Waliya Entertainment
288 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
ተወዳጇ ድምጻዊት ከሰዋሰው ጋር ለምን ውሏን አቋረጠች ?

#Ethiopia: ሰዋሰው መልቲሚዲያ ለምለም ሃይለሚካኤልን ጨምሮ 50 የሙዚቃ ባለሙያዎች ጋር አልበም ለመስራት ከዓመት በፊት መፈራረሙ ይታወሳል ።
በነዚህ ጊዜያት የተወሰኑት ለህዝብ ጆሮ ቢደርሱም ብዙዎቹ ወረፋ እየጠበቁ ነው ።

የዘገዩበት ምክንያት ወሰብሰብ ያለ በመሆኑ ገታ እናድርገው እና ከሌላ ድርጅት ጋር ተፈራርማ ዛሬ ስራዋን ወደ ምታወጣው ለምለም ስራ እንለፍ ።

ሁሉአዲስ በእለተ ሀሙስ ወሬዎቹ የሰዋሰው መልቲሚዲያ ሙዚቃ ዘርፍ ሃላፊ የሆኑትን አቶ ሃብቱ ነጋሽን አነጋግራ ምላሹን ለአድማጭ አጋርታለች ።

<<ከለምለም ኃይለሚካኤል ጋር የአልበም ስምምነት ነበረን። ድምፃዊቷ ስራውን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንደምታስረክበን እየጠበቅን ነበር። ነገር ግን ስራው ከአመት በላይ ቆየ። አልበሙን ጨርሳ ስታመጣ ስራው በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንዲወጣላት እንደምትፈልግ አሳወቀችን። ይህ ደግሞ ከእኛ የጊዜ ሰሌዳ ጋር ሊሄድ አልቻለም።
በዚህም ምክንያት በሁለታችንም ስምምነት ውላችንን
አፍርሰን ተለያይተናል።>> ሲሉ ለዝግጅት ክፍላችን አስረድተዋል ።

በለምለም ሃይለሚካኤል በኩል ያለውን ሃሳብ ለማድመጥ ስልክ ብንደውልም እንዲሁም አጭር የፅሁፍ መልዕክት ብንልክም ምላሽ አላገኘንም ። ምንአልባት በስራ መደራረብ ምክንያት ሊሆን እንደሚችል እንገነዘባለን ።

የለምለም ሃይለሚካኤል ስራን የገዛው ናሆም ሪከርድስ የሰዋሰው መልቲሚዲያ መስራቾች ታላቅ ወንድም ነው ።
አቶ ኤልያስ ፍቅሩ የኢትዮጵያ ሙዚቃ በአሜሪካ ገበያ እንዲስፋፋ ወኪል በመሆን በ1992 ዓ.ም ከ22 ዓመት በፊት 'ናሆም ሪከርድስን '' ከፎቶ ሙዚቃዎችን ያከፋፍላል እንዲሁም ፕሮዲዩስ ያደርጋል ።

Telegram - https://t.me/waliyaentmt
3.8 ሚሊዮን ብር በላይ የወጣበት የደሳለኝ መርሻ 7ተኛ አዲስ የጉራጊኛ አልበም ሊወጣ ነው።

ባለፉት 20 አመታት ሙዚቃን ሕይወቱ በማድረግ ለበርካታ ድምፃውያንም ግጥም እና ዜማዎችን የሰጠው ደሳለኝ መርሻ የመጀመርያ አልበሙ ያሳተመው አዲስ አበባ ውስጥ የታክሲ ሹፌር እየሰራ ባለበት ወቅት ነበር።

አሁን 7ኛ አልበም ላይ የደረሰው ደሳለኝ "ኑድኒያ" አልበሙ 13 ትራኮችን የያዘ ሲሆን ስለፍቅር፣ ስለሃገር፣ ስለማህበራዊ ህይወት የሚዳስስ ሁለገብ አልበም ነው፡፡ አርቲስት ደሳለኝ መርሻ አልበሙን ሰርቶ ለማጠናቀቅ በትክክል የተመዘገበ 3.8 ሚሊዮን ብር እንደሆነ ተናግሯል።

አልበሙ ላይ በርካታ ወጣት እና አንጋፋ የሙዚቃ ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ በግጥም እና ዜማ እራሱ ደሳለኝ መርሻ፣ ፈለቀ ማሩ፣ ናቲ ኃይሌ፣ ዘነበ መርሃባ፣ ሀብታሙ አብርሃም፣ አለማየሁ ወልዴ የተሳተፉ ሲሆን በቅንብር አሌክስ ይለፍ፣ መሀመድ ኑርሁሴን፣ ሰማገኘው ሳሙኤል፣ ፋኑ ጊዳቦ፣ ቢኒአነዴ ርሆቦት (ሮባ) የተሳተፉ ሲሆን በሚክሲንግ ሰለሞን ሃ/ማርያም፣ ፍሬዘር ታዬ፣ መሀመድ ኑርሁሴን፣ ቢኒአንዴ ተሳትፈዋል፡፡ ማስተሪንግ ሰለሞን ሃ/ማርያም በአልበሙ ተሳትፏል።

ኑድኒያ አልበም ግንቦት 16/2016 ዓ.ም በአርቲስቱ ዩቲዩብ ቻናልና በሁሉም አለም አቀፍ የሙዚቃ መተግበሪያ የሚገኝ ሲሆን ሲዲውን ኪነት ኢንተርቴይመንት አሳትሞ ያከፋፍለዋል፡፡

Follow us on
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
👍3
ሰዓታት ቀረው  #ሽሙንሙኔ  🔥🔥🔥

ነገ ማታ #ሽሙንሙኔ  🔥🔥🔥

በቲክቶክ በሚሰራቸው የተለያዩ አዝናኝ እና አስቂኝ ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo በሚገርም የትወና ብቃት የተሳተፈበት #ሽሙንሙኔ የተሰኘውን አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ ዛሬ ማታ 12 ሰአት በ#Waliya_entertainment የ YouTube channel ይለቀቃል።  

ቅድሚያ እንዲደርስዎና ሊንኩን በመጫን እንድትጠብቁ በአክብሮት እንጋብዛለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/kdm1sFyM47w
🔥🔥💯  ተለቀቀ 💯🔥🔥
 
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በቲክቶክ በሚሰራቸው የተለያዩ አዝናኝ ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo በሚገርም የትወና ብቃት የተሳተፈበት #ሽሙንሙኔ የተሰኘው አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #ሽሙንሙኔ ተለቀቀ‼️ ይመልከቱት . .  በጣም . . . በጣም ይወዱታ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/kdm1sFyM47w
Waliya Entertainment pinned «https://youtu.be/kdm1sFyM47w»
የጋሽ መሐሙድ አህመድ 83ኛ የውልደት ዓመት በድምቀት ተከበረ ።

በትላንትናው እለት የተለያዩ የኪነጥበብ ባለሙያዎች በመኖርያ ቤቱ በመገኘት ነው የልደት በአሉን ያከበሩት ።

መልካም ልደት ጋሼ !
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
🔥ከ50 ሺ በላይ እይታ🔥#ሽሙንሙኔ #Beki4kilo
 
በቲክቶክ በሚሰራቸው የተለያዩ አዝናኝ ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo በሚገርም የትወና ብቃት የተሳተፈበት #ሽሙንሙኔ የተሰኘው አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በ2 ቀን ውስጥ ከ 50ሺ በላይ እይታ አግኝቷል ስለወደዱት እናመሰግናለን።

>50,000 Views
Thanks for watching

ያላያችሁትም ይመልከቱት . .  በጣም . . . በጣም ይወዱታ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/kdm1sFyM47w
አንጋፋ የኪነ-ጥበብ ምሽት ...!

በታላቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የሚዘጋጀው የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር ሀያ አራተኛ ምሽቱን ከፍ ባለ ዝግጅት ዕረቡ ግንብት 14፣2016 ዓ.ም ያካሂዳል። በዕለቱም ዝነኛው ሮፍናን የክብር እንግዳችን ሆኖ በመሀከላችን ይገኛል። እንዲሁም ግጥሞች ፣ ወግ ፣ ሙዚቃና ሞኖሎግ ለእናንተ ውድ ታዳሚዎቻችንን በባህል ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ በ 11: 30 ጀምሮ ተሰናድተው ይጠብቃችኃል ።

ሼር ያድርጉ !

#ማስታወሻ :— ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁን ሰዓት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የስነ ጽሑፍ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
እስኪ የምትወዷቸው?

"ወዳጄ ቴዎድሮስ ካሳሁን በሰሜን አሜሪካ ቆይታው ወቅት ባለቤቱን አምለሰት ሙጬን 4ተኛ ልጃቸውን በተገላገለችበት ጊዜ ከውዷ ባለቤቴ ገኒ ጋር በታላቅ ሰርፕራይዝ በቤታቸው የተገኘንበት ሰዓት የተነሳነው ፎቶ ነው:: በዕድሜ ከእኛ ለምታንሱ ድንቅ ድምፃውያን እንዲህ መከባበር ለእናንተም ይሁን !!!"

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
🔥🔥ከ100,000 (አንድ መቶ ሺ) በላይ እይታ🔥🔥

ሰሞኑን ለእይታ የበቃዉ በቲክቶክ በሚሰራቸው ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo የተሳተፈበት አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #ሽሙንሙኔ በተለቀቀ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ100,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል።🙏

#Waliya_Entertainemnt
ስራውን ስለወደዳችሁልን እያመሰገንን ያላያችሁት
ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱት በጣም ይወዱታል!!!

ሊንኩን እዚህ አለ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/kdm1sFyM47w
👍1