Waliya Entertainment
295 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
የልጅ ማይክ "አዲስ አራዳ" የተሰኘው አልበም የሚወጣበት ቀን ታወቀ።

"ወዳጅ ቤተሰብ ጏደኞች ሆይ እንግዲ በያላችሁበት ሠላምታዬ ይድረሳችሁ እያልኩ የሶስተኛ አልበሜ የመውጫው ቀን ነሐሴ 22 ይሆን ዘንድ ተወስኗል:: 'አዲስ አራዳ' በሚል መጠሪያ የተሰየመው ይህ አልበም 15 የሙዚቃ ድርድሮች ያሉት ሲሆን በቅንብር ዮናስ ነጋሽ (ዮኒ) ሲሆን በድምፅ አጋዥነትም የተሳተፉ ሙዚቀኞች አሉበት:: እንግዲህ ቀኑ ደርሶ ሲወጣ ትወዱታላችሁ ብዬ ተስፋአረጋለሁ እስከዛው ሰላም ቆዩ!🙏🏾" - ልጅ ማይክ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Lij_mic
በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች

በዚህ ሳምንት "ወረ ቦሌ" የተሰኘ የሶና ታከለ የአፋን ኦሮሞ ሙዚቃ ከፍተኛ ተመልካች በማግኘት የደረጃ ሰንጠረዡን በአንደኝነት ሲመራ አብዱ ኪያር ቡቡዬ፣ የአንዱዓለም ጎሳ ቢሊሌ በዚህ ሳምንት ብዙ ተመልካች ያገኙ ሙዚቃዎች ናቸው።

1ኛ ሶና ታከለ (ወረ ቦሌ) 🎶 1,239,239 እይታ
2ኛ🔻 አብዱ ኪያር (ገለመሌ) 🎶 555,183 እይታ
3ኛ🔻 ሰላማዊት ዮሐንስ (ሰንቢደ) 🎶 387,102 እይታ
4ኛ አብዱ ኪያር (ቡቡዬ) 🎶 378,463 እይታ
5ኛ አንዱዓለም ጎሳ (ቢሊሌ) 🎶 312,498 እይታ
6ኛ🔻 ዜናዊ ኃ/ማርያም (ሓደ ሓደ) 🎶 266,434 እይታ
7ኛ🔻 አብዱ ኪያር (አይዞን) 🎶 249,241 እይታ
8ኛ🔸 ሙሉዓለም ታከለ (የት ነሽ) 🎶 245,319 እይታ
9ኛ🔸 ቬሮኒካ አዳነ (እናነይ) 🎶 242,441 እይታ
10ኛ🔸ናሆም መኩሪያ (ባዳ ባዳ) 🎶 233,932 እይታ

ደረጃ ያሻሻሉ
🔻 ደረጃ የቀነሱ
🔸ባሉበት ደረጃ የቆዩ

🎶 በሳምንቱ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት የታዩ ሙዚቃዎችን በትክክለኛ ዳታ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ ምርጥ አስር ሙዚቃ ሰንጠረዥ ነው።

🎶 ቁጥሮች በሳምንት ውስጥ የጨመሩትን እይታ ብቻ ነው የሚያሳየው።

እሁድ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Top10
#የልቤን የሙዚቃ አልበም cd ምርቃት ባማረ እና በደመቀ እንዲሁም ታዋቂ እና ዝነኛ ሰወች በተገኙበት በማሪዮት ሆቴል ተመረቀ!

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #messay_tefera
ተወዳጁ ድምፃዊ ናቲ ማን ከ13 አመት በኋላ በኢትዮጵያ መድረክ ዝግጅቱን ሊያቀርብ ነው።

ትርጉም ባላቸው ሙዚቃዎቹ ተወዳጅነትን ያገኘው ድምፃዊ ናቲ ማን ለብዙ አመታት በአውስትራሊያ ህይወቱን መስርቶ ከኢትዮጵያ ደግሞ ከ13 አመት በላይ ርቆ ኢትዮጵያ እያለ አንድ አልበም ከኢትዮጵያ ከወጣ በኋላ ደግሞ 2 አልበም ለኢትዮጵያውያን ማድረሱ ይታወቃል።

አሁን ደግሞ ወደሃገሩ ተመልሶ በአዲስ አመት ዋዜማ በሸራተን አዲስ ሆቴል ዝግጅቱን ሊያቀርብ በትልቁ ጠብቁኝ እያለ ይገኛል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Natty_man