እውቁ የዜማ እና የግጥም ደራሲ ፣ፀሃፊና ፕሮዲዩሰር ዓለማየሁ ደመቀ "ለጠቅላይ ሚኒስተርነት" እየተዘጋጀሁ ነው ሲል በአራዳ Fm ከ EthiopikaLink ፕሮግራም ጋር በነበረው ቆይታ አስታውቋል ። ምን ትላላቹ⁉️
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music

ለሁሉም ብዙሐን መገናኛ አባላት
**

ድምፃዊ ጉቱ አበራ “ጋፊኮ” የተሰኘ የመጀመሪያው አልበሜ ስራ ማጠናቀቁን አስታወቀ። ድምፃዊ ጉቱ አበራ በለቀቃቸው ነጠላ ዜማዎች በርካታ አድናቂዎችን አፍርቷል። ከ15 ቀን በፊት ኢዮሌ የተሰኘ ቪዲዮ ክሊፕ የተሰራለት ነጠላ ዜማ ለቆ ተወዶለታል። አልበሙ በሚቀጥለው ሳምንት አርብ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም እንደሚለቀቅ ፋስት መረጃ ከድምፃዊው ያገኘው መረጃ ያሳያል።
አልበሙ በYouTube፣ በSpotify፣ በApple Music እና ሌሎችንም ጨምሮ በሁሉም ዲጅታል አውታሮች ላይ ይለቀቃል።
***
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
አልበሙ በYouTube፣ በSpotify፣ በApple Music እና ሌሎችንም ጨምሮ በሁሉም ዲጅታል አውታሮች ላይ ይለቀቃል።
***
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
Open call: Tallinn Music Week 2025
Musicians from around the world are invited to apply to perform at the Tallinn Music Week (TMW) festival in Estonia from 3 to 6 April 2025.
TMW welcomes artists from every genre across the globe to apply for a chance to play at one of the most acclaimed international music discovery festivals in Europe.
Interested artists can apply here(link is external) before 4 November.
About 175 artists from various genres and scenes from all over Europe and beyond play at Tallinn’s best venues to an audience of around 15,000 people and to 1,000 music industry professionals from international markets and Baltic-Nordic region.

Waliya Entertainment
Open call: Tallinn Music Week 2025 Musicians from around the world are invited to apply to perform at the Tallinn Music Week (TMW) festival in Estonia from 3 to 6 April 2025. TMW welcomes artists from every genre across the globe to apply for a chance to…
🛑ታላቅ እድል ለድምፃዊያኖች🛑
ከአለም አቀፍ የተመረጡ 175 ሰዎች የድምፅ እና የመድረክ ብቃታቸውን የሚያሳዩበት ታላቅ እድል በኢስቶንያ ሃገር ታሊን የሙዚቃ ሳምንት በተሰኘው የሙዚቃ ፌስቲቫል ተዘጋጅቷል።
በዚህ ዝግጅት ላይ ብቃታቸውን ለማሳየት ለሚፈልጉ ሁሉ በታችኛው ሊንክ ገብተው መመዝገብ ይችላሉ👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSePo087poHL88nJ1ayBLXw4T9rkdk2ABKqUZcMZY9Qy4KU6Qw/viewform
እንዲህ አይነት አጓጊ እድሎችን እና የሙዚቃ ዜናዎችን ለማግኘት የ Waliya Entertainment የሶሻል ሚዲያ ገፆችን ይከታተሉ።
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
ከአለም አቀፍ የተመረጡ 175 ሰዎች የድምፅ እና የመድረክ ብቃታቸውን የሚያሳዩበት ታላቅ እድል በኢስቶንያ ሃገር ታሊን የሙዚቃ ሳምንት በተሰኘው የሙዚቃ ፌስቲቫል ተዘጋጅቷል።
በዚህ ዝግጅት ላይ ብቃታቸውን ለማሳየት ለሚፈልጉ ሁሉ በታችኛው ሊንክ ገብተው መመዝገብ ይችላሉ👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSePo087poHL88nJ1ayBLXw4T9rkdk2ABKqUZcMZY9Qy4KU6Qw/viewform
እንዲህ አይነት አጓጊ እድሎችን እና የሙዚቃ ዜናዎችን ለማግኘት የ Waliya Entertainment የሶሻል ሚዲያ ገፆችን ይከታተሉ።
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
ሴሊን ዲዮን ካጋጠማት እምብዛም ከማይታወቀው ህመሟ አገግማ ወደ ሙዚቃ ልትመለስ ነው
ከላስ ቬጋስ 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከሚገኙት ቅንጡ መኖሪያ ቤቶች ከአንዱ ለጆሮ አዲስ ያልሆነች ድምጻዊት ዘፈን ይሰማል።
“ሴሊን ዲዮን ነች?” ስል ጠየቀኩ።
ከጠባቂዎቹ አንዱ ጭንቅላቱን በመነቅነቅ “አዎ” የሚል ምላሽ ሰጠኝ።
ከመንደሩ የተገኘሁት በሙዚቃ ዓለም ትልቅ ዝናን ካተረፈችው ሴሊን ዲዮን ጋር ቃለ መጠይቅ ለማድረግ ነው።
ሴሊን ከጥቂት ወራት በፊት በጤና እክል ምክንያት ከሙዚቃው እራሷን እንደምታርቅ ገልጻ ነበር።
ሴሊን ዲዮን በኢንስታግራም ገጿ ያጋራችው “መርዶ” በበርካታ አድናቂዎቿ ዘንድ ያን ስርቅርቅ ድምጿን መልሰው ላይሰሙት እንደሚችሉ ስጋት አሳድሮባቸው ነበር።
“በብዙ ሰዎች ላይ የማይከሰት የነርቭ ህመም ገጥሞኛል” ስትል ተናግራ ነበር።
ድምጻዊቷ ያጋጠማትን የጤና ዕክል ተከትሎ በዕቅድ ተይዘው የነበሩ በርካታ ኮንሰርቶቿን ለመሰረዝ ተገዳ ነበር።
ከሴሊን ጋር ለማወራት እንደተቀመጠን ከምትወደው መድረክ አርቋት የቆየው ህመም ሳይታወቅ ለበርካታ ጊዜያት አብሯት መኖሩን ነግራኛለች።
የ56 ዓመቷ ድምጻዊት በጊዜ ሂደት በድምጿ ላይ ያለውን ለውጥ ካስተዋለች በኋላ ነበር ያለባት ህመም በምርመራ የተለየው።
“ድምጽ ለማውጣት ይቸግረኝ ነበር። ኃይል ለማውጣት እታገል ነበር” ብላለች ሴሊን።
ሴሊን እንደ ቀደመው ጊዜ ድምጽ ለማውጣት የተቸገረችው ከሥራ ብዛት ሰውነቷ ዝሎ እንደሆነ ነበር የምታስበው።
ድምጻዊቷ ምንም እንኳ በመድረክ ሥራዎቿ አድናቂዎቿ በድምጿ ላይ ያለውን ለውጥ ባያስተውሉትም በዕቅድ ይዛ የነበረውን የሙዚቃ ድግስ ጉዞ ለማጠናቀቅ ብዙ ጥራለች።
ሁኔታው መቋቋም ከምትችለው በላይ ሲሆንባት ለምርመራ በሄደችበት ጊዜ የተረዳችው የገጠማት ችግር ጊዜያዊ ሳይሆን ዘላቂ ነገር መሆኑን ነበር።
ሴሊን የገጠማት ስቲፍ ፐርሰን ሲንደሮም (ኤስፒሴስ) የተባለው ህመም ብዙ ጊዜ መገለጫው በሰውነት ውስጥ ያለ ጡንቻ በራሱ ጊዜ በመኮማተር እና ታማሚውን አቅም ማሳጣት ነው።
በሽታው መድኃኒት የለውም። ይሁን እንጂ በሽታው መለየት መቻል ህመሙን ለመቆጣጠር ይረዳል።
“ዓላማዬ መድኃኒት ለማግኘት እና በሽታውን ለማሳወቅ የሚደረገውን ጥረትን ማገዝ ነው። ይህን ማድረግ መቻል በጣም አስደሳች ነው” ትላለች።
ሴሊን ከሙዚቃ ሥራዎቿ ጎን ለጎን መድኃኒቱን በአግባቡ በመውሰድ እንዲሁም ፊዚዮ ቴራፒ በመሥራት ታሳልፋለች።
የድምጻዊቷ ሐኪም የሆኑት አማንዳ ፒኬት (ዶ/ር) “አሁን ላይ ስለበሽታው ሰዎች መረጃው እየደረሳቸው ነው” ይላሉ።
ሴሊን በዚህ በሽታ ስለመያዟ በይፋ መናገሯ ሰዎች ስለበሽታው ብዙ መረጃ እንዲያገኙ እንደረዳ ዶ/ር አማንዳ ይናገራሉ።
ሐኪሟ እንደሚሉት ምንም እንኳ ሴሊን ዲዮን ቀሪ ዕድሜዋን ከህመሙ ጋር የምታሳለፍ ቢሆንም፣ እያገኘች ያለው ሕክምና ወደ ሙዚቃ ሥራዋ እንድትመለስ ያደርጋታል ብለዋል።
የላስ ቬጋስ ኮንሰርት
“የድምጼን ጉልበት መልሼ አገኛለሁ” የምትለው ሴሊን ሲዮን፣ በላስ ቬጋስ ከተማ ለሚኖራት የሙዚቃ ድግስ ልምምድ መጀመሯን ጨምራ ገልጻለች።
ሴሊን በፈገግታ ተሞልታ “ለዚህ የሙዚቃ ድግስ በጣም ጠንክረን እየሠራን ነው። ምክንያቱም ተመልሻለሁ” ብላለች።
“በትክክል መቼ መሆኑን ባላውቅም ወደ መድረክ እመለሳለሁ። እመኑኝ ድምጼን ከፍ አድርጌ እጫወታለሁ። ያን ቀን በጉጉት እጠብቃለሁ።”
ካናዳዊቷ ድምጻዊ በአውሮፓውያኑ በ90ዎቹ ያወጣቻቸው 'ዘ ፓዎር ኦፍ ላቭ' እንዲሁም 'ኢትስ ኦል ካሚንግ ባክ ቱ ሚ ናው' የተሰኙት ሙዚቃዎቿ ዝናን እና ትልቅ አድናቆትን ካተረፉላት የሙዚቃ ሥራዎቿ መካከል ተጠቃሽ ናቸው።
ሴሊን ዲዮን በብዙዎች ዘንድ ተዋቂነትን ያተረፈችው እአአ 1988 ላይ በስዊትዘርላንድ የተካሄደውን የዩሮቪዥን የሙዚቃ ውድድርን ካሸነፈች በኋላ ነበር።

ታዋቂው ድምፃዊ ወንዲ ማክ ይንጋልሽ የተሰኘውን የሙዚቃ አልበም በቅርቡ እንደሚለቅ አስታወቀ
በተለያዩ ነጠላ የሙዚቃ ስራዎቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው ድምፃዊ ወንዲ ማክ አሁን ደግሞ ይንጋልሽ በተሰኘው የአልበም ስራው ብቅ ብሏል።
ሰኔ 14 አርብ እለት በሁሉም የሙዚቃ ማሰራጫዎች ይለቀቃል።

ዋልያ ኢንተርቴይመንት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አል - አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡
ዒድ ሙባረክ!
Waliya Entertainment sends heartfelt Eid al-Adha greetings to the global Muslim community.
Eid Mubarak!
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
#EidMubarak #EidAlAdha2024

👍2
ታላቁ አርቲስት አርቲስት መሀመድ አወል ተመሰገነ
#Ethiopia | አርቲስት መሀመድ አወል ከ1970ዎቹ ጀምሮ ከ10 በላይ አልበሞች የሰራ፣ የጉራጌ እና ስልጤ ባህል ዘመናዊ ሙዚቃ ያስተዋወቀ፣ አዳዲስ የጉራግኛ የሙዚቃ ስልቶችን የፈጠረ፣ በራስ ቲያትርና በሌሎች የኪነ ጥበብ ማዕከላት ውስጥ ለአያሌ አመታት በብቃት ያገለገለ ሲሆን የላቀ የሙዚቃ ሰውነቱ በሀገር ውስጥና በባህር ማዶ መድረኮች በብቃት አስመስክሯል።
"ሲጎ ሲጎሌ" የተሰኘው የመጀመርያው ነጠላ ዜማ በጉራግኛ የሰራ አንጋፋ ከያኒም ነው። በወቅቱም ጉራጌን በአለም መድረክ ያስተዋወቀ አርቲስት ነው።
በአሁኑ ወቅት ከሙዚቃው አለም ቢገለልም በሰራቸው ስራዎች የምንግዜም የጉራግኛ ሙዚቃ ምልክት ሲሆን በሙዚቃዎቹ ውስጥ ባነሳቸው ሀሳቦች ደግሞ የጉራጌና የአጎራባች አካባቢዎች የባህል፣ የማህበራዊ ህይወት እና የኪነ ጥበብ አባት ነው።
በመሆኑም አርቲስት መሀመድ በጉራጌ ዞን አስተዳደር፣ በጉራጌ ባህልና ልማት ማህበር እንዲሁም በጌቶ ወረዳና በሌሎች አጋር ድርጅቶች በተዘጋጀው የአረፋ በአል ልዩ ዝግጅት ላይ የምስጋናና የመሬት ስጦታ ተደርጎለታል።
በቀጣይም በዝግጅቱ ላይ የታደሙ ባለሀብቶችና የበአሉ ታዳምያን ለአርቱስቱ የአገልግሎት ዘመን የሚመጥን ድጋፍ እንደሚያደርጉ ቃል ተገብቶለታል።
ኢድ ሙባረክ!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!
ኢድ ሙባረክ!
ፍቅር ያሸንፋል
ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
ኢድ ሙባረክ!
ፍቅር ያሸንፋል
ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
"ሶስት አመት የለፋሁበት ብዙ ያየሁበት የመጀመሪያ አልበሜ ነሀሴ 17/2016ዓ.ም ይወጣል"
ቬሮኒካ አዳነ
የወጣቷ ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ አዲስ አልበም ለሙዚቃ አፍቃሪያን የሚደርስበት ቀን ይፋ ሆኗል::
"ኩርፊያን" ጨምሮ "ተው" የሚሉ ቀዳሚ ነጠላ ዜማዎችን በመጫወት ለአድማጭ በማድረስ እውቅናን ያተረፈችው ወጣቷ ድምፃዊት ቬሮኒካ በሙሉ አልበም ስራ እንደምትመጣ አስታውቃለች፡፡
ከቀዳሚ ሁለት ነጠላ ዜማዎቿ በማስከተል በዩቲዩብ አማካይነት ከፍተኛ ዕይታ ያገኙላትን "ጥፍጥ አለኝ፤ እናነይ እና አበባዬ" የተሰኙ ነጠላ ዜማዎችን ለሙዚቃ አፍቃሪያን ባደረሰች ማግስት ከሁለት ወራት በኋላ ነሃሴ 17 ቀን 2016ዓ.ም አልበሙን ለሙዚቃ አፍቃሪያን እንደምታደርስ ድምፃዊቷ ገልፃለች፡፡
ለበኩር አልበም ስራዋ "መጠሪያዬ" የሚል ስያሜን እንደሰጠች የገለፀችው ድምፃዊቷ አልበሙን ሰርቶ ለማጠናቀቅ ሶስት ዓመታት እንደወሰደ ብትናገርም በአልሙ ላይ ተሳትፎ ስላደረጉ ባለሙያዎች ከመግለፅ ተቆጣባለች፡፡
ያም ሆኖ ግን በሚቀጥሉት ጊዜያት ስለ ቀዳሚ አልበም ስራዋ ዝርዝር ጉዳዮችን እንደምታሳውቅ በመግለፅ በይፋዊ የፌስ ቡክ ገጿ ላይ አስፍራለች፡፡
ናትናኤል ሀብታሙ አዘጋጅቶታል::

ከያኒው አለማየሁ ደመቀ " በክብር ዕውቅና" ሊደምቅ ነው
#Ethiopia : ደራሲ፣ የግጥም እና የዜማ ደራሲ፣ፕሮዲውሰር እና ድምጻዊ አለማየሁ ደመቀ የክብር እውቅና ሊሰጠው ነው ። በአዲስ ሚዩዚክ መልቲ ሚዲያ ያዘጋጀው መርሃ ግብሩ ሰኔ 15 ቀን 2016 ዓ.ም በማርዮት ሌግዥሪ ሆቴል ይካሄዳል ። ከያኒው ከ1991 ዓ.ም አንስቶ ከ250 በላይ የሆኑ የሙዚቃ ስራዎችን፣ዮቶር ቁጥር 1 ኮብላዩ ካሕን 1 እና ዮቶር ቁጥር 2 መጽሐፍትን ለአንባቢያን አድርሷል ።
በክብር እውቅና መርሐ-ግብር ላይ ዮቶር የሙዚቃ ኮንሰርት ይቀርባል። በኮንሰርቱም ላይ ድምጻዊያን ጎሳዬ ተስፋዬ፣ኃይልዬ ታደሰ፣አብነት አጎናፍር፣ግርማ ተፈራ፣ሀሊማ አብዱረሀማን፣ሄለን በርሄ፣ዳዊት ጽጌ፣ብስራት ሱራፌል፣አዲስ ለገሰ፣አንተነህ ምናሉ፣አበባው ጌታቸው፣ዳግማዊ ታምራት፣መስከረም ኡስማን እና ሌሎችም ይሳተፋሉ።
የሙዚቃ ድግሱንም ኢትዮ ለዛ፣ሻኩራ ባንድ እና ብርኩማ ባንድ የድምጻዊያኑን ስራዎች ያጅባሉ። የኮንሰርቱ የመግቢያ ዋጋ 2999.00 ብር ነው ተብሏል።
በተጨማሪም ዮቶር ቁጥር 2 ቶ መጽሐፍም ይመረቃል።
የአለማየሁ ደመቀ ዮቶር 1 ኮብላዩ ካህን ከ15 ጊዜአት በላይ ተደጋግሞ የታተመ እና ተወዳጅ መጽሐፍ እንደሆነ ይታወቃል።