Waliya Entertainment
296 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
🌟Our Waliya Masterclass event was a huge success! 🌟

We were honored to have the incredible Yemariam Chernet (Yema), the voice behind the Yedega Sew album, and the talented producer Eyuel Mengistu share their experiences and insights with aspiring artists. 🎤🎶

A big thank you to everyone who attended and made this event unforgettable. 🙏

Tnxs For Coming @yemisme & @eyuel_mengistu_

Stay tuned for more exciting events! #WaliyaMasterclass #YedegaSew #Yema #EyuelMengistu #WaliyaEntertainment #BritishCouncil #MusicMasterclass

@waliyaentmt
የጂጂ ነገር ...

#Ethiopia | ጋዜጠኛ፣ ቁጥር 1 የመድረክ መሪ ፣ ባለአስገምጋሚ ድምፅ ባለቤት ወንድወሰን ከበደ ስለ ድምፃዊት እጅጋየሁ ሽባባው ( ጂጂ ) ከአሜሪካ መልዕክት አስተላልፏል።

የአዲስ አበባ ኤግዚበሽን ማእከል ዛሬ ላይ በስራቸው የገነኑና ተወዳጅነትን ያተረፉ ድምፃዊያን ገና ከጅማሯቸው ከህዝብ ጋር የመገናኛ መድረክና ለስካኬታቸው በር የከፈተ ባለውለታቸው ነው።

ከ1980ዎቹ አጋማሽ ጀምሮ በመድረኩ ስራቸውን ያቀርቡ ከነበሩት ባንዶች አክሱማይት ፣ኤክስፕረስ ፣መዲና ፣ሴቫንስና ዳኒ ቦይ የሚጠቀሱ ሲሆን በማእከሉ አልፎ አልፎ ብቅ ከሚሉት ባንዶች በአርቲስት ቻቺ ታደሰ እና በሙዚቀኛ ወንድሞቾ በቤዚስቱ ፖሊ ታደሰ እንዲሁም በድራመሩ ዘላለም ታደሰ የሚመራው "ሩትስ ኤንድ ካልቸር ባንድ " ይታወሳል።

ሩትስ ኤንድ ካልቸር ባንድ ሲነሳ የዛን ጊዜዋ ለግላጋ ወጣት እጅጋየሁ ሽባባው /ጂጂን /አልዘነጋትም ።

እኔና ጂጂ እዉቂያችን በ1987 አ.ም የሚጀምር ሲሆን በዚያን ጊዜ የአስቴር አወቀና የቡዙዬ ጥሩ አድርጋ ትጫወት ነበር ።

ብዙም ሳትቆይ ወደ አሜሪካን ሀገር ሀገር ሄደች። እሷ ከሄደች ከጥቂት አመታት በኋላም እኔም ወደ አሜሪካን ሀገር አቀናሁ። የተለያየ ስቴት እንኖር ስለነበር ሳንገናኝ ቆየን። ከአመታት በኋላ ከኒውዮርክ አንድ ወዳጄ ያለችበትን ጥሩ ያልሆነ ሁኔታ ስለነገረኝ በስልክ እየተገናኘን ማውራት ያዝን።

በየቀኑ በሚባል በስልክ እናወራለን። ወደ ቀልቧ ስትመለስም በትዝታ የኢትዮጵያ የመድረክ ቆይታዋንም አንስተን እንጨዎታለን ። ተወዳጁ ድምፃዊ አያሌው መስፍንና ሻምበል በላይነህን በስልክ አገናኝቻትም ተጨዎውተዋል።
ከጥቂት ወራት በፊት እሁድ ማለዳ  ወደ ምትኖርበት  ኒውዮርክ ብሮክስ ሁለት የሚዲያ ባልደረቦቼንና አንድ ወዳጄን አስከትዬ መንግስት በሰጣት ቤቷ ተገኝተን፤ ተጨዎወትን።

ለሚወዳት ህዝብም በቪዲዮ መልክት አስተላልፋለች። ሆኖም በተለያየ ምክንያት እስክ አሁን ያለቀኩትን ቪዲዮ ከነምክንያቱና ተጨማሪ መረጃ ጋር የማጋራችሁ ይሆናል ።

ዛሬም ድረስ ጂጂ ወደ ሀገሯ ልትገባ ነው እየተባለ የሚነገረው ሁሉ ከሀቅ የራቀ ሲሆን ያለችበት ሁኔታ ህዝብ እንዳያቀው የሚደረገው ሴራም እጅግ ያሳዝናል።

ጂጂ ካለችበት የህይወት ጥልፍልፍ  ወጥታ የምናይበት  ቀን እንዲመጣ እግዚአብሔር ይርዳን።

ወንድወሰን ከበደ
ከዋሽንግተን ዲሲ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #gigi
አርብ ማታ 12  #ይበለኝ

ድምፃዊ #ኤፍሬም_ጎሳዬ  #ይበለኝ የተሰኘ ምርጥ ስራ ይዞ ወደናንተ ብቅ ብሏል አርብ ማታ 12 ሰአት ላይ በተወዳጁ #Waliya_Entertainment ይጠብቁን።

ሊንኩን በመጫን ብቻ ቀድመው የተለቀቁ ስራዎችን ይመልከቱ👇👇👇Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.youtube.com/@waliyaentmt

STAY CONNECTED!!
2 ዓመት

ድምፃዊ ማዲንጎን ካጣነው ዛሬ ድፍን 2 ዓመት ሞላ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #madingo
እባካችሁ ፀልዩልኝ :ብላለች🙏_ሃሊማ

ድምፃዊት ሃሊማ አብዱራህማን በጤና መታወክ ሆስፒታል ገባች።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #halima
"በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ።

መልካም በዓል።

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ፍቅር ያሸንፋል!" ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #teddy_afro
ዛሬ ማታ 12 ሰአት ይለቀቃል  #ይበለኝ

ድምፃዊ #ኤፍሬም_ጎሳዬ  #ይበለኝ የተሰኘ ምርጥ ስራ ይዞ ወደናንተ ብቅ ብሏል ዛሬ ማታ 12 ሰአት ላይ በተወዳጁ #Waliya_Entertainment ይጠብቁን።

ሊንኩን በመጫን ብቻ ቀድመው የተለቀቁ ስራዎችን ይመልከቱ👇👇👇Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.youtube.com/@waliyaentmt

STAY CONNECTED!!
💞 ተወዳጁ አርቲስት Teddy Afro እና ባለቤቱ Amleset Muchie ዛሬ መስከረም 17 ቀን 12ኛ አመት የጋብቻ በዓላቸዉ ነዉ።

ዘመናችሁ ይባረክ🙏
ሰላም ለሀገራችን💚💛

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #teddy_afro
Waliya Entertainment pinned «https://www.youtube.com/watch?v=H1ujVucrTkI»
የሳምንቱ ምርጥ ሙዚቃዎች በዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች

የሶና ታከለ "ወረ ቦሌ" ነጠላ ዜማ ከአንድ ወር በላይ በርካታ ተመልካች በማግኘት የሚደርስበት ሙዚቃ አልተገኘም። በዚህ ሳምንት ደረጃውን የተቀላቀለው አዲስ ዘፈን የአንዱዓለም ጎሳ "ፎቴ" የተሰኘ ዘፈን ነው።

1ኛ🟡 ሶና ታከለ (ወረ ቦሌ) 🎶 753,877 እይታ
2ኛ🟡 ኤደን ገ/ሥላሴ (ይኹን) 🎶 536,878 እይታ
3ኛ🟢 አንዱዓለም ጎሳ (ፎቴ) 🎶 479,274 እይታ
4ኛ🔴 አብዱ ኪያር (ገለመሌ) 🎶 359,115 እይታ
5ኛ🔴 አብዱ ኪያር (ቡቡዬ) 🎶 320,292 እይታ
6ኛ🟢 አንዱዓለም ጎሳ (ቢሊሌ) 🎶 295,943 እይታ
7ኛ🔴 ሰላማዊት ዮሐንስ (ሰንቢደ) 🎶 290,919 እይታ
8ኛ🔴 ልጅ ሚካኤል (አዲስ አራዳ) 🎶 278,195 እይታ
9ኛ🟡 ቬሮኒካ አዳነ (እናነይ) 🎶 255,211 እይታ
10ኛ🔴 ልጅ ሚካኤል (የድሬ ልጅ) 🎶 238,483 እይታ

🟢 ደረጃ ያሻሻሉ
🔴 ደረጃ የቀነሱ
🟡 ባሉበት ደረጃ የቆዩ

🎶 በሳምንቱ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት የታዩ ሙዚቃዎችን በትክክለኛ ዳታ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ ምርጥ አስር ሙዚቃ ሰንጠረዥ ነው።

🎶 ቁጥሮች በሳምንት ውስጥ የጨመሩትን እይታ ብቻ ነው የሚያሳየው።

እሁድ መስከረም 19/2017 ዓ.ም

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music