የቴዲ አፍሮ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት
ቤዛ ኩሉ ዓለም፥ ዮም ተወልደ።
እንኳን ለጌታችን፣ ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #teddy_afro

ተወዳጁ ድምጻዊ ካሳሁን እሸቱ (ካሴዬ) በአልን ከተቸገሩ ወገኖቻችን ጋር ምሳ በማብላትና በመጎብኘት አሳለፈ
#Waliya_Entertainemnt | በእዚህ ከባድና ፈታኝ ወቅት በአልን ከተቸገሩና አስታዋሽ ካጡ ወገኖቻችን ጋር ቤት ያፈራውን አካፍሎ መዋሌና ማሳለፍ ፈጣሪን የሚያሥደስት ትልቅ ስራ መሆኑን የተረዳው እና በቅርቡ ሙሉ አልበሙን ለአድናቂዎቹ ጀባ የሚለው እጅግ ተወዳጁ ድምጻዊ ካሳሁን እሸቱ (ካስዬ) የገናን በዓል ከ560 በላይ ለሚሆኑ የጌርጌሶን የአእምሮ ህሙማን ማዕከል ሙሉ የምሳ ወጪ በመሸፈን የምሳ ማብላት ፕሮግራም አካሂዷል።
ይህን ስራ ያስተባበረው እንደ ሁልጊዜው ሁሉ አርቲስት ጓደኞቹንና በውጭ የሚኖሩ ወዳጆቹን እያስተባበረ ወደ በጎ አድራጎት ድርጅቶች በመውሰድና ድርጅቶች እንዲረዱ የማድረግ ስራ ሲሰራ የሚታወቀው ፕሮሞተር ሰለሞን ገብረ ማርያም ነው።
አርቲስት ካስዬ እና ከውጭ የመጡት የሰለሞን ጓደኞች በምሳ ማብላቱና በጉብኝት ፕሮግራሙ ላይ በመገኘታቸው ደስታቸውን የገለጡ ሲሆን ከምሳ ማብላቱ በተጨማሪ በሀገራችን ኢትዮጵያ የሀገር ዳር ድንበርን ጠብቀው አስከብረው ያቆዩልንን የቀድሞ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላትን ጎብኝተው የገንዘብ ድጋፍ አድእገው ተመርቀው እና ተመሥግነው ተመልሰዋል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቴዲ_ዮ 3ኛ አልበም ነገ ጥር 1 በ Amazon እና iTunes ይለቀቃል!
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Teddyyo #Yeleyal #ይለያል

ራሄል ጌቱ በአዲስ ስራ ተመለሰች
"ወዳጆቼ እንደምን ከረማችሁልኝ ደስ ደስ እያለኝ የማጋራችሁን “እዩት” የተሰኘውን ብዙ የተለፋበትን ስራ አርብ ማታ በናሆም ሪከርድስ ወደናንተ እስክናደርስ እጅግ ጓጉቻለው:: 🤎
ግጥምና ዜማ :- ሀብታሙ ቦጋለ
ቅንብር ሚክሲንግና ማስተሪንግ :- ታምሩ አማረ
ሊድ ጊታር :- ሚካኤል ሀይሉ (ሚኪ ጃኖ)
ፕሮዳክሽን :- 16 ፊልም ፕሮዳክሽን
እዚ ስራ ላይ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ሁላችንም እንኳን ደስ አለን ምስጋናዬና ፍቅሬ ይድረሳችሁ :: "
ራሔል ጌቱ

#Waliya_Entertainemnt #Music #Rahel_getu

አርቲስት ማሪቱ ለገሰ ከሆስፒታል ወጣች።
ባጋጠማት ህመም ሆስፒታል የከረመችው የአምባሰሏ ንግስት አርቲስት ማሪቱ ለገሰ አሁን ላይ በጥሩ ጤንነት ላይ እንደምትገኝ ከዋልያ ኢንተርቴይመንት ጋር በነበራት ቆይታ ተናግራለች።
አንጋፋዋ አርቲስት ማሪቱ ለገሰ አሁን ላይ ከሆስፒታል ወጥታ አሁን በመኖሪያ ቤቷ ያለች ሲሆን መላው ኢትዮጵያዊያንንም አመስግናለች።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Maritu_legesse

❤1
የታዋቂው ሙዚቀኛ (ቴዲ አፍሮ) ሚስት አርቲስት አምለሰት ሙጬ የብራንድ አምባሳደር ሆና ተሾመች።
አለም አቀፍ የጥራት ደረጃ ሽልማት ያገኘው የጀርመን ሪልእስቴት የሆነው ሮክ ስቶን ኢትዮጵያ ያለዉን ትልቅ ዓላማ ከግብ ለማድረስ ያግዘው ዘንድ ተወዳጅን ተዋናይት፣ ታዋቂ የሚድያ ባለሙያ እና ግንባር ቀደም የአረንጓዴ ልማት ተሟጋች አርቲስት አምለሰት ሙጩን የከፍታ አፓርትመንቶች ብራንድ አምባሳደር አድርጎ መሾሙን ገለፀ።
አርቲስት አምለሰት በዋናነት የሮክስቶን ራዕይ በሆነው የአረንጓዴ ልማት እ ና የአካባቢ ጥበቃ ተነሳሽነቶች ላይ በመሳተፍ፣ የድርጅቱ ማስታወቂያዎችና ዝግጅቶች ላይ ፕሮጀከቱን በመወከል በኢትዮጵያ እና በሌሎችም አለም አቀፍ ሀ ገራት ላይ በማስተዋወቅ ተፅእኖ እንደምትፈጥር ይታመናል ብሏል ድርጅቱ።
አርቲስት አምለሰት ሙጩ ይህንን ፕሮጀከት እንድትወከል የተመረጠችበት ዋነ ኛው ምከንያት አረንጓዴ ዓለምን ለመፍጠር በሚደረጉ ሁለንተናዋ እውቅናዋን ተጠቅማ የተለያዩ ንቅናቄዎችን ማሳካት በመቻሏ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ በከፍታ አፓርትመንቶች የቤት ባለቤት በመሆኗም ነው።

ታዋቂው ዘፋኝ (The Weekend) ከ 1000 ለሚበልጡ ህፃናት የላፕቶፕ ድጋፍ አደረገ
አቤል (The Weekend) የተባለው ትውልደ ኢትዬጲያዊው አለምአቀፍ የሙዚቃ አቀንቃኝ በአሜሪካ ሎስአንጀለስ ከተማ "School on wheels) ለተሰኘ ድርጅት በስሩ ለሚማሩ ከ1000 ለሚበልጡ ቤት አልባ ህፃናቶች የላፕቶፕ ድጋፍ አደረገ።
ከዚ በፊት አቤል (The Weekend) በሚሊየኖች የሚቆጠሩ የገንዘብ እና የቁስ ድጋፍ ኢትዮጵያን ጨምሮ በጋዛ ፣ በሊባኖስ እንዲሁም በተለያዩ ከተሞች ማረጉ ይታወሳል።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #The_weekends

👍1
የአስቻለው ፈጠነ አልበም ነገ ይለቀቃል
#Ethiopia | እናትዋ ጎንደር እና ካሲናው ጎጃም በተሰኘው ተወዳጅ ነጠላ ዜማው የሚታወቀው አስቻለው ፈጠነ ነገ አዲስ አልበም እንደሚለቅ አስታውቋል፡፡
ድምፃዊው ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አልበሙ “አስቻለ” የተሰኘ ሲሆን ሦስት አመት ገደማ እንደፈጀና በጠቅላላ 14 ዘፈኖች ተካተውበታል፡፡
አልበሙ በተለያዩ ቋንቋዎች የተሰራ ሲሆን ከነዚህም መካከል ባስኬቶኛ፣ አገውኛ፣ ጉምዝኛ፣ ትግሪኛ፣ ኦሮሚኛ እና ሌሎችም ቋንቋንዎችን ያካተተ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
ከዚህ በተጨማሪም ብዙ ባህላዊ መሳሪያዎችን በአልበሙ እንደተጠቀመ የተገለፀ ሲሆን ከ20 በላይ አጃቢዎችም እንደተካተቱበት ተጠቁሟል፡፡
የአልበሙ መታሰቢያነት በቅርቡ በህይወት ላጣነው ለአቀናባሪው እስራኤል መስፍን ይሁንልኝ ያለው አስቻለው ከ14ቱ ዘፈኖች 9ኙ በእሱ የተሰሩ መሆናቸውን አስታውሷል፡፡

ጋዜጠኛ የኑስ ሙሃመድ እንደከተበው
።።።።።።።።።።።።
ሁለት ገዳማውያን፣
በኪነጥበቡ ዓለም አሉ እንጂ የሉም። ሁለቱም ስለባህል፣ ስለታሪክ፣ ስለፍቅር፣ ስለአንድነት፣ ስለሰብዓዊነት ነው ሚጨነቁት። ይሄን የምለው የአብሮ አደግ ያህል ስለማውቃቸው ነው።
አስቼ ሙዚቃውን ለቅቆ ሰው በደስታ እብድ ሲልለት እሱ ግን ወዲያው ስልኩን አጥፍቶ ወደ ገዳም ይሄድና ንሰሃና ጸሎቱን ይጀምራል። ከእናትዋ ጎንደር በኋላ መድረክ ላይ እንዲዘፍን በመላው ዓለም ያልዘነበለት የሚሊዮን ብር ጋጋታ አልነበረም። ወይ አምስት! አስቼ እንደ ዱሮው ወደ ገዳሙ፣ ወደ ሕሊና ሰላሙ፣ ቅድሚያ ለሰላም እንኑር ወደሚል ብሂሉ ... ከገዳም ሲመለስም ከዛችው ድሮ ከሚመገብባት ምግብት ቤት... ከዛው ድሮ ሻሂ እየጠጣ ከሚጫወታቸው ሰዎች ጋር... ነው።
ሶሚክ ለጥበብ የተፈጠረ ነው። አንድ ጥሩ ነገር ካየባችሁና ሥራ ወዳድ እንደሆናችሁ ካመነ ገንዘብ ባይኖራችሁም ሌላ ቦታ ሚሊዮን ብር የምትጠየቁትን ፕሮዳክሽን በነፃ ሠርቶ ያስረክባችኋል። በፈጠራችሁ አስደንቁት እንጂ ከናንተ የሚያገኘው ቅድመ ክፍያ ጉዳዩ አይደለም። በዛ ላይ እርጋታው፣ የተግባር ሰውነቱ፣ ብልጭልጭ አለመውደዱና እዩኝ እዩኝ አለማለቱ ... ብዙ ባህሪዎቹ ከሱ ጋር ስትሆኑ ምቾት ይሰጣችኋል።
ነገ ሁለታቸውም (ከአቀናባሪዎችና ገጣሚዎች ጋር) ለዓመታት የለፉበትን የአልበም ሥራን "አስቻለ"ን ለህዝብ ያቀርባሉ። ሁለቱም አዲስ እይታን፣ አዲስ ጣዕምን፣ ለማሳየትና እናንተን ለማስደሰት እንጂ ለሥምና ለዝና እንዲሁም ለጥቅም የሚያወጡት አልበም አይደለም። ከአልበሙ አንዳንዱ ሙዚቃ በጥልቅ ጥናት የተሠራና አጀብ የሚያሰኝ ነው። ቁጭ ብድግ የሚያደርጉ ድንቅ ዜማና ግጥሞች ከአስገራሚ የአዘፋፈን ስልት ጋር የተካተቱበት ነው። በዛ ላይ ድንቅ ህብራዊነትና ሁለንተናዊነትን የተላበሰ ራሱ ኢትዮጵያዊ የሆነ አልበም ነው!
አስቼ ሚሊዮን ብሮችን እየገፋ ቆይ የህሊና ሰላም ይቅደም እያለ እንዲህ የሚብሰለሰለው በእናንተ ልብ የሚቀር አንዳች ነገር ለማስቀረትና ለመጨመር በማሰብ ነው። ሁለቱም ጋ ሥግብግብነትና ራስወዳድነት የለም። እኔ የጥበብም ይሁን የኑሮ ገዳማውያን ብያቸዋለሁ። ሁሌም በዚህ ከፍታቸው እንዲፀኑ በጎውን ሁሉ እመኝላቸዋለሁ።

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
👍1
👤 Yema | የማ
🎵 Yedega Sew | የደጋ ሰው
━━━━━━━━━━━━━━
➠ RELEASED: 2024
➠ GENRE: #Ethiopian
➠ TYPE: #Album
➠ TRACKS: 12
➠ FORMATS: #Mp3
➠ CHANNEL: @Waliyaentmt
━━━━━━━━━━━━
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Yema #Album #Ethio_albums #Waliya_Entertainemnt

❤1👏1