ዳዊት ፅጌ 100ሺ ብር ለገሰ
ትናንት በሰይፉ ሾው ላይ ቀርበው ለነበሩት መንታ ልጆች አይናቸውን ለማብራት አጠቃላይ 400ሺ ዶላር ያስፈልጋል የተባለ ሲሆን ኢንጂነር ቢጃይ ናይከር 500ሺ ብር እንዲሁም በብዙዎች ዘንድ የድምፅ አቅሙንና ችሎታውን ያሳየው ዳዊት ፅጌ ወደ 100ሺ ብር ለእርዳታ ሰጥተዋል።
ሼር በማድረግ እንጀምር!
አካውንታቸው ይህው እባካችሁ
ሼር አድርጉት
* СВЕ 1000622473872
* Dashen Bank 5563671317021
* Abyssinia bank 91613069
* ኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ 1023500172828
* አዋሽ ባንክ 013471254339600
ትግስት ካሳ ቀፀላ
ስልክ
* 0911868306
* 0911137097
go fund me
* https://gofund.me/42557274
ይህን ሼር ማድርግ መልካም ነገር መስራት ነውና እባካችሁ ሼር አድርጉላቸው
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music

👍4
የክብር ሽልማት የአመቱ ምርጥ አምስት የወፈን ግጥም ተለይተዋል
1, አብነት አጎናፍር - አትከልክሉኝ
2, ዮሃና - ገላጋይ
3, ዳን አድማሱ - ላይለ ኩሉ
4, ኤልያስ መልካ - ማንነቴ
5, ዘሩባቤል ሞላ - እርፍ በይ
በዚህ ሊንክ ገብተው የእርስዎን ምርጥ ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://kibershilemat.com
ለርሶስ የአመቱ ምርጥ ግጥም የቱ ነው?

ድምፃዊ አብዱ ኪያር 5ኛ አልበሙን መጨረሱን ይፋ አድርጓል።
መርካቶ ሰፈሬ የተሰኘውን አልበም ቀ1995 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ አድርሶ ወደ ሙዚቃ ኢንዱስትሪው የተቀላቀለው አብዱ ኪያር ፍቅር በአማርኛ ፣ ምነው ሸዋ እና ጥቁር አንበሳ በተሰኙ አልበሞቹ የተለያዩ ተወዳጅ ስራዎችን ማቅረቡ ይታወሳል ።
በአልበሙ ያሉ እና ከአልበሙ ውጭ በነጠላ የተለያዩ የሙዚቃ ክሊፖችንም አቅርቧል ።
አዲስ አልበሙን ስማገኘው ሳሙኤል አቀናብሮታል ። የመውጫው ቀንን እና ተያያዥ ጉዳዮችን ኢቭንቶችን በማሰናዳት የሚታወቀው ፒሜጂ ይፋ ለማድረግ ተፍተፍ እያለ ይገኛል ።

🔥1
ደርሷል ሰዓቱ !
#Ethiopia | የአንጋፋዋ የበጎ ፈቃድና የሰላም አምባሳደር ፤ የአርቲስት ቻቺ ታደሰ "ደርሷል ሰዓቱ ! " የተሰኘው ነጠላ ዜማ ከአስር ዓመት በኃላ ዛሬ ማምሻውን ተለቀቀ።
የአንጋፋዋ የበጎፈቃድና የሰላም አምባሳደር ድምጻዊት ቻቺ ታደሰ "ሰማያችን ሊጠራ ጉም ተኖ ከአድማስ ማዶ እየተፍለቀለቀች እንደምትወጣ የፈካች ውብ ጸሀይ ልትወጣ ይሄው "ደርሷል ሰዓቱ " ምርታችን ሊያብብ አዝመራችን ሊያጠግበን ሰላማችን ሊበዛ ይሄው "ደርሷል ሰዓቱ" እንድንል የሚያስችለን ብሩህ ዘመን ለሁላችንም እንዲመጣልን ሁላችንም ለሰላምና ለፍቅር እጅ ለእጅ መያያዝ አለብን"ብላለች።
የድምጻዊት ቻቺ ታደሰ "ደርሷል ሰዓቱ " ነጠላ ዜማ ዛሬ ይፋ የተደረገ ሲሆን ግጥምና ዜማውን ራሷ ድምጻዊት ቻቺ ታደሰ እና ወንድሟ ጳውሎስ ታደሰ የሰሩ ሲሆን ሚክሲንግና ማስተሪንጉን ኬኒ አለን ሰርቶላታል።
አምስት የሙዚቃ አልበም ያላት ድምጻዊት ቻቺ ታደሰ ይህ "ደርሷል ሰዓቱ" የተሰኘው ሙዚቃዋ ሶስተኛው ነጠላ ስራዋ ሲሆን ሙዚቃ የሚያጠነጥነው የሰላምን ጥሪ እና ወደ ፈጣሪ የምማልድበት የምንጮኽበት ተስፋን ፍቅር የምንመኘበት እንዲሆን ተደርጎ በሶስት ቀናት ውስጥ እንደተሰራ ድምጻዊት ቻቺ ታደሰ ገልጻለች።

ተወዳጁ ድምፃዊ መሳይ ተፈራ አልበሙን ሰኔ 1/2016 ዓ/ም እንደሚለቅ አስታወቀ።
"ሰላም ቤተሰቦቼ በጥያቄያችሁ መሰረት ለአመታት የደከምኩበት የመጀመሪያ አልበሜን ሰኔ 1/2016 ዓ/ም ለመልቀቅ ፕሮግራሜን ጨርሻለው። እኔም የልቤን የወደድኩትን ዘፍኛለሁ። ስለጠበቃችሁኝ በጣም አመሰግናለሁ።" በማለት እንዲሁም አልበሙ ሙሉ በሙሉ በራሱ የዩቲዩብ ቻናል እንደሚለቀውም ገልጿል።

ወይ መሰሉን አሊያም የምታቀርቡትን ጥያቄዎች ቀይሩልን
**
ደምጻዊት መሰሉ ፋንታሁን አሁን ላይ የሰራችው ምንም አዲስ ስራ ( ነጠላ ዜማ እንኳ ) የላትም ። ግን በተገኘው አጋጣሚ በየቴሌቪዥን ፕሮግራሞቹ ብቅ ትላለች ። እሱም አይደለም አስገራሚው ጉዳይ ። በቀረበችባቸው ሚዲያዎች ሁሉ " ከወርቁ አይተነው ወልጃለሁ " ከማለትና አጭር ቀሚስ መልበስ የጀመረችው ከልጅነቷ እንደሆነ ከመግለጽ ውጭ ምን ተናግራ እንደምታውቅ አላስታውስም ። ለዚህ ደግሞ እስካሁን የቀረበችው አይበቃም ? ሲመስለኝ ግን ለየቴሌቪዥን አቅራቢዎቹ " ሁለቱን ካልጠየቃችሁኝ አልቀርብም " ሳትላቸው አትቀርም ። ድምጻዊቷን ለሁለት ጥያቄዎች በየቦታው እያቀረባችሁ ባታሰድቧት ። ወይም በአራዳ ልጆች ቋንቋ ሙድ ባታሲዙባት ።
በቴዎድሮስ ተ/አረጋይ

መምህርና ሙዚቀኛ ሰለሞን አበራ ከዚህ ዓለም ድካም አረፈ
#Ethiopia | ህዳር 16 ቀን 1962 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው ሙዚቀኛና መምህር ሰለሞን አበራ ተወልዶ ያደገው።
ከልጅነቱ ጀምሮ ጥልቅ የሆነ የሙዚቃ ፍቅር የነበረው ሰለሞን አበራ በደርግ ስርዓተ መንግሥት በመዲናዋ በሚገኙ ቀበሌና ከፍተኛ ውስጥ የተደራጁ የኪነት ቡድኖችን ተከትሎ፤ በከፍተኛ 12 ኪነት ውስጥ ከኮሜዲያን አለባቸው ተካና ድምጻዊ ግርማ ተፈራ ጋር አብሮ ሠርቷል።
12ኛ ክፍልን እንዳጠናቀቀም በ19 79 ዓ.ም ወደ ቅዱስ ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት በመግባት ለአራት ዓመታት በዋነኝነት ደብል ቤዝ የሙዚቃ መሣሪያ፣ በሁለተኝነት ፒያኖ፣ ከሀገር ውስጥ የሙዚቃ መሰንቆን አጥንቶ በ1989 ዓ.ም ተመርቋል።
ሙዚቀኛ ሰለሞን አበራ በአዲስ አበባ ከተማ ስመ ጥር በሆኑ በርካታ ምሽት ክበቦች ውስጥ በኪቦርድ ተጫዋችነት ያገለገለ ሲሆን፤ አብረውት ከሠሩት ድምጻውያን መካከልም አቦነሽ አድነው፣ ደምሴ ተካ፣ ውሽንፍር አርጋው፣ ኤልሳቤጥ ተሾመ፣ ስዮም ዘውዴ፣ ግርማ ገመቹና አበበ ከፈኒ ለአብነት ይጠቀሳሉ።
ከ1990 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መምህርነት ሙያ በማዘንበሉ በቅዱስ ማርቆስ፣ ሞንቶሶሪያን፣ የሃ ሱፐር ሆሊሴቪየር፣ እየሩሳሌም፣ ስኩል ኦፍ ቱሞሮ፣ ኢትዮ ፓረንትስ ት/ቤቶች ለ26 ዓመታት በመምህርነት አገልግሏል።
የቀብር ስነ ስርዓቱ ሚያዚያ29 ቀን በገነተ ኢየሱስ ገነተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተፈጽሟል።

"ይለያል ዘንድሮ" በሚለው አዲሱ አልበሙ አሜሪካ tour ለማድረግ ዝግጅቱን የጨረሰው Teddy Yo ዳላስ ላይ የመጀመሪያውን ኮንሰርት የፊታችን ቅዳሜ ምሽት (May 11) ይደረጋል።
@waliyaentmt
@waliyaentmt
@waliyaentmt
@waliyaentmt
👍1
ታዋቂዋና ተወዳጇ ድምፃዊ ለምለም ኃ/ሚካኤል "ማያዬ" የተሰኘውን አልበሟን ቀጣይ አርብ እንደምትለቅ አስታወቀች
"እጅግ ደስ ብሎኛል!
ወዳጆቼ ደስ ይበላችሁ!!
ማያዬ እኔ እናንተን ፤ እናንተ ደግሞ እኔን የምታዩበት ፤ የዐይን ብሌን ወይም አሻግሮ ማያ መነፅር ነው ።
በዘመናት የጥበብ ጉዞ የበርካታ ጠቢባን ውህደት ፤ ትጋት እና ትዕግስት ውጤት የሆነውን የበኩር የሙዚቃ አልበሜን ወደ እናንተ ለማድረስ ሽር ጉዴን ጨርሼ ፤ ቀን ቆርጫለሁ ።
"ማያዬ" የሙዚቃ አልበም በቀጣይ አርብ ፤ ማለትም ግንቦት 9 / 2016 ዓ.ም በናሆም ሬከርድስ በሁሉም ኦንላይን ፕላትፎርሞች ላይ ይለቀቃል።
በማያዬ የልቤን ፤ የልፋቴን ፤ በአጠቃላይ እኔነቴን እንድታዩልኝ ለዓመታት ስሰናዳበት የነበረውን የጥበብ እልፍኜን መግቢያ በር ገርበብ አድርጌ ከፍቼዋለሁ ።
ድጋፋችሁ ፤ ፍቅራችሁ ፤ ሀሳብ አስተያየታችሁ ከመቼውም ጊዜ በላይ ያስፈልገኛል። 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
በማያዬ ዕንድንተያይ ይሁን ። አሜን !" - ለምለም ኃ/ሚካኤል
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
"እጅግ ደስ ብሎኛል!
ወዳጆቼ ደስ ይበላችሁ!!
ማያዬ እኔ እናንተን ፤ እናንተ ደግሞ እኔን የምታዩበት ፤ የዐይን ብሌን ወይም አሻግሮ ማያ መነፅር ነው ።
በዘመናት የጥበብ ጉዞ የበርካታ ጠቢባን ውህደት ፤ ትጋት እና ትዕግስት ውጤት የሆነውን የበኩር የሙዚቃ አልበሜን ወደ እናንተ ለማድረስ ሽር ጉዴን ጨርሼ ፤ ቀን ቆርጫለሁ ።
"ማያዬ" የሙዚቃ አልበም በቀጣይ አርብ ፤ ማለትም ግንቦት 9 / 2016 ዓ.ም በናሆም ሬከርድስ በሁሉም ኦንላይን ፕላትፎርሞች ላይ ይለቀቃል።
በማያዬ የልቤን ፤ የልፋቴን ፤ በአጠቃላይ እኔነቴን እንድታዩልኝ ለዓመታት ስሰናዳበት የነበረውን የጥበብ እልፍኜን መግቢያ በር ገርበብ አድርጌ ከፍቼዋለሁ ።
ድጋፋችሁ ፤ ፍቅራችሁ ፤ ሀሳብ አስተያየታችሁ ከመቼውም ጊዜ በላይ ያስፈልገኛል። 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
በማያዬ ዕንድንተያይ ይሁን ። አሜን !" - ለምለም ኃ/ሚካኤል
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
🥰3👍1
ተወዳጁ ድምፃዊ ሳሚ ዳን "ምን ይመስላችኋል" እያለ ነው።
🧐ምን ይመስሎታል?

👏1
🔥🔥 በቅርብ ቀን በዋልያ ኢንተርቴይመንት 🔥🔥
#4kilo_entertainment #ሽሙንሙኔ
በቲክቶክ በሚሰራቸው የተለያዩ አዝናኝ እና አስቂኝ ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo በሚገርም የትወና ብቃት የተሳተፈበት #ሽሙንሙኔ የተሰኘውን አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ በቅርቡ በ#Waliya_entertainment የ YouTube channel ይለቀቃል።
ቅድሚያ እንዲደርስዎና ተወዳጅ ሙዚቃዎች ለማግኘት Subscribe እና Share በማድረግ እንድትጠብቁ በአክብሮት እንጋብዛለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@waliyaentmt?sub_confirmation=1
@4kilo_entertainment
@Ermias_Fekadu

ድምፃዊ ካሳሁን እሸቱ በደስታ ዝግጅቱ ያልተጠበቀ ተግባር ፈፀመ::
‹‹ኑሮን ለማሸነፍ ብዙ ፈተና አልፌአለሁ›› ድምጻዊ ካሳሁን እሽቱ
ከሰሞኑ "ይሁን" አዲስ የሙዚቃ አልበሙን ያስመረቀው ድምጻዊ ካሳሁን እሸቱ በደስታው ቀን መነጋገሪያ የሆነ አንድ ተግባር ፈጽሟል፡፡
የሥራ ባልደረቦቹና ወዳጆቹ እንኳን ደስ ያለህ ለማለት ቅንጡ ሊሞዚን ተከራይተው አልበሙ ወደሚመረቅብት ሸራተን የእንሂድ ግብዛ ቢያቀርቡለትም እርሱ ግን የህዝብ አገልግሎት በሚሰጥ ሚኒባስ ታክሲ ረዳት ሆኖ ወደ ድግሱ ሥፍራ መሄድን መርጧል፡፡
ካሳሁን ሙዚቃ ከመጀመሩ በፊት የታክሲ ረዳት ሆኖ መስራቱንም አስታውሷል::
በዚሁ ተግባሩ የታክሲ ረዳት ሆኖ ታክሲው በሚሄድበት መንገድ የነበሩ ተሳፋሪዎችን እየጠራ ሄዷል፡፡
‹‹ኑሮን ለማሸነፍ ብዙ ፈተና አልፌአለሁ፤ ብዙ ዓይነት ሥራዎችን ሠርቻለሁ፤ ከሠራኋቸው ሥራዎች አንዱ ታክሲ ረዳትነት ነው›› ይላል፡፡
ይህን ለማስታወስ ያደረገው ተግባርም እንዳስደሰተው ለመሰንበቻ የሬድዮ ፕሮግራም ተናግሯል፡፡
ካሳሁን እሸቱ በቅርቡ "ይሁን" የተሰኝውን የመጀመሪያ አልበሙን ለአድማጭ ማውረቡ ያወቃል::
ደሳለኝ ስዩም አዘጋጅቶታል::

👍3🤣1🫡1