"ከሀገር ውስጥና ከተለያዩ የውጪ ሀገራት በትላንትናው እለት የዋለው የትውልድ ቀኔን በማስመልከት መልካም ምኞታችሁን ለገለፃችሁልኝ የሙያ አድናቂዎቼና ወዳጆቼ እንዲሁም ይህን ቀን በምስመልከት በየዓመቱ በበጎ አድራጎት ይህን ቀን አስባቹ ለምትውሉ ወገኖቼ በሙሉ ከፍ ያለ የአክብሮት ሰላምታዬን ለማቅረብ እወዳለሁ።"
ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!
ፍቅር ያሸንፋል
ቴዎድሮስ ካሳሁን
Teddy Afro (ቴዲ አፍሮ)
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #teddy_afro

ሚውዚኮሎጂ በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ
#Ethiopia | ድምጻዊ እና የሙዚቃ መሳርያ ተጫዋች ሄኖክ መሀሪ እስካሁን ሦስት የሙዚቃ አልበሞችን ለአድማጭ አድርሷል፡፡
የመጀመርያ አልበሙ እውነተኛ ፍቅር የሚሰኝ ሲሆን
ሁለተኛ አልበሙ ደግሞ 790 የሚል ስያሜ አለው
ሶስተኛ አልበሙን አዝማች በሚል ስያሜ ለአድማጭ አድርሷል
መሀሪ ብራዘርስ በሚል ስያሜ ከወንድሞቹ ጋር በመኖን በማቋቋም ላለፉት 18 አመታት ግዙፍ የሆኑ የሙዚ መድረኮችን አዘጋጅተዋል በማዘጋጀት ላይም ናቸው፡፡
በ2016 በአፍሪማ አዋርድ ምርጥ R and B እና ሶል የሙዚቃዎች ስልቶች ከመላው አፍሪካ አሸናፊ ነበር፡፡
በ2016 ኮክ ስቲዲዮ ላይ ኢትዮዽያን በመወከል አሸናፊ ነበር፡፡
በ2017 በስፔን ሀገር ሮቶ ቶም ሰን ስፕላሽ በተሰኜ ፌስቲቫል ላይ በመሀሪ ብራዘርስ ባንድ አማካኝነት ኢትዮዽያን ብሎም አፍሪካን ወክለው ተሳታፊ ነበሩ፡፡
አሁን ደግሞ በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ሚውዚኮሎጂ የተሰኘ ታዋቂ የሙዚቃ ዝግጅቱን ይዞ ብቅ ብሏል፡፡
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music

👍2
ፓስፖርታቸው ለ45 ቀናት የተያዘባቸው ድምፃውያን መጨረሻ ?
በቤልጅየም ሮንሲ ከተማ በአውሮፓ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን 19ኛ አመት ፌስቲቫል ይካሄዳል ።
በዚህ ዝግጅት ላይ የሙዚቃ ዝግጅታቸውን እንዲያቀርቡ ተጋብዘው የነበሩ አ.አ የሚገኙ ድምፃውያን እንከን አጋጥሟቸው ከርሟል ።
ቪዛ ለማግኘት ፓስፖርታቸው ቤልጅየም ኢንባሲ ገብቶ 45 ቀናት ቆይቷል ። በዚህ የመጣ እዛው አውሮፓ ስፔን እና ቤላሩስ እና በዱባይ ብሎም በኳታር ስራቸውን ለማቅረብ ከተዋዋሉት መካከል ድምፃዊ ካሳሁን እሸቱ አንዱ ነው ።
በተለይ ከ12 ቀናት በፊት በዱባይ አልበሙን ያስመርቅ የነበረ ቢሆንም ፓስፖርቱን ቤልጂየም ኤምባሲ ስለያዘበት ለመሰረዝ ተገዷል ።
ምክንያቱን ለማጣራት ባደረግነው ጥረት የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራቱ በኢትዮጵያ ላይ ከፓስፖርት ጋር በተገናኘ ይሰጡ የነበረውን እስከ 45 ቀን እንዲያዘገዩ በመወሰኑ ነው ። ተመላሽ ስደተኞችን በመቀበል ላይ ዳተኝነት አሳይታለች በሚል ከወራት በፊት ውሳኔውን ማሳለፏ ይታወሳል ። በሳለፍነው ሳምንት አንድ ድምፃዊ በተለያዩ ሀገራት ስራ እያመለጡት ስለሆነ ''ፓስፖርቴን መልሱልኝ '' ብሎ ሊገባ ሲል የምስራች ሰምቷል ። ለድሜፃውያኑ ስለመፈቀዱ ። እናም በዚህ በዚህ ሳምንት ለድምፃዊ ታረቀኝ ሙሉ ፣ አብነት ገርማ እና ካሳሁን እሸቱ ከአሰልቺ ቀናት ቆይታ በኋላ ቪዛ ተመቶላቸው ፓስፖርታቸውን መቀበላቸውን ሁሉ አዲስ አረጋግጣለች ። የተከለከሉም እንዳሉ አረጋግጠናል ።
በቤልጅየም ከJuly 29 August 3 ድረስ በሚኖረው ፌስቲቫል አስቴር አወቀ፣ ፀሀዬ ዮሀንስ፣አብዱ ኪያር እና ናቲ ማን ከኢትዮጵያ ከሚያመሩት ድምፃዊያን ጋር በጋራ በመሆን ስራቸውን ያቀርባሉ ።
@waliyaentmt

የቴዲ አፍሮ አድናቂዎች 47ተኛ የልደት በአሉን በማስመልከት በስለ እናት የእርዳታ ተቋም ካሉ ልጆች ጋር አሳለፉ።
ቀናችሁን እና ጊዜያችሁን ሰውታቹ የንጉሱን ልደት በ Sele Enat Mahiber ከሚገኙ ልጆቻችን ጋር አብራችሁን ላሳለፋቹ ከበጎ ስራዎቻችን ጎን ለቆማቹ የክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ቤተሰቦች ፣የቅርብ ወዳጆች ፣አክባሪ አድናቂዎች እንዲሁም የወደ ፍቅር ማህበር እና የስለ እናት ቤተሰቦች ሁላችሁንም ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ።" ከወደ ፍቅር ጉዞ ማህበር
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt
#Teddy_afro #happybirthday
# Teddy_Afro_Fans #ወደ_ፍቅር . .

👍1
ተራዘመ!!!
ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራት እና ክቡራን የፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 13 በመስቀል አደባባይ ሊከናወን ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው ኦሎምፒክ ኮንሰርት ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ከታላቅ ይቅርታ ጋር ለመግለፅ እንወዳለን ።
አዘጋጆቹ !

በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች
በዚህ ሳምንትም የአብዱ ኪያር 5 ሙዚቃዎች የደረጃ ሰንጠረዡን ተቆጣጥሯል፣ ባለፈው ሳምንት የተለቀቀው የሰላማዊት ዮሐንስ አዲስ ሙዚቃ በዚህ ሳምንትም ሁለተኛ ደረጃ አለቀቀም፣ አንዱአለም ጎሳ እና ሮፍናን በዚህ ሳምንትም ከቶፕ 10 አልወጡም ደረጃቸውን በማሻሻል ወደ ላይ ከፍ ብሏል።
1ኛ🔸አብዱ ኪያር (ገለመሌ) 🎶 1,024,491 እይታ
2ኛ🔸ሰላማዊት ዮሐንስ (ሰንቢደ) 🎶 717,604 እይታ
3ኛ✅ አብዱ ኪያር (ፓ! ፓ! ፓ!) 🎶 522,697 እይታ
4ኛ🔻 አብዱ ኪያር (አይዞ) 🎶 509,086 እይታ
5ኛ✅ አንዱዓለም ጎሳ (ቢሊሌ) 🎶 434,174 እይታ
6ኛ✅ ሮፍናን (ሸግዬ) 🎶 349,646 እይታ
7ኛ🔻አብዱ ኪያር (ባይ ባይ) 🎶 332,182 እይታ
8ኛ🔸 አብዱ ኪያር (ቡቡዬ) 🎶 326,902 እይታ
9ኛ🔸 ናሆም መኩሪያ (ባዳ ባዳ) 🎶 320,199 እይታ
10ኛ🔸 ቬሮኒካ አዳነ (እናነይ) 🎶 304,092 እይታ
✅ ደረጃ ያሻሻሉ
🔻 ደረጃ የቀነሱ
🔸ባሉበት ደረጃ የቆዩ
🎶 በሳምንቱ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት የታዩ ሙዚቃዎችን በትክክለኛ ዳታ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ ምርጥ አስር ሙዚቃ ሰንጠረዥ ነው።
🎶 ቁጥሮች በሳምንት ውስጥ የጨመሩትን እይታ ብቻ ነው የሚያሳየው።
ቅዳሜ ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም

ከዛሬ 23 አመት በፊት 1993 ላይ "ለህይወትህ ዋጋ ስጥ" የተሰኘ በዘመኑ "ካርኒቫል" ባሁኑ ጊዜ ኮንሰርት እንደሚባለው ማለት ነው ☺
ሙዚቃ ዳንስ፣ ቀልዶች፣ ፋሽን ትርኢት፣ የሰውነት ቅርፅ ውድድር፣ ዜማ ላስታ፣ ራፕ፣ ሬጌ ....... በዲኬቲ ኢትዮጲያ እና ፕሮሞተር ዲጄ ዚ ተዘጋጅቶ ነበር
ማንን አያችሁ ፖስተር ላይ?
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
ሙዚቃ ዳንስ፣ ቀልዶች፣ ፋሽን ትርኢት፣ የሰውነት ቅርፅ ውድድር፣ ዜማ ላስታ፣ ራፕ፣ ሬጌ ....... በዲኬቲ ኢትዮጲያ እና ፕሮሞተር ዲጄ ዚ ተዘጋጅቶ ነበር
ማንን አያችሁ ፖስተር ላይ?
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
"ንግድ ባንክ ያለኔ ፈቃድ የባንክ statement ለሌላ ሰው ሰጥቶብኛል " ዳግማዊት ፀሀዬ
#Ethiopia: አርቲስት ዳግማዊት ፀሀዬ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መልእክት አስተላልፋለች :- ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ officially ጥያቄ አለኝ ?
ለጊዜው ሀገር ውስጥ የሌለችው የሙዚቃ ዝግጅቷን በዱባይ እያቀረበች በመሆኑ አሁን ሃገር ውስጥ ስለሌለሁ አሁን head office መምጣት አልችልም ግን ካለ አንድ ሰው ፍቃድ የሰው አካውንት statement ለሌላ ሰው መስጠት ይቻላል እንዴት ያለ ስርአት ነው ፤
አልገባኝም ? ? በውስጥ የሚያወራኝ ተወካይ ካለ
ዝርዝር ጉዳዩን ላስረዳ ችላለሁ ብላለች ።
Via ዳግማዊት ፀሀዬ

በጎፋ ዞን ጎዝዲ ቀበሌ ድንገተኛ የመሬት ናዳ አደጋ በበርካታ ዜጎቻችን ሕይወት ላይ በደረሰው አስከፊ አደጋ ዋልያ ኢንተርቴይመንት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ምስሉ ላይ በተቀመጠዉ በዞኑ የአደጋ ጊዜ ዝግጁነት ማቋቋሚያ የባንክ ሂሳብ ቁጥር ( 1000511561276 ) በመጠቀም የአቅማችንን እንድንለግስ ዋልያ ኢንተርቴይመንት በትህትና ይጠይቃል 🙏🏽
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
ሽልማቱም ተገኝቷል ተሸላሚውም ታውቋል።
በተለያዩ ጊዜያት ለተለያዩ የሙያ ከፍታዎች የሚሰጡ ሽልማቶች አሉ እንደየ ዘርፉ። እነዚህ ሽልማቶች በተለያዩ ምክንያቶች ከተሸላሚዎቹ ከሚገባቸው ሰዎች እጅ በተለያዩ ምክንያቶች ይወጣሉ።
በሌቦች ይሰረቃሉ፣ በጨረታ ይሸጣሉ፣ በመታሰቢያነት ይሰጣሉ።
ታላቁን እና ከዘጠኝ አስርት አመታት በላይ የዘለቀውን የኦስካር ሽልማትን እንኳን ብናይ ሽልማቶቹ ተሰርቀው፣ ከተቀመጡበት ጠፍተው፣ ሊኖሩ ከሚገባቸው ስፍራ ሳይሆን እንደ ተራ ቁስ ተጥለው ተገኝተው ይታወቃል።
የመጀመሪያዋ ጥቁር የኦስካር ተሸላሚ ሃቲ ማክዳኒየል በጎን ዊዝ ዘዊንድ ያገኘችውን የኦስካር ሽልማት ለሀዋርድ ዩኒቨርስቲ በመታሰቢያነት ሰጥታ ተሰርቋል፣ ማይክል ጃክሰን የዚሁኑ ፊልም ጎን ዊዝ ዘዊንድ ምርጥ ፊልም ሽልማት ገዝቶት ነበር ለመታሰቢያነት ማለት ነው በ1.2 ሚሊዮን ዶላር።
ይህ ሽልማት ግን ተሰርቆ ከማይክል ጃክሰን እጅ ወጥቶ እስካሁን የት እንዳለ አይታወቅም። በአንድ ወቅት 55 የሚደርሱ የኦስካር ሽልማቶች ከሽልማቱ በፊት ተሰርቀው በፖሊስ ተገኝተዋል። ሌላም ሌላም ማንሳት ይቻላል።
ወደ ሰሞነኝው የሀገራችን ጉዳይ ስንሄድ ሰሞኑን አንድ የጉማ አዋርድ ሽልማት ምን አለሽ ተራ ተገኘ ተብሎ ወሬው ሲናፈስ አስተውለናል። ሽልማቱ ካለ ቦታው የተገኘበትን አጋጣሚ በቅጡ ባለመገንዘብ የተነሳ ብዙ ብዙ ተብሏል።
ነገሩ እንዲህ ነው ሰለሞን አክሊሉ የተባለ አንድ ቅን ሰው ወደ ስልኬ ይደውላል ይህ በፌስቡክ ላይ ሲዘዋወር የታየውን ፅሁፍ እና ምስል አያይዞ በመላክም የተባለው ሁሉ መላምታዊ መሆኑንና እሱ ይሄንን ሽልማት በአጋጣሚ ከሌሎች የሽልማቱ ተሸላሚ ግላዊ ንብረቶች ጋር የፎቶ ግራፍ አልበምን ጨምሮ በኪሎ እንደገዛው ገልፆልኛል።