Waliya Entertainment
288 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
ከያኒው አለማየሁ ደመቀ " በክብር ዕውቅና" ሊደምቅ ነው

#Ethiopia : ደራሲ፣ የግጥም እና የዜማ ደራሲ፣ፕሮዲውሰር እና ድምጻዊ አለማየሁ ደመቀ የክብር እውቅና ሊሰጠው ነው ። በአዲስ ሚዩዚክ መልቲ ሚዲያ ያዘጋጀው መርሃ ግብሩ ሰኔ 15 ቀን 2016 ዓ.ም በማርዮት ሌግዥሪ ሆቴል ይካሄዳል ። ከያኒው ከ1991 ዓ.ም አንስቶ ከ250 በላይ የሆኑ የሙዚቃ ስራዎችን፣ዮቶር ቁጥር 1 ኮብላዩ ካሕን 1 እና ዮቶር ቁጥር 2 መጽሐፍትን ለአንባቢያን አድርሷል ።
በክብር እውቅና መርሐ-ግብር ላይ ዮቶር የሙዚቃ ኮንሰርት ይቀርባል። በኮንሰርቱም ላይ ድምጻዊያን ጎሳዬ ተስፋዬ፣ኃይልዬ ታደሰ፣አብነት አጎናፍር፣ግርማ ተፈራ፣ሀሊማ አብዱረሀማን፣ሄለን በርሄ፣ዳዊት ጽጌ፣ብስራት ሱራፌል፣አዲስ ለገሰ፣አንተነህ ምናሉ፣አበባው ጌታቸው፣ዳግማዊ ታምራት፣መስከረም ኡስማን እና ሌሎችም ይሳተፋሉ።

የሙዚቃ ድግሱንም ኢትዮ ለዛ፣ሻኩራ ባንድ እና ብርኩማ ባንድ የድምጻዊያኑን ስራዎች ያጅባሉ። የኮንሰርቱ የመግቢያ ዋጋ 2999.00 ብር ነው ተብሏል።

በተጨማሪም ዮቶር ቁጥር 2 ቶ መጽሐፍም ይመረቃል።
የአለማየሁ ደመቀ ዮቶር 1 ኮብላዩ ካህን ከ15 ጊዜአት በላይ ተደጋግሞ የታተመ እና ተወዳጅ መጽሐፍ እንደሆነ ይታወቃል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ገና ልጅ ሆኖ አባቱ የባንክ ቤት ሰራተኛ መሆኑን እጅግ ይጓጉ ነበርና ተምሮ የባንክ ሰራተኛ እንዲሆን አብዝተው ይወተውቱት ነበር። ተደጋግሞ የተነገረው የባንክ ቤት ሰራተኝነት እሱም ወደደውና ባንከር ለመሆን አለመ። በእርግጥ በሂሳብ ስራ (አካውንቲንግ) ትምህርቱን አጠናቆም ስራ ተቀጥሮ ነበር። የሚወደው የሙዚቃ ሙያ ከስራ ለመሰናበቱ ምክንያት ሆነው እንጂ። ከአሰሪው ጋር ያጋጨው ሙዚቃ የዝናን እርካብ ያስረገጠው በኢትዮጵያዊያን እውቅናንና ስኬትን ያጎናፀፈው ሙያ ሆነው አስገኘው አሽኮ (አስጌ ዴንዴሾ)።

ባህላዊ ይዘታቸውን ሳይለቁ በዘመናዊ የሙዚቃ ጥበብ አድምቆ የሚያቀርባቸው የሙዚቃ ስራዎቹ በመላው ሀገሪቱ ከፍ ያለ ተቀባይነትና ዝናን አጎናፅፈውታል።

አስጌ ከሙዚቃው በተጨማሪ ቦሌ ላይ ዴንዳሾ የተሰኘ ስጋ ቤት ከፍቶ ከተቀጣሪነት ወደ ቀጣሪነት በመሸጋገር ለበርካታ ዜጎች የስራ እድል ፈጥሯል።

ዛሬ የተወለደበት እለት ነው መልካም ልደት አስጌ 🎂

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ለቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ምን ያክል ቲኬት ተቆረጠ ?

17 ሺ ተመልካቾችን በሚያስተናግደው የሙዚቃ እና ሌሎች የመዝናኛ ዘርፎች ማቅረብያ በሆነው የዱባዩ ኮካኮላ አሬና ስታዲየም ቴዲ ሰኔ 23 ዝግጅቱን ያቀርባል ።

በዝግጅቱ ላይ 5431 ቲኬቶች ተዘጋጅተዋል ። ከዚህ ውስጥ የመጨረሻ ደረጃ ላይ የሚገኘው 3679 ወንበር ተሽጦ ተጠናቋል ። እንዲሁም በሌላ ደረጃ ላይ ካለው 651 በአጠቃላይ እስካሁን 4320 ወንበር ተሽጦ ተጠናቋል ።

ቴዲ አፍሮ አሜሪካን ሀገር ስራዎቹን በርከት ባሉ ከተሞች ላይ ከአቀረበ ከአመት በኋላ የመጀመሪያ ኮንሰርቱ ነው ።
👉 ከ1 አመት ጀምሮ ያለ ህፃን ልጅ ክፍያ ይፈፅማል !
👉ከ16 አመት በታች የሆነ ሁሉ ከቤተሰብ አልያም ከታላቅ ጋር አብሮ መምጣት አለበት

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
ዛሬ ሰኔ 14 በዓለም አቀፍ ደረጃ የሙዚቃ ቀን ነው።

የእርሶ የምንግዜም ምርጥ ድምፃዊ ማነው??
Anonymous Poll
30%
Teddy Afro
4%
Tamrat Desta
9%
Eyob mekonen
30%
Tilahun gesesse
4%
Mohamud ahmed
4%
Aster aweke
9%
Ejigayehu Shibabaw
4%
Madingo afework
0%
Gossaye tesfaye
4%
Others
👍1
ተወዳጁ ድምፃዊ አብዱ ኪያር "ፓ" የተሰኘውን አዲሱን አልበም ሊለቅ ነው።

በተለያዩ የሙዚቃ ስራዎቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው ድምፃዊ አብዱ ኪያር አዲሱን የሙዚቃ አልበም ለወዳጅ እና አድናቂዎቹ ጀባ ሊል 1 ሳምንት ብቻ እንደቀረው አስታወቀ።

አዲሱ አልበም የዛሬ ሳምንት june 28 በሁሉም የሙዚቃ ማሰራጫዎች ይለቀቃል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👤 Wendi Mak | ወንዲ ማክ
🎵 Yingalsh | ይንጋልሽ
━━━━━━━━━━━━━━
➠ RELEASED: 2024
➠ GENRE: #Ethiopian
➠ TYPE: #Album
➠ TRACKS: 15
➠ FORMATS: #Mp3
➠ CHANNEL: @Waliyaentmt
━━━━━━━━━━━━
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Wendi_mak #Album #Ethio_albums #Waliya_Entertainemnt
👍1