፈኖችን የያዘ ሲሆን አንድ የኦሮሚኛ ዘፈን ተካቶበታል፣ ኤልያስ መልካን ጨምሮ አበጋዝ ክብረወርቅ፣ ሚካኤል ሃይሉ፣ ታምሩ አማረ፣ አዲስ ፍቃዱ እና ብሩክ ተቀባ በቅንብር።
ወንድወሰን ይሁብ፣ ናትናኤል ግርማቸው ፣ ሀብታሙ ቦጋለ፣ ጥላሁን ሰማው በግጥም።
ኤልያስ መልካ፣ አንተነህ ወራሽ ፣ እሱባለው ይታየው፣ ብስራት ሱራፌል፣ አህመድ ተሾመ፣ ዘርአ ብሩክ ሰማው በዜማ።
በሚክሲንግ እና ማስተሪንግ ሰለሞን ሀይለማርያም። በኘሮዲውሰርነት ወንድወሰን ይሁብ ተሳትፈውበታል።
"ማያዬ" የሙዚቃ አልበም አርብ ግንቦት 9/2016 ዓ.ም በናሆም ሬከርድስ የዩቲዩብ ቻናል እንዲሁም በአለምአቀፍ የሙዚቃ መተግበሪያዎች የሚለቀቅ ይሆናል።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቲያትር ጥበባት ትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪ እንዲሁም ከዚሁ ትምህርት ክፍል በቲያትር ፎር ዴቨሎፕመንት የሁለተኛ ደግሪ እጩ ተመራቂ ነች።

❤1
🔥🔥 አርብ ማታ በዋልያ ኢንተርቴይመንት 🔥🔥
#4kilo_entertainment #ሽሙንሙኔ
በቲክቶክ በሚሰራቸው የተለያዩ አዝናኝ እና አስቂኝ ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo በሚገርም የትወና ብቃት የተሳተፈበት #ሽሙንሙኔ የተሰኘውን አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ አርብ ማታ በ#Waliya_entertainment የ YouTube channel ይለቀቃል።
ቅድሚያ እንዲደርስዎና ተወዳጅ ሙዚቃዎች ለማግኘት Subscribe እና Share በማድረግ እንድትጠብቁ በአክብሮት እንጋብዛለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@waliyaentmt?sub_confirmation=1
@4kilo_entertainment
@ermiyas_fekadu
@waliyaentmt
@kiracreative

ተታረቁ!!!!
ዋልያ ኢንተርቴይመንት ከውስጥ ሰዎች እውነታውን ለማጣራት እንደሞከረው ከዚህ በፊት በተፈጠረ ችግር ተወዳጇ ድምፃዊት ታምር ግዛው ሙሉ አልበም ከ ሙዚቃ አቀናባሪው ታምሩ አማረ እና ከ ዜማና ግጥም ደራሲው ናትናኤል ግርማቸው ጋር እየሰሩ በነበሩበት ግዜ በአንዳንድ ምክንያቶች ተጣልተው እንደነበር በዚህም ምክንያት ለታምር ግዛው ሊሰራላት የነበረው ሙሉ አልበም በጠቡ ምክንያት ሙሉ በሙሉ ለ ታዳጊዋና ተወዳጇ ድምፃዊት ቤቴልሄም ሸርፈዲን እንደተሰጠ #waliya_entertainment ያጣራ ሲሆን ነገር ግን አሁን ከብዙ ጊዜ ክፍተት በዃላ በይቅርታ ድጋሜ እንደተታረቁ ለማወቅ ችለናል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
ዋልያ ኢንተርቴይመንት ከውስጥ ሰዎች እውነታውን ለማጣራት እንደሞከረው ከዚህ በፊት በተፈጠረ ችግር ተወዳጇ ድምፃዊት ታምር ግዛው ሙሉ አልበም ከ ሙዚቃ አቀናባሪው ታምሩ አማረ እና ከ ዜማና ግጥም ደራሲው ናትናኤል ግርማቸው ጋር እየሰሩ በነበሩበት ግዜ በአንዳንድ ምክንያቶች ተጣልተው እንደነበር በዚህም ምክንያት ለታምር ግዛው ሊሰራላት የነበረው ሙሉ አልበም በጠቡ ምክንያት ሙሉ በሙሉ ለ ታዳጊዋና ተወዳጇ ድምፃዊት ቤቴልሄም ሸርፈዲን እንደተሰጠ #waliya_entertainment ያጣራ ሲሆን ነገር ግን አሁን ከብዙ ጊዜ ክፍተት በዃላ በይቅርታ ድጋሜ እንደተታረቁ ለማወቅ ችለናል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
😱1
" እናቴ አባቴን ለማስታመም ስትል የጠወለገች ፡ አበባ ነበረች "
ከበፊት ጀምሮ ድምጻዊ ቡዜማንን በተመለከተ ብዙ ሞራል የሚነኩ ቀልዶችን እናያለን ፡ ግን እያንዳንዱ መርዛማ ቀልድ ይህንን ወጣት ሊጎዱ እንደሚችሉ አስበን አናውቅም ።
ቤተሰቡን ለማኖር ፡ ለአመታት ታመው ያለፉትን አባቱን ለማስታመም ሲሉ የተንገላቱ ፡ የደከሙ ፡ በመጨረሻም አባቱ ካለፉ በኋላ ፡ በህመም ላይ የወደቁትን እናቱን ለመርዳት ፡ እህቱን ለማስተማር ፡ ክለብ ዘፍኖ ከጎዳና ተዳዳሪዎች ጋር ለሊቱን እያነጋ ህይወትን ለማሸነፍ ፡ በሙያው የተሻለ ስራ ለመስራት እንደሚጥር እናውቅም ። ግን ሳይደርስብን ለርካሽ ላይክ እና ሰውን ለማሳቅ ብለን የሰወችን ልብ እናቆስላለን ። ይህ ጉዳይ በጣም እጅ እጅ ስላለ ነው ዛሬ ሰይፉ ቡዜማንን ተፋቱት ያለው ።
ይህ ጉዳይ ዛሬ በቡዜማን ሰማነው እንጂ የብዙ ሰወች ታሪክ ነው ። ከያንዳንዱ ሙድ ከምንይዝበት ሰው ጀርባ ያለውን ታሪክ አናውቅም ። ለርካሽ ላይክና ለአጉል ቀልድ ስንል ሰወች ላይ ባንዘባበት መልካም ነው ።
✍️ዋሲሁን ተስፋዬ