#roba_junior #ALBUM
የሮባ ጁኒየር ደቦል የተሰኘው የመጀመሪያ አልበሙ የምርቃት መርሀ ግብር#በምስል
Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
#Ethiopia #waliya_entertainment

👍1
ነዋይ ደበበ : ሃመረ ድምፅ
ነዋይ ደበበ በሐመር ባኮ የተወለደ ሲሆን እድገቱ ግን በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ነው። በአሰላ፣ አዋሳ እና ወላይታ ሶዶ የኖረ ሲሆን ንዋይ ለሙዚቃ ያለው ፍቅር የጀመረው አሰላ ከተማ በሙገኘው በራስ አንዳርጌ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ እያለ ነው። መምህራኑ ነዋይን ለሙዚቃ ፍቅር እንዲኖረው በተለያየ መንገድ ድጋፍ አድርገዋል። በውጤቱም ነዋይ በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ባንድ ውስጥ ጥሩ ውጤት እንዲያሳይ ሆኗል።
ነዋይ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዉስጥ ችሎታውን ካዳበረ በኋላ የሙዚቃ ህይወቱን ለማሳደግ ወደ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ሄደ። በአዲስ አበባ የአምባሳደር ቲያትር እና የራስ ቴአትር ባህላዊ ባንድን ተቀላቀለ።
እ.ኤ.አ. 1970ዎቹ ነዋይ ደበበ ማበል ነዉ የተሰኘዉን በህዝቡ ዘንድ ብዙ ተወዳጅነትን ያተረፉ "እሸት በላሁኝ" ፣ "የጥቅምት አበባ" እንድሁም እኛዉ እንታረቅ የተሰኙ ሙዚቃዎችን ያካተተው የመጀመሪያ አልበሙን ለህዝብ አደረሰ። ነዋይ ከዛ በኋላ አምስት የስቱዲዮ አልበሞችን ለህዝቡ ያደረሰ ሲሆን ከሌሎች አርቲስቶች ጋር ደግሞ በተለያዩ አልበሞች ላይ ተባብሯል።እነዛም ስራዎቹ በብዙ ተመልካቾች ዘንድ ታላቅ ዝናን አስገኝተውለታል።

#Ethiopia #waliya_entertainment #neway_debebe

❤2👍1
የዳዊት ፅጌ በ አሜሪካ DMV አካባቢ ይዘጋጃል ተብሎ የሚነገረው ወሬ ከአርቲስቱ እውቅና ውጪ መሆኑን ተናገረ።
ዳዊት ፅጌም በራሱ በኢንስታግራም ገፁ ላይ እንዲህ ሲል መልክት አስተላልፏል።
"ውድ በ DMV አካባቢ የምትገኙ የሙዚቃ አድናቂዎቼአሜሪካን ሀገር ካሉ የሙዚቃ አድናቂዎቼ ጋር ለመገናኘት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች ሳይስተካከሉ ያለእኔ እውቅና እና ፈቃድ November 24, 2023 በ ዋሺንግተን ዲሲ የሙዚቃ ስራዬን እንደማቀርብ ተደርጎ የተለቀቀው ማስታወቂያ ትክክል ያልሆነ መሆኑን እየገለፅኩ ወደ አሜሪካን ለመምጣት ሙሉ ዝግጅቴን ሳጠናቅቅ በዚሁ ገፄ ላይ የማሳውቃችሁ መሆኑን በትህትና አሳውቃለሁ"
Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
#Ethiopia #waliya_entertainment #dawit_tsige

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Today's Best photo🥰🥰🥰
#Fenan_hidru & #mesay_tefera
#photo #photographychallenge
#photooftheday #photochallengesmilechallengetoday
#waliya_entertainment

👍2
ኦላን ይዤ አላፍርም ይህንን አውቃለሁ
ወደ ፍቅር ልሂድ ምን እጠብቃለሁ?
#Ethiopia | ግፎችን መዘንጋት ቀላል አይደለም። በደልን በበደል ከማወራረድ ይልቅ በደልን ሆን ብሎ መተው እንደ ምላስ ጂምናስቲክ ቀለል ያለ የቃላት ጥምዛዜ አይደለም። የቃላት ወገብን እንደማሠራት ቀሊል አይደለም። ለምጣዱ ሲባል አይጧን ለማሳለፍ፥ የምጣዱን ዋጋ ማወቅ ይፈልጋል። አይጧ በነባር ጥፋቷ ያልተቀጣችው፥ የትክክለኛነት ካባ አስደርቧት እንዳልሆነ የሚያውጠነጥን እሳቤ ይፈልጋል። ይህ እሳቤ ሊሰርጽ የሚሞከረው፥ ለአይጧ እና የቅጣት በትር ለጨበጠው አካል ነው። ዱላ ተይዞ ከአይጧ ሞት በላይ የምጣዱ ሕልው እንደሚልቅ ማሰብ ደግሞ እጅግ በጣም አዳጋች ነው። እንኳን “በደል ያሰለለው የተገዘገዘ አንጀት” ተሸክሞ ይቅርና እንዲያው ያለምንም ምክንያት መዶሻ የያዘ ሰው ሚስማሩን ለመሰመር እጁን ይከረክረዋል።
ፈረንሳዊው ሊቅ ሬኒ፦ "ሰዎች ሀገር ለመገንባት ከፈለጉ በታሪክ ውስጥ የተፈፀሙ አንዳንድ ግፎችን ለመርሳት ዝግጁ መሆን አለባቸው" ይላል። ለመርሳት መሞከር ደግሞ ሁነኛ የማስታወስ መንገድ ስለሆነ ግፎችን መርሳት ይበልጡኑ የማይቻል ያደርገዋል። ይህንን ተቃርኖ ማረቅ የሚችለው ፍቅር ብቻ ነው። ለተበዳዩ የመበደሉን ዕውቅና መስጠት የሚችለው ፍቅር ብቻ ነው። ፍቅር ራሱ የበደል ካሳ ነው።
#ወደ ፍቅር ጉዞ
©ቢኒያም አበራ
Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
#Ethiopia #waliya_entertainment #teddy_afro

ሙዚክ ሪቮሊሽን ክለብ የቲቪ ፕሮግራም ሊጀምር እንደሆነ ተገለፀ
#Ethiopia | ሙዚክ ሪቮሊሽን ክለብ ከአርትስ ቲቪ ጋር በመተባበር በአዲስ አቀራረብ ፕሮግራም ሊጀምር እንደሆነ የአርትስ ቲቪ እኔ ሙዚክ ሪቮሊሽን ክለብ በጋራ ዛሬ ኅዳር 4 /2016 በክለቡ በጋራ በሰጡትጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል ።
አርትስ ቴሌቪዥን በቴሌቪዥን በሚሠራቸው የመዝናኛ ፕሮግራሞቹ እስከ ዛሬ በሃገራችን ከነበሩት የመዝናኛ ፕሮግራሞች በአይነቱ ልዩና ተመራጭ የሆኑ ፕሮግራሞቹን እየሠራ የሚገኝ ሲሆን አሁን ደግሞ ከMusic revolution club በጋራ በመሆን በአይነቱ ልዩ የሆነ የአይድል ፕሮግራም ሊጀምሩ እንደሆነ ገልጸዋል ።
ሙዩዚክ ሪቮሊሽን ክለብ ከተመሠረተ 6 አመታት የሆነው ሲሆን እስካሁን ምንም አይነት ነውር ነገር የሌለበት
👉በየቀኑ ኮንሰርት የሚደገስበት፣የሙዚክ ሪከርድስ ባለቤት፣ከአንጋፋዎቹ ጋሽ መሃሙድ ጀምሮ እስከ አሁን ወጣት ድምፃዊያን ድረስ በዚህ ክለብ የሙዚቃ ሥራውን ያላቀረበ አርቲስት አይኖርም
በዚህ አይድል ዳኛ ሆነው የቀረቡት
👇👇👇
👉ክብረት ዘኪሮስ
👉ሮቤል መሐሪ
👉ዲጄ ዳኒ ናቸው
በሙዩዚክ ሪቮሊሽን አይድል የውድድር መሥፈርት
👉እድሜ ከ16 አመት በላይ
👉ለመመዝገብ 500 ብር
👉የቆይታ ጊዜው ለአንድ አመት ሲሆን በዘንድሮው የገና በአል ተጀምሮ ለቀጣዩ አመት የገና በአል ይጠናቀቃል ሲሉ ገልፀዋል ።

❤1
የኢትዮጵያ የምንጊዜም ምርጥ አቀናባሪ ለርሶ ማነው?
Anonymous Poll
78%
ኤልያስ መልካ
11%
አበጋዝ ክብረወርቅ
3%
ዳግማዊ አሊ
1%
ሁናንተ ሙሉ (ሁኔ)
2%
ሚካኤል ሃይሉ (ሚኪ ጃኖ)
1%
ኪሩቤል ተስፋዬ
3%
ሮፍናን
0%
አቤል ጳውሎስ
1%
ካሙዙ ካሳ
0%
ታምሩ አማረ
ሰዋሰዉ መልቲሚዲያ ከግዙፉ የአለማችን የሙዚቃ ካምፓኒ ዩኒቨርሳል ሚዩዚክ ግሩፕ ጋር በጋራ ለመስራት ተፈራርሟል።
ይህ ስምምነት የሀገራችንን ድምፃዉያን በአለማቀፍ የሙዚቃ ገበያ ላይ ከማስቀመጥ ባለፈ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ እና በሙዚቃዎቻችን ዉስጥ የሚንፀባረቁ ባህሎቻችንን ከፍ አድርገን ለማሳየት ትልቅ በር የሚከፍት ይሆናል።
በ1930ዎችሁ ወደ መዝናኛዉ ኢንደስትሪ የገባዉ እና ዛሬ ላይ ከ46 ቢሊዮን ዶላር በላይ በማንቀሳቀስ የአለምን የሙዚቃዉ ኢንደሰትሪን በቀዳሚነት የሚመራዉ ዩኒቨርሳል ሚዩዚክ ግሩፕ (UMG) ፣ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ዉስጥ የሰዋሰዉን ፈጣን የሆነ አኪያሄድ እና አላማ ተመልክቶ ይህንን በሀገራችን በመዝናኛዉ ዘርፍ ታሪካዊ ሊባል የሚችልን ዉል ተፈራርሟል።
“ከሰዋሰዉ መልቲሚዲያ ጋር በጋራ ለመስራት በመስማማታችን እና የዩ ኤም ጂ ሙዚቃዎችን ወደ ኢትዮጵያ ገበያ ይዘን በመምጣታችን በእጅጉ ተደስተናል ብለዋል” የአፍሪካ ፣ የመካከለኛዉ ምስራቅ እና የኤሲያ ሀገራት የዩ ኤም ጂ ም/ዳይሬክተር ኡልሪክ ካን
“ዩ ኤም ጂ በአፍሪካ ረጅም እና ስኬታማ ተሳትፎ ያለዉ ሲሆን ኢትዮጵያ ካላት የበለፀገ እና ደማቅ የሙዚቃ ባህል አንፃር ዘርፉን ካለበት ደረጃ ሙሉ በሚባል መልኩ ለማሳደግ ከሰዋሰዉ መልቲሚዲያ ጋር በመተባበራችን ደስተኞች ነን ብለዋል”
Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
#Ethiopia #waliya_entertainment
ይህ ስምምነት የሀገራችንን ድምፃዉያን በአለማቀፍ የሙዚቃ ገበያ ላይ ከማስቀመጥ ባለፈ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ እና በሙዚቃዎቻችን ዉስጥ የሚንፀባረቁ ባህሎቻችንን ከፍ አድርገን ለማሳየት ትልቅ በር የሚከፍት ይሆናል።
በ1930ዎችሁ ወደ መዝናኛዉ ኢንደስትሪ የገባዉ እና ዛሬ ላይ ከ46 ቢሊዮን ዶላር በላይ በማንቀሳቀስ የአለምን የሙዚቃዉ ኢንደሰትሪን በቀዳሚነት የሚመራዉ ዩኒቨርሳል ሚዩዚክ ግሩፕ (UMG) ፣ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ዉስጥ የሰዋሰዉን ፈጣን የሆነ አኪያሄድ እና አላማ ተመልክቶ ይህንን በሀገራችን በመዝናኛዉ ዘርፍ ታሪካዊ ሊባል የሚችልን ዉል ተፈራርሟል።
“ከሰዋሰዉ መልቲሚዲያ ጋር በጋራ ለመስራት በመስማማታችን እና የዩ ኤም ጂ ሙዚቃዎችን ወደ ኢትዮጵያ ገበያ ይዘን በመምጣታችን በእጅጉ ተደስተናል ብለዋል” የአፍሪካ ፣ የመካከለኛዉ ምስራቅ እና የኤሲያ ሀገራት የዩ ኤም ጂ ም/ዳይሬክተር ኡልሪክ ካን
“ዩ ኤም ጂ በአፍሪካ ረጅም እና ስኬታማ ተሳትፎ ያለዉ ሲሆን ኢትዮጵያ ካላት የበለፀገ እና ደማቅ የሙዚቃ ባህል አንፃር ዘርፉን ካለበት ደረጃ ሙሉ በሚባል መልኩ ለማሳደግ ከሰዋሰዉ መልቲሚዲያ ጋር በመተባበራችን ደስተኞች ነን ብለዋል”
Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
#Ethiopia #waliya_entertainment
የTiktok creative awards ሊካሄድ ነዉ
#Ethiopia | ዩኒየን ኢቨንትስ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነው (Tiktok creative awards ) በሚል ለየት ያለ የሽልማት ስነስርአት ሕዳር 30 ቀን ያካሂዳል።
የሽልማቱ አዘጋጆቹ ዛሬ በራማዳ አዲስ ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለፁት ሽልማቱ የወጣቶችን ፈጠራ ለማበረታታት የታሰበና ማሕበራዊ ሚዲያውን ለአሉባሌ ነገር እንዳይጠቀሙ ለማድረግ የተዘጋጀ ነው።
ለእነዚህ አሸናፊዎች ወደ ሁለት ሚሊዮን ብር ሽልማት መዘጋጀቱን የሽልማቱ አዘጋጆች በመግለጫቸው ገልፀዋል።
ይህ የተመረጠ ዝርዝር ቅዳሜ ህዳር 8 ቀን
በይፋ በሽልማት ድረ ገ www.tiktokcreativeawards.com ላይ ይገለፃል።
የምርጫው ሂደት፣ ህዝቡ 70% የሚሆነውን የድምፅ ሃይል ይይዛል፣ ይህም ተጠቃሚዎች የሚወዷቸውን ፈጣሪዎች እንዲያሸንፉ ያስችላቸዋል።
በተጨማሪም 30% የመምረጥ መብቶች በእያንዳንዱ ምድብ ላሉ ታዋቂ ዳኞች በአደራ ይሰጣቸዋል ይህም ሚዛናዊ እና አጠቃላይ ግምገማን ያረጋግጣል።
በዚህ ሕዳር 30 ቀን 2016 በስካይላይት ሆቴል በሚዘጋጀው ይህ ለየት ያለ እና የመጀመሪያው በሆነው በዚህ ዝግጅት ላይ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች ታዋቂ ግለሰቦች ተፅዕኖ ፈጣሪዎች እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች የሚካፈሉበት ይሆናል::

🔥🔥ነገ ማታ🔥🔥
🔥🔥OLDIES COVER SONG🔥🔥
Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
FacebooWaliya Entertainmentntmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
#coversongs #waliya_entertainment

በአይነቱ ለየት ያለ የኢንፍሎይንሰሮች የዳንስ ውድድር ሊካሄድ ነው።
በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፅኖ ፈጣሪዎች የዳንስ ውድድር ሊካሄድ ነው። ዝግጅቱም ንጉስ ማልት የሚያዘጋጀው ሲሆን ቅዳሜ በመስቀል አደባባይ ከቀኑ 10 ሰአት ላይ የሚጀምር ይሆናል።

ራፕ ጋድ የተሰኘው የኤሚንየም ዘፈን በአንድ ዘፈን ውስጥ ወደ 1560 ቃላቶችን እንደያዘ ያውቃሉ?
ታዋቂዉ ራፐር ኤምኒየም ሁለት የ ጂኒየስ ዎርልድ ሪከርድን የሰበረ ሲሆን አንደኛው በአንድ ዘፈን ዉስጥ ብዙ ቃላቶችን በመጠቀም ማለትም ወደ 1560 ቃላቶችን በመጠቀምና እንዲሁም በጣም ፈጣኑ ራፕር በመሆን ማለትም በ30 ሰከንድ ውስጥ 225 ቃላቶችን ራፕ በማረግም ሪከርድ ሊሰብር ችሏል።
Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
FacebooWaliya Entertainmentntmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
#eminem #waliya_entertainment