Waliya Entertainment
287 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
#ይመልሱ_ይሸለሙ
የባለፈው ሳምንት ጥያቄዉን ከመለሱት ዉስጥ የ 100ካርድ ተሸላሚዎች
1, Egzer Ethio Selam Yargiln
2, idosatola5921
3, Wiz Man

ሲሆኑ አሸናፊዎቹም ስልክ ቁጥራችሁን ኢንቦክስ በማረግ ሽልማታችሁን መውሰድ ትችላላችሁ።
👉 በየሳምንቱ ጥያቄ በመመለስ ይሸለሙ

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Ethiopia #waliya_entertainment
Job Vacancy: Part-Time Camera Operator & Video Editor

Waliya Entertainment is seeking a skilled and creative camera operator and video editor to join our growing team. This is a part-time position with flexible hours to accommodate your schedule.

To Apply:
Please submit your resume and cover letter to
+251 940 206 461
+251 967 555 578

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Ethiopia #waliya_entertainment
7ኛው ኦዳ አዋርድ የፊታችን ታህሳስ 11 ይካሄዳል

7ኛው ኦዳ አዋርድ የፊታችን ታህሳስ 11 2016 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በስካይ ላይት ሆቴል እንደሚካሄድ በሻቱ ቶለማሪያም መልቲ ሚዲያ ከኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ጋር በመተባበር አዋርዱን አስመልክቶ በዲሊኦፖል ሆቴል በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል

በእለቱም ከተለያዩ የጥብብ ዘርፎች የተወጣጡ ከ60 በላይ እጩዎች ቀርበው አሸናፊዎች ተለይተው እንደሚሸለሙ የተገለፀ ሲሆን አንጋፋና ታዋቂ ባለሙያዎችም ስራዎቻቸውን በመድረክ ያቀርባሉ፡፡

የ7ኛው ኦዳ አዋርድ የሚከተሉትን የሽልማት ዘርፎች ያካተተ ነው

በሙዚቃ

1. የአመቱ ምርጥ አልበም

2. የአመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ

3. የአመቱ ምርጥ ቪዲዮ ክሊፕ

4. የአመቱ ምርጥ የሙዚቃ ስቱዲዮ

5. የአመቱ ምርጥ አዲስ ድምፃዊ

6. የአመቱ ምርጥ ሴት ድምፃዊት

7. የአመቱ ምርጥ የሙዚቃ ጥምረት

8. የአመቱ ምርጥ ዘመናዊ ሙዚቃ

9. የአመቱ ምርጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ አርቲስት

በመፅሃፍ ዘርፍ

10. የአመቱ ምርጥ የልብወለድ መፅሃፍ

11. የአመቱ ምርጥ የግጥም መፅሃፍ

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Ethiopia #waliya_entertainment
ያሬድ ነጉ ከእውቋ የሱዳን ድምጻዊት ማንአል ኢልብድር ጋር ስራቸውን በአንድነት ፓርክ ሊያቀርቡ ነው።

ያሬድ ነጉ በማህበራዊ ገፁ ላይ እንዳስታወቀው December 17 (እሁድ ታህሳስ 7) ከእውቋ የሱዳን ድምጻዊት mnaal elbdre (አርቲስት ማንአል ኢልብድር)ጋር በአንድነት  ፓርክ የሙዚቃ ስራችንውን እንደሚያቀርቡ አስታወቀ።

"እንደሚታወቀው ብሔራዊ ቋንቋዋ አረብኛ የሆነው ሱዳን የአባይን ውሃ ከኢትዮጵያ ጋ በጋራ ከሚጠቀሙ የአፍሪካ ሀገራቶች አንዷ መሆኗ ይታወቃል። የሱዳን የሙዚቃ ምት በአፍሪካ እና በዓለም ያለው ተቀባይነት እጅግ አስደሳች ሲሆን በሀገራችን ደግሞ ልዩ ተቀባይነት እና ተወዳጅነት ካላቸው የሙዚቃ ስልቶች ውስጥ አንዱ ነው።

ከጎረቤት ሀገራቶችና ከዓለም ማህበረሰብ ጋ ያለን ግንኙነት በኪነጥበብ ስራዎች ሲደገፍ መልካም መሆኑን እየገለጽኩ ይኽችን እውቅ የኪነጥበብ ባለሙያ በሀገራችን ባህል መሰረት እንቀበላት ስል እጠይቃለሁ" ሲልም ድምፃዊ ያሬድ ነጉ መልክት አስተላልፏል።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Ethiopia #waliya_entertainment
ለ7ተኛው የኦዳ አዋርድ የ2015 ምርጥ አልበም እጩዎች

1, Aadam Mohaammad
2, Tafari Salaalee
3, Kadijjaa Hajii
4, Kuul Surree
5, Surraa T

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Ethiopia #waliya_entertainment
ለ7ተኛው የኦዳ አዋርድ የ2015 ምርጥ ነጠላ ዜማ እጩዎች

1, Sinnishaaw Mulat'aa
2, Sisaay Tufaa
3, Galaanaa Gaaromsaa
4, Gadaa Hamdaa
5, Kee'ol Nagaasaa

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Ethiopia #waliya_entertainment
ለ7ተኛው የኦዳ አዋርድ የ2015 ምርጥ የቡድን ዘፋኞች እጩዎች

1, Yoosan, Leencoo, Bisihiryaa, Margituu, Shakkisoo, Ibiddoo, Baacaa
2, Kadiir Ahimed, Margituu Warqinaa
3, Faaxee Anniyaa, Shakkisoo Awwal
4, Ayyaanoo Bariisoo, Meelaat Biraanuu
5, Bashaadduu Ababbaa, Aboomsaa Tulluu