"መጠሪያዬ የተሰኘዉ የመጀመሪያ አልበሜ ላይ ለጊዜዉ ሁለት የ VIDEO CLIP የሰራሁለት ሲሆን ሁለቱም በአሜሪካ ሀገር የተሰራ እና በኔ ዳይሬክት የተደረገ ነዉ; ሶስተኛ የቪድዮ ቀረፃ ከተለቀቀ በሳምንቱ በእናንተ በቤተሰቦቼ ምርጫ የሚሰራ ይሆናል 🙏🏽 ሙሉ ለሙሉ እኔ produce ያደረኩት ይሄ አልበም በጣም የምወዳቸዉ የማደንቃቸዉ የግጥም እና የዜማ ደራሲያን ፣ አቀናባሪዎች ፣ የቪድዮ ባለሙያዎች የተሳተፉበት ጭምር ነዉ; በቅርቡ የምን ሚድያ ላይ እንደሚለቀቅም የማሳዉቅ ይሆናል 🙏🏽 መጠሪያዬ የተሰኘዉ አልበሜ የኔ መጠሪያ እንዲሆን እስኪ መርቁኝ 🫣🙇🏽♀️" - ቬሮኒካ አዳነ
መጠሪያዬ … ነሀሴ 17 … August 23 …
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music

አቦጊዳ ባንድ ጉዞ ወደ ዱባይ ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት!!!
#Teddy_afro #abogida #teddy_concert

የሮፍናን ማስተርክላስ በሀዋሳ
በሙዚቀኛና እና ፕሮዲዩሰር ሮፍናን ኑሪ እና በዋሊያ ቢራ የተዘጋጀው ማስተር ክላስ ሰኔ 11 እና 12 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ እየተካኼደ ነው።
ዓላማው በሙዚቃ ዘርፍ የተሰማሩ 150 ጀማሪ ሙዚቀኞችን በሙዚቃው ዘርፍ ክህሎት ማስጨበጥ ነው።
የመጀመሪያው ቀን በስነልቦና እና በሙዚቃ ጽሑፍ ላይ ያተኮረ ሲሆን ፣ ለስኬታማ የሙዚቃ ስራ በሚያስፈልገው ስብዕና ላይ ውይይቶች ተደርገዋል ፡፡ በዚህ ክፍለ ጊዜ የስነልቦና ባለሞያ የሆነችው ሰላም አታላይ እንዲሁም በሙዚቃ አፃፃፍ ላይ የዜማ ደራሲ ዳዊት ተስፋዬ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ አበርክተዋል።
በሁለተኛው ቀን በሙዚቃ ፕሮዳክሽን እና አሰራር ላይ ያተኮረ ሲሆን ሮፍናን ከተወዳጅ ሙዚቃዎቹ መሀከል የተወሰኑት ላይ የቅንብር ቴክኒኮቹን አሳይቷል። ከሰዓት በኋላ በነበረው ክፍለ ጊዜ ከዋልያ ብራንድ ማናጀር ሆሣዕና ሀብቴ ጋር በብራንዲንግ ስትራቴጂ እና ፕሮሞሽን ላይ ያላቸውን ተለምዶ አጋርተዋል።
ከዚህ ቀደም ተካሂዶ በነበረው የአዲስ አበባ የማስተር ክላስ ባሳየው ስኬት ምክንያት ዋልያ ቢራ እና ሮፍናን ይህንኑ ማስተር ክላስ ወደ ሀዋሳ እንዲደገም ያመላከታቸው ሲሆን ፣በተጠናከረ የሁለት ቀን መርሃ ግብርም ተመሳሳይ አስተማሪ እና አስደሳች ልምድን አካፍለዋል። ይህ የማስተር ክላስ መርሃ ግብር ዕውቀትና ክህሎትን ብቻ ሳይሆን በወጣት አርቲስቶች ዘንድ የትብብር መንፈስን በመፍጠር የኢትዮጵያ የሙዚቃ ዘርፍ እንዲያድግ መንገድን ለመክፈት ተሞክሯል።

መልካም ልደት ሮፍናን🎉
በተለያዩ መልእክት ባላቸው ግጥሞቹ እና ዘመናዊ ሙዚቃን ከ ባህላዊ ጋር በማዋሃድ የራሱን የሙዚቃ ቀለም የፈጠረው ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ ዛሬ ልደቱ ነው።