Waliya Entertainment
290 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
የጎሳዬ ተስፋዬ ልጅ "አሜናልን ጎሳዬ" ዛሬ ልደቷ ነው🎂🎂
"ሰላም ለናንተ አሜናልን ጎሳዬ ነኝ : የ16ኛ ዓመት ልደቴን ይዤአለሁ :: በዚህ አጋጣሚ በልደት ቀኔ እንደለመድኩት በ2017 የትህምርት ዘመን አቅም ላነሳቸው ወገኖቼ የትምህርት መሳሪያ ለማገዝ መፈለጌን በፈጣሪዬ በእግዚአብሐር እና በ ወላጆቼ መልካም ፈቃድ ልገልፅ እወዳለሁ :: ስላም ይስጣችሁ !!!" - አሜናልን ጎሳዬ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
#ማያዬ የአልበም ምርቃት

ማያዬ የ #ለምለም_ሃይለሚካኤል አዲስ የሙዚቃ አልበም ምርቃት ድግስ ቅዳሜ ሰኔ 22 2016 ወዳጅና የሙያ አጋሮቿ በተገኙበት ይመረቃል::

በዝግጅቱም ከድምፃዊቷ በተጨማሪ
#ግርማ_ተፈራ_ካሳ
#ግዛቸው_ተሾመ
#ኤደን_አይሸሽም ተወዳጅ ስራቸውን ያቀርባሉ

ቦታ:-ማሪዮት ኤክስኪዩቲቭ ሆቴል
መግቢያ:- 2000 ብር ለጥንዶች 3000 ብር
የሚጀምርበት ሰዓት :11 ሰአት

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
የኔ-ዜማ - በአሜሪካ 🇺🇸

* ይህ የድምፃዊ ዳዊት ጽጌ መልዕክት ነው

በመላው 🇺🇸አሜሪካ የምትገኙ ወዳጆቼ ሠላም ለእናንተ ይሁን፡፡

የኔ-ዜማ ኮንሰርታችንን ከየኔ ዜማ ባንድ ጋር ለማቅረብ ሙሉ ዝግጅታችንን ያጠናቀቅን ሲሆን የመጀመሪያውን የሙዚቃ ስራችንን በ📍Atlanta Cosmopolitan Premier, July 05, 2024 ከምነው ሸዋ ኢንተርቴይንመንት ጋር በመተባበር የምናቀርብ መሆኑን ስገልፅ በታላቅ ደስታ ነው!!

Selam to my fans all over 🇺🇸 America.

I am glad to announce that we have completed our full preparation to present Yene-Zema Concert with Yene Zema Band in the US, and it is with great pleasure that we will be presenting our first concert at the 📍Atlanta Cosmopolitan Premier on July 05, 2024 in collaboration with Minew Shewa Entertainment!!

See you all there!

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
1
ቴዲ አፍሮ ለሚያዘጋጀው ኮንሰርት 🏟️ ዱባይ ከቤተሰቡ እና ከባንዱ ጋር ደርሰዋል።

#teddy_afro #amleset_muche #concert

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
1👍1
🔸ዛሬ ደግሞ 1995 ላይ የወጣውን የአብነት አጎናፍር የመጀመሪያ አልበም፣ የኤልያስ መልካ ሙሉ ቅንብር (ሊድ ጊታር፣ ኪቦርድ እና ሚክሲንግ) ያለ ማጋነን ኤልያስ መልካ በችሎታው ህዝብ ያስደመመበት እና የአብነት የሱዳንኛ ሙዚቃዎች ግጥም እና ሙዚቃ በሚገርም አቀራረብ የተወደሰበት ነበር።

ይህ አልበም ዲጅታል ሚክሲንጉ በአሜሪካ ሀገር የተሰራ ሲሆን የታተመው በ AIT Records ወይንም በአማን አድነው አማካኝነት ነው።

ሙሉ አልበሙን እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉ ኮሜንት ያርጉ👇👇

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
“ለሙዚቃ ክሊፕ ያወጣሁት 1.5 ሚሊዮን ብር ሞያው ከሚገባው አንፃር የተጋነነ አይደለም"

ድምፃዊ መስፍን በቀለ

አንድ ነጥብ አምስት (1.5) ሚሊዮን ብር የወጣበት የመስፍን በቀለ ላመስግን ሙዚቃ ቪዲዮ ለእይታ በቅቷል::

ሁለት አልበሞችና ከ20 በላይ ነጠላ ዜማዎችን ለሙዚቃ ወዳጆች ያደረሰው ድምፃዊ መስፍን በቀለ "ላመሰግን" የተሰኘ አዲስ ሙዚቃ መልቀቁ ይታወቃል።

የዚህ ሙዚቃ ግጥም ደራሲ መሰለ ጌታሁን ሲሆን ዜማውን ደግሞ ራሱ መስፍን በቀለ ደርሶታል።

"ነይ በክረምት" በሚለው ሙዚቃው የሚታወቀው መስፍን ለአዲሱ ነጠላ ዜማው የሙዚቃ ቪዲዮ አንድ ነጥብ አምስት (1.5) ሚሊዮን ብር ማውጣቱ ተሰምቷል።

ድምፃዊው እንደተናገረው የሙዚቃ ቪድዮን ለመስራት ከአንድ ወር በላይ ሌላ ስራ በመተው ሰፊ ጊዜ ሰጥቶ እንደሰራው ገልጿል።

ሙያው የሚፈልገውን ከማድረግ አንፃር የወጣበት ወጪ የተጋነነ አይደለም የሚለው ድምፃዊው በርካታ ወዳጆቹ በቪዲዮ ስራው ላይ እንደተሳተፉበትም አክሏል።

ድምፃዊ መስፍን አያይዞም ለአልበም የሚሆኑ ስራዎች እጄ ላይ ቢኖሩም አንድ ቦታ ተረጋግቶ የመቀመጥ ዕድል ስላልገጠመኝ ትንሽ አስቸጋሪ ሆኖብኛል በማለት የአልበም ስራ ላይ አለመሆኑን ተናግሯል::

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍2
አርቲስት አብርሐም ወልዴ በኢትዮጵያ ውስጥ ከተከፈሉ ክፍያዎች ሁሉ ትልቁ ክፍያ ተከፍሎት አምባሳደር ሆነ

ከ30 አመት በፊት ወደ ቤት ግንባታ ገብቶ በርካታ የመኖሪያ ቤቶችን በመሥራት ለቤት ፈላጊዎች ያሥረከበው ጊፍት ሪል ስቴት በዛሬው ዕለት ሰኔ 19/2016 ዓ/ም ተወዳጁን አርቲስት አብርሐም ወልዴን ለሶስት አመት በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ አርቲስቶች ከተከፈላቸው በላይ ትልቁን ክፍያ ከፍሎ የድርጅቱ የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ።

በፕሮግራሙ ላይ ከፍተኛ አመራሮች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

አብርሐም ወልዴ ጊፍት ሪልስቴትን አሁን ካለበት ስሙ ከፍ ለማድረግ እና ለማስቀጠል ኃላፊነትን ተቀብሎ ተፈራርሟል።

አርቲስት አብርሐም ወልዴ በመልዕክቱ ጊፍት የምኮራበትና ምርጫዬ ስለሆነ በደስታ ነው አምባሳደርነቴን የተቀበልኩት ስለመረጣችሁኝ ሁላችሁንም አመሠግናለሁ የተጣለብኝን አደራም በብቃት ለመወጣት ቃል እገባለሁ ሲል መልዕክቱን አስተላልፏል።

ጊፍት እስከ አሁን ባደረገው ጉዞ፣ ከ150 ሺህ ካሬ በላይ በሆነ ቦታ ላይ ሶስት ዘመናዊ መንደሮችን በሲኤም ሲ እና ፈረስ ቤት አካካቢ/በለሚኩራ ክፍለ ከተማ/ገንብቶ አስረክቧል፡፡

የልማት ግስጋሴውን በመቀጠል፣ አሁምን በአዲስ አበባ እምብርት/ማለትም በቦሌ፣ በአትላስ፣ በለገሃር፣ በ22፣ በስድስት ኪሎ፣ በተክለኃይማኖትና በፊጋ አካባቢዎች ዘመኑን የዋጁ ወለላቸው ከ20 በላይ የሆኑ ዘመናዊ መንደሮችን፣ የንግድ እና የመኖሪያ አፓርትማዎች፣ ሞሎችን ግንባታ እና ዲዛይን መጀመሩ ተገልጿል።

Follow us on
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
4ቀን ብቻ ቀረው

በጉጉት የሚጠበቀው የተወዳጁ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ በዱባይ ኮካኮላ አሬ ስታዲየም የሚያደርገው ኮንሰርት 4ቀን ብቻ ቀረው።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ትውልደ ኢትዮጵያዊው አለም አቀፍ ዘፋኙ "ዘ ዊከንድ"
በ 2024 በ ሰፖቲፋይ ላይ ብዙ ጊዜ ተደማጭ በመሆን እየመራ ይገኛል።

በተለያዩ ተወዳጅ ስራዎቹ አድናቆትን ያተረፈው ትውልደ ኢትዮጵያዊው የሙዚቃ አቀንቃኝ ዘ ዊከንድ በ ስፖቲፋይ ላይ በየወሩ ከ 106ሚሊዮን በላይ አድማጭ ሲኖረው ይሄም በ 2024 በአለም አቀፍ ደረጃ ብዙ ተደማጭ በመሆን በአንደኝነት እየመራ ይገኛል።

የሚገርመውና ብዙ ሚዲያዎች ግን እየተነጋገሩበት ያለው ዘ ዊከንድ አንደኛ በመሆን እየመራ የሚገኘው ላለፋት 2 አመታት ምንም አይነት አልበም ሳያወጣ ነው በመሪነት የተቀመጠው።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1🔥1
2ቀን ብቻ ቀረው

የተወዳጁ ድምፃዊ አብዱ ኪያር "ፓ" የተሰኘው አዲሱ አልበም ሊለቀቅ 2 ቀን ብቻ ቀረው።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Atmosphere presents Jazz Night featuring the Meraki Ethio-Jazz on Thursday, 27 June 2024, at 7:30 PM, immerse yourself in the soulful rhythms and captivating melodies of this live performance.