Waliya Entertainment
287 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
💥💥ተለቀቀ💥💥
ሙሉውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=Thb7BdCnX2k
1
#ይህን_ያውቁ_ኖሯል?
በአለማችን ላይ ውዱ የሙዚቃ መሳሪያ (ሻዮሊን) በ 15.9 ሚሊየን ዶላር ወይ በኢትዮጵያ ብር 850 ሚሊዮን ብር በላይ እንደተሸጠ።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent

#Ethiopia #waliya_entertainment
ከዚ በፊት አልገባኝም የተሰኘ በሚገርም ተስረቅራቂ ዘፈኗ ወደናንተ ከ ዋልያ ኢንተርቴይመንት ጋር በመተባበር ያደረሰችላችሁ ማህሌት ዳንኤል ነገ ከጠዋቱ 4:00 ላይ በኢቲቪ በቀጥታ በሚተላለፈው ኢትዬጲያውያን አይዶል ሾው ላይ 8600 ላይ ለሷ ድምፅ በመስጠት አድማጮቿ እንዲተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን!!!!

ከዚ በፊት የሰራችውን ስራ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ👇
https://youtu.be/JxG2bDfTBKw?si=7XAviCikYXQeC_uf

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent

#Ethiopia #waliya_entertainment
👍1
ሄኖክ ብርሃኑ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 15 የፍጻሜ ውድድር አሸናፊ ሆነ።

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራ ፉክክር የታየበትና ለ9 ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 15 የፍጻሜ ውድድር በሄኖክ ብርሃኑ አሸናፊነት ተጠናቅቋል ።

ውድድሩን ሃይለየሱስ እሸቱ ሁለተኛ፣ ኪሩቤል ጌታቸው ሶስተኛ እና መቅደስ ዘውዱ ደግሞ አራተኛ ሆነው አጠናቅቀዋል ፡፡

ለፋና ላምሮት ምዕራፍ 15 የፍጻሜ ውድድር ተሳታፊዎችም የአንድ ሚሊየን ብር ሽልማት ተበርክቷል፡፡

በዚህ መሰረትም ውድድሩን በአንደኝነት ላጠናቀቀው ሄኖክ ብርሃኑ 400 ሺህ ብር፣ ሁለተኛ ለወጣው ሃይለየሱስ እሸቱ 300 ሺህ ብር፣ ሶስተኛ ለሆነው ኪሩቤል ጌታቸው 200 ሺህ ብር እና 4ኛ ሆና ላጠናቀቀችው መቅደስ ዘውዱ የ100 ሺህ ብር ሽልማት ተበርክቷል።

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent

#Ethiopia #waliya_entertainment
1
#DIREDAWA 🇪🇹 ETHIOPIA
የክቡር ዶ/ር አርቲስት አሊ ብራ ፥ 1ኛ ዓመት የመታሰቢያ መርሀ ግብር ማጠቃለያ #በምስል

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaent
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaent
Telegram - https://www.t.me/waliyaent

#Ethiopia #waliya_entertainment
የማይክል ጃክሰን ጃኬት በጨረታ 306 ሺህ ዶላር ተሸጠ።

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ22 ዓመታት በፊት ሕይወቱ ያለፈው አሜሪካዊው የፖፕ ሙዚቃ ንጉሥ ማይክል ጃክሰን ጃኬት ለጨረታ ቀርቦ 306 ሺህ ዶላር መሸጡ ተሰምቷል፡፡

ጃኬቱ በ1980ዎቹ ማይክል ጃክሰን ፔፕሲ ኮላን ሲያስተዋውቅ ለብሶት እንደነበር ተገልጿል፡፡

ቀደም ሲልም “ሙን ዎክ ዳንስ” የተባለውን የእግር ዳንስ በፓሪስ ባሳየበት ወቅት የለበሰው ኮፍያ ለጨረታ ቀርቦ 67 ሺህ ዶላር መሸጡን አስታውሶ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

በሌላ በኩል የማይክል ጃኬት ለጨረታ በቀረበበት መድረክ የቀድሞዋ እንግሊዛዊት አቀንቃኝ ኤሚ ወይንሃውስ የፀጉር ጌጥ በ22 ሺህ 900 ዶላር ተሽጧል፡፡

የፀጉር ጌጡ በመጨረሻ አልበሟ “ደኅና አይደለሁም” (I’m not good) በተሰኘው የሙዚቃ ቪዲዮዋ ላይ የተጠቀመችው መሆኑም ተመላክቷል፡፡