Waliya Entertainment
287 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
አንጋፋ የኪነ-ጥበብ ምሽት ...!

#Ethiopia | በታላቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የሚዘጋጀው የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር ሰባተኛ ምሽቱን ከፍ ባለ ዝግጅት ዕረቡ ጥር 8 ያካሂዳል። በዕለቱም ድምጸ መረዋው ጎሳዬ ተስፋዬ በመሀከላችን ይገኛል! እንዲሁም ግጥሞች ፣ ወግ ፣ ሙዚቃና ሞኖሎግ ተሰናድተው እናንተ ውድ ታዳሚዎቻችንን በባህል ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ በ 11: 30 ጀምሮ ይጠብቃችኃል ።

#ማስታወሻ :— ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁን ሰዓት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የስነ ጽሑፍ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ዛሬ የምርጥ ድምፃዊው የአዲስ ለገሰ ልደት ነው።
🎂🎂Happy Birthday🎂🎂

ከአዲስ ለገሰ ስራዎች የቱን ትወዱታላችሁ?

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Addis_legesse #Album  #Waliya_Entertainemnt
🎉3
Attention

የአስፋው መሸሻ የሽኝትና የጸሎት መርሃግብር
ረቡዕ ጃንዋሪ 17፣ ከቀኑ 2PM ጀምሮ፣
ቨርጂኒያ በሚገኘው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ (ECDC) አዳርሽ የሽኝት መርሃግብር
901 S Highland St,
Arlington, VA 22204

ሃሙስ፣ ጃንዋሪ 18
ከጠዋቱ 10 AM ጀምሮ የጸሎት ስነስርዓት በደብረገነት መድሃኒአለም ቤተክርስትያን
4401 Old Branch Ave.,
Temple Hills, MD 20748
ከጸሎተ ፍታቱ በኋላ ከ1 PM ጀምሮ ጸበል ጸዲቅ ቨርጂኒያ በሚገኘው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ (ECDC) አዳርሽ
901 S Highland St,
Arlington, VA 22204

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Asfaw_Meshesha #music  #Waliya_Entertainemnt
😭1
🍋ልዩ የጥምቀት ፕሮግራም ከ ሃይማኖት ግርማ ጋር በ ዋልያ ኢንተርቴይመንት!!!

ሁሌም ለናንተ አሪፍ አሪፍ ስራዎችን ይዞ በመቅረብ የሚታወቀው ዋልያ ኢንተርቴይመንት እነሆ ለጥምቀት በአሉን በአል የሚያስመስል ልዩ የበአል ዝግጅት ከ ባላገሩ ቲቪ ጋር በመተባባር ወደናንተ ሊያደርስ ነው።

ቅዳሜ ከምሽቱ 2:00 ሰአት በዋልያ ኢንተርቴይመንት የዩቲዩብ ቻናል እና በባላገሩ ቲቪ ይጠብቁን። በደንብ ያተርፉበታል!!!!

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Haymanot_girma
👍1
ሊንግ ዋንግ ፌንግ ድምጻዊ ራሄል ጌቱን የሞሊ የልብስ ሳሙና የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ::

#Waliya_Entertainemnt
የሊንፌ ዋንግ ድርጅት አባላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የብራንድ አምባሳደርነት የተቀበለችው ድምጻዊ ራሄል ጌቱ "በሊንፌ ዋንግ የሚመረተው እና በጥራቱ ወደር የሌለውን የሞሊ የልብስ ማጠብያ ሳሙና ብራንድ አምባሳደርነት በመመረጤ ከፍተኛ ኩራት ይሰማኛል" ስትል ገልጻለች

ድምጻዊ ራሄል ጌቱ "በንጽህና ህይወትን መምራት የኑሮ ዘይቤዬ በመሆኑ የዚህ የጽዳት መገለጫ የሆነ ሳሙና አምባሳደር መሆኔ ከምወደው ማንነት ጋር የተቆራኝ በመሆኑ ከፍተኛ ኩራት ይሰማኛል" ስትል በብራንድ አምባሳደርነት መመረጧ የፈጠረባትን ደስታ ገልጻለች::

በአረፋው: በልዩ የሎሚ መአዛው :በፀረ ባክቴሪያ ይዘቱ እንዲሁም ከእጥበት በኃላ ከልብስ ላይ በማይጠፋው ድንቅ መአዛው የሞሊ ሳሙናን ተመራጭ እንደሚያደርገው ተገልጿዋል።

ሊንግ ዋንግ ፌንግ እና ክሊን ማቴሪያል ከድምጻዊ ራሄል ጌቱ ጋር የገቡትን የብራንድ አምባሳደርነት እንዳስደሰታቸው ገልፀው ህብረተሰቡ የሞሊ የልብስ ሳሙናን እንዲጠቀም በጋራ ጋብዘዋል::

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
🍋ልዩ የጥምቀት ፕሮግራም ከ ሃይማኖት ግርማ ጋር 2 ቀን ቀረው።

ሁሌም ለናንተ አሪፍ አሪፍ ስራዎችን ይዞ በመቅረብ የሚታወቀው ዋልያ ኢንተርቴይመንት እነሆ ለጥምቀት በአሉን በአል የሚያስመስል ልዩ የበአል ዝግጅት ከ ባላገሩ ቲቪ ጋር በመተባባር ወደናንተ ሊያደርስ ነው።

ቅዳሜ ከምሽቱ 2:00 ሰአት በዋልያ ኢንተርቴይመንት የዩቲዩብ ቻናል እና በባላገሩ ቲቪ ይጠብቁን። በደንብ ያተርፉበታል!!!!

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Haymanot_girma
🔥1
«በኢትዮጵያ ቀዳሚው ራፐር እኔ ነኝ» ድምፃዊ ኤልያስ ተባበል

#Waliya_Entertainemnt
በኢትዮጵያ ራፕ ማን ጀመረው የሚለው ክርክር በልጅ ሚካኤል እና በቴዲ ዮ መካከል ክርክሩ እስካሁን አልበረደም አሁን ግን ድምፃዊ ኤልያስ ተባበል በኢትዮጵያ ቀዳሚው ራፐር እኔ ነኝ Well qualified የሆንኩ ድምፃዊ ነኝ ማለቱን ፋስት መረጃ ከድምፃዊው ሰምቷል። የመጀመሪያ የራፕ ሙዚቃዬ በ1985 ዓ.ም አሜሪካ ሆኜ ነው የለቀቅኩት ብሏል። ያኔ ሐበሻ የራፕ ሙዚቃ አልሞከረም ሲል ኤልያስ ገልጿል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ከቴዲ አፍሮ

በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ።

መልካም በዓል።

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ፍቅር ያሸንፋል!
ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
⭕️ዛሬ ማታ 2 ሰአት ላይ!!!!!!
🍋ልዩ የጥምቀት ፕሮግራም ከ ሃይማኖት ግርማ ሰአታቶች ቀሩት።

ሁሌም ለናንተ አሪፍ አሪፍ ስራዎችን ይዞ በመቅረብ የሚታወቀው ዋልያ ኢንተርቴይመንት እነሆ ለጥምቀት በአሉን በአል የሚያስመስል ልዩ የበአል ዝግጅት ከ ባላገሩ ቲቪ ጋር በመተባባር ወደናንተ ሊያደርስ ነው።

ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ሰአት በዋልያ ኢንተርቴይመንት የዩቲዩብ ቻናል እና በባላገሩ ቲቪ ይጠብቁን። በደንብ ያተርፉበታል!!!!

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Haymanot_girma
Waliya Entertainment pinned «https://www.youtube.com/watch?v=WoJve-eoBFE»