Waliya Entertainment
296 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቬሮኒካ አዳነ በአሜሪካ ስላጋጠማት ህመምና የኮንሰርቱ ሁኔታ ከምስጋና ጋር ለህዝቡ አስረዳች።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent

#waliya_entertainment #Veronica_Adane
ታዋቂዋ ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ የተሳተፈችበት ቀይ መስመር የተሰኘው ፊልም ለእይታ ሊቀርብ ነው።

#Ethiopia | "ቀይ መስመር' በሚል ርዕስ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፊልማችን አርብ ከታህሳስ 5 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት በሁሉም ሲኒማ ቤቶች ለዕይታ የሚቀርብ መሆኑን በደስታ እያበሰርን ሰኞ ታህሳስ 8 ቀን 2016 ዓ/ም ከቀኑ አስራ አንድ ሰአት ተኩል ጀምሮ በአለም ሲኒማ በቀይ ምንጣፍ ሥነ ስርአት በድምቀት ይመረቃል ሁላችሁም ተጋብዛችኃል ።

ተዋንያን ቬሮኒካ አዳነ
ካሳሁን ፍሰሃ /ማንዴላ/
ዝናቡ ገ/ ስላሴ /መንጌ / እና ሌሎችም
ደራሲና ዳይሬክተር ኮከብ ብርሃኔ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Veronica_Adane #Film #Waliya_Entertainement