ያሬድ ነጉ በሙዚቃ ውድድር ዳኛ ሆኖ ሊመጣ ነው !
አዲስ ዋልታ ቴሌቭዥን የሙዚቃ ውድድር ሊጀምር ነው !
የውድድሩ ቅርፅም በተለያዩ አለማት እንደሚቀርቡት
Voice አይነት ያለው ሲሆን ለውድድሩ የተመረጡት
ዳኞች የሚከተሉት ናቸው ፦
1ኛ. የሙዚቃ መምህር እና ድምፃዊት የሺ ደመላሽ
2ኛ. ድምፃዊት ትዕግስት ሀይሉ (እግቱ)
3ኛ. ድምፃዊ ያሬድ ነጉ
ሁሉአዲስ የሬድዬ ፕሮግራም አገኘሁት እንዳለው መረጃ ከሆነ ዋልታ ቴሌቭዥን ለዚህ ውድድር አሸናፊ ሆኖ ለሚያጠናቅቀው ተወዳዳሪ 1,000,000,00 ( አንድ ሚሊዮን ብር) ይሸልማል።
ምንጭ - ሁሉአዲስ የሬዲዬ ፕሮግራም
Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent
#Ethiopia #yared_negu

ያሬድ ነጉ መልዕክቱን አስተላልፏል !
የመጨረሻው ሰዓት የመጨረሻው ደቂቃ አለፈች እኔን አስጨንቃ ! በመድሀንያለም እርዳታ
እግዚያብሄር ከመጀመሪያው አንስቶ እስከ መጨረሻው ይመለከታል
የሆነውን ያውቃል !
የሚሆነውን ያውቃል !
ህመሜን ወስዷል
ሀዋሳ የአላቲዮን ሆስፒታል ዶክተሮች, ነርሶች, የሆስፒታል ሰራተኞች በሙሉ ከልቤ አመሰግናለው 🙏🙏🙏
አጎቴ ነጋሽ ከድር እግዚአብሄር ያክብርህ ❤️❤️🙏🙏 አላህ ይስጥልን
ስለተጨነቃቹልኝ እና ስትፅልዩልኝ የነበራቹ በሙሉ እስላም ❤️ክርስቲያን ❤️ወንድም ❤️እህቶቼ ❤️እናት ❤️አባቶቼ ❤️ክብር ይስጥልኝ ❤️🙏🙏🙏
ሰላም ነው 🙏
ይርጋለም ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ⛪️💒⛪️❤️❤️🙏
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #yared_negu

በ2024 የ አፍሪካ ኢንተርቴይመንት ሽልማት በ አሜሪካ ድምፃዊ ያሬድ ነጉ የአመቱ ምርጥ ወንድ አርቲስት በሚል ዘርፍ ታጭቷል።
በዚህ ዘርፍ እጩዎች
- Eddy Kenzo
- Rayvanny
- Marioo
- The Ben
- Harmonize
- Yared Negu
- Tamer Hosny
- Young Stunna
- Jah Prayzah
- Focalistic
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - http://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #yared_negu
በዚህ ዘርፍ እጩዎች
- Eddy Kenzo
- Rayvanny
- Marioo
- The Ben
- Harmonize
- Yared Negu
- Tamer Hosny
- Young Stunna
- Jah Prayzah
- Focalistic
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - http://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #yared_negu
"እንደድከማችን ...እንደተሰበርነው ...በጭንቀት ውስጥ እንሆነው ...እንደታመምነው...የሚያበረታ አካል እንደፈለግነው ...መጠንከር እና በራስ መቆም እንደፈለግነው አምላክ ያውቃል ! ይህን ሁሉ የሚያውቅ ጌታ አለን ...ስለኛ ሁሉን የሚያውቅ ጌታ አለን ። እኛ ማወቅ ያለብን አምላክ እንዳለን ነው ። አዎ አምላክ አለ!!❤️❤️❤️" - ያሬድ ነጉ