ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ እና ዋልያ ቢራ ለ18 ወራት የሚቆይ የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ።
በዚህ ጊዜ ውስጥም 10 የሙዚቃ ኮንሰርቶችን በክልል ከተሞች ለመስራት ታቅዷል።
በቅርቡ "ዘጠኝ" በሚል ርዕስ ሁለት የሙዚቃ አልበሞችን በአንድ ቀን ለአድማጮች እንደሚያቀርብ የገለፀው ሮፍናን ለዚህ አልበሙ ከዋልያ ቢራ ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራርሟል።
ሮፍናን እና ዋልያ ቢራ ከዚህ በፊት "ስድስት" በተሰኘው አልበሙ ላይ የነበራቸው ጥምረት በሙዚቃ ኢንዱስትሪው ላይ ተፅዕኖ ማሳደሩ ተገልጿል።
በዚህም በክልል ከተሞች 6 ኮንሰርቶችን በማዘጋጀት ለብዙዎች የስራ ዕድል መፍጠሩ ነው የተገለጸው።
ሙዚቀኛው ከዋልያ ጋር በመተባበር በዚህ ሳምንት በሮፍናን ማስተር ክላስ ለ1መቶ50 ጀማሪ ሙዚቀኞች ልምዱን ማካፈሉም ተገልጿል።
ዋልያ ቢራ ይህንን የማስተር ክላስ ወደ ክልል ከተሞች ለመውሰድ ዝግጅት መጀመሩንም አስታውቋል።
የሁለቱ የአጋርነት ስምምነት የሙዚቃ ኮንሰርቶችን ከመስራት ባሻገር የአገርን ባህል ማጎልበት ፣ የራስ ጥበብን ማውጣት፣ የስራ ዕድል መፍጠር እና መልካም አመለካከትን መቅረፅ አላማው እንደሆነ ተገልጿል።
ሙዚቀኛው "ሀራምቤ" እና "ኖር" የተሰኙ ሁለት አልበሞችን በጋራ የያዘ "ዘጠኝ" የተሰኘ አልበም ለአድማጮች ለማቅረብ ዝግጅት መጨረሱን ከዚህ በፊት መዘገባችን ይታወሳል።
"ሀራምቤ" በህብረት ውስጥ ያለ የራስ ቀለምን አጉልቶ ማሳየት ላይ ትኩረት ያደረገ ሲሆን፤ "ኖር" የሚለው አልበም ደግሞ ለአዲስ ሀሳብ፣ ለአዲስ አልበም፣ ለአዲስ ፍልስፍና እና ለአዲስ ነገር ኖር ማለትን የሚያሳይ ነው ሲል ሙዚቀኛው ገልጿል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

👤 Mastewal Eyayu | ማስተዋል እያዩ
🎵 Enzira | እንዚራ
━━━━━━━━━━━━━━
➠ RELEASED: 2024
➠ GENRE: #Ethiopian
➠ TYPE: #Album
➠ TRACKS: 14
➠ FORMATS: #Mp3
➠ CHANNEL: @Waliyaentmt
━━━━━━━━━━━━
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Mastewal_eyayu #Album #Ethio_albums #Waliya_Entertainemnt

👍1
10 ሺህ 125 ብር ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ተወዳጁ ድምፃዊ አስጌ ደንዳሾ ዛሬ የለቀቀውን " አይናለሜ " የሚለውን ሙዚቃ ክሊፕ በጉበት ህመም ለምትሰቃየው ህፃን ማራማዊት
በማራኪ ዩቱብ ና በጉርሻ ፔጅ ላይ Challenge አድርጎት ነበር
ጉርሻ ፔጅ ላይ :-
* 6.1 ላይክ = 6100 ብር
* 1.5 ኮሜንት = 1500ብር
* 415 ሼር = 415 ብር
ማራኪ የቱብ ላይ :-
* 604 ላይክ 604 ብር
* 253 ኮሜንት 506 ብር
* 500 subscriber 1000 ብር
በአጠቃላይ 10 ሺህ 125 ብር አስገብቶላታል::❤️
ያላያችሁ ተጋብዛችዋል https://bit.ly/49to719
በchallenge ለተሳተፋችሁ በሙሉ ምስጋና ቀርቧል::
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music

👤 Rophnan Nuri | ሮፍናን ኑሪ
🎵 Harambee | ሃራምቤ
━━━━━━━━━━━━━━
➠ RELEASED: 2024
➠ GENRE: #Ethiopian
➠ TYPE: #Album
➠ TRACKS: 10
➠ FORMATS: #Mp3
➠ CHANNEL: @Waliyaentmt
━━━━━━━━━━━━
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Rophnan #Album #Ethio_albums #Waliya_Entertainemnt