7ተኛው የኦዳ አዋርድ ሽልማት ተካሄደ።
በተለያዩ የኪነ-ጥበብ ስራዎች ላይ ያሉ ባለሞያዎችን በማወዳደር የሚሸልመው "ኦዳ አዋርድ" ሰባተኛ ዙር የሽልማት መርሃ ግብሩን በስካይ ላይት ሆቴል ያከናወነ ሲሆን በዚህም መርሃ ግብር የምስራቅ አፍሪካ ሃገራትንም ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳሳተፈ ተገልጿል።
በሙዚቃ ዘርፍ የአመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ የኬኦል ናጋሳ "Jamare" ፤ የአመቱ ምርጥ አዲስ ድምፃዊ ሚፍታ ኑሩ፤ የአመቱ ምርጥ ሴት ድምፃዊት ፋክስ አኒያ፤ የአመቱ ምርጥ የሙዚቃ ጥምረት ከድር አህመድ እና ማርጊቱ ወርቅነህ፤ የአመቱ ምርጥ ዘመናዊ ሙዚቃ ነፃነት ሱልጣን፤ በአመቱ ብዙ የተደመጠ አርቲስት- ታዳለ ገመቹ ሆነዋል።
እንዲሁም የህይወት ዘመን ተሸላሚ አርቲስት ሻንታም ዳንሰር፣ አርቲስት ሙሀሙድ አህመድ፣ አርቲስት መሀመድ ሲርጋጋ ሽልማታቸውን ተቀብለዋል።
በመጽሀፍ ዘርፍ፦ምርጥ የግጥም መፅሃፍ - የኤባዋቅ ግዛቸው፤ የአመቱ ምርጥ የልብወለድ መፅሃፍ - የሂካ ለማ ሆነዋል።
የምስራቅ አፍሪካ ተሸላሚዎች ፦ ሳህራ - ከሶማሌ ላንድ ፤ አብዱልቃድር ካሚል መሀመድ - ከጅቡቲ ፤ የመሽሩም ቡድን - ከኬንያ ፤ ኬኒ ሶል - ከሩዋንዳ ፤ኬኔት ሙጋቤ - ከኡጋንዳ ፤ ማኪ ሃጂ - ከሶማሊያ ሽልማታቸውን ተቀብለዋል።
የሽልማቱ አካል እንዲሆኑ የተመረጡ የምስራቅ አፍሪካ አገራት ኤርትራ፣ ሶማልያ፣ ኬንያ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሶማሌላንድና ዩጋንዳ ናቸው፡፡
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt

👍1
የዳግማዊት ፀሀዬ "ወርቅ" አዲስ የሙዚቃ አልበም ዛሬ ማታ 12 ሰአት ላይ ለአድማጭ ሊቀርብ ነው::
ድምፃዊቷ "ወርቅ" የሚል ስያሜ በሰጠችው በእዚህ የአልበም ስራ በፕሮዲውሰርነት እንዲሁም በአቀናባሪነት ትልቁን ተሳትፎ ከማድረግ አንፃር የሙዚቃ ባለሙያው አቤል ጳውሎስ ከፍ ያለ ሚና መወጣቱን ለ ዋልያ ኢንተርቴይመንት የገለፀች ሲሆን በርካታ ባለሙያዎች በተካፈሉበት በእዚህ የአልበም ስራ ውስጥ ለትዳር አጋሯ አርቲስት ሳምሶን ታደሰ (ቤቢ) ያቀነቀችው ሙዚቃ እንዳለበትም አያይዛ አንስታለች።
አልበሙ ዛሬ ማታ (አርብ ታህሳስ 12 ቀን 2016ዓ.ም) በሁሉም አማራጮች እና መተግበሪያዎች በኢትዮጵያ እንዲሁም በተቀረው አለም እንደሚሰራጭ አስታውቃለች።
የስቱዲዮ ቁጥር ማነስ እና የባለሙያዎች እጥረት አልበሙ ፈጥኖ እንዳያልቅ ምክንያት ሆኗል የምትለው ድምፃዊቷ መቆየቱ ግን የተሻለ ስራ እንድሰራ አድርጎኛል ስትል ተናግራለች።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music #Dagimawit_tsehaye #werk_album

ተወዳጁ ድምፃዊ እና ዳንሰኛ “ ሳንቾ “ የልጅ አባት ሊሆን ነው
* ሳንቾ ና በእምነት እንኳን ደስ አላችሁ
መልካም የትዳር ዘመን ይሁላችሁ

#Waliya_Entertainemnt #Music

"ዳግማዊ አሊ ጆሮዬን ቃኝቶታል"
ድምፃዊት ሄራን ጌዲዮን
ሄራን ጌዲዮን ከ4 አመት በኃላ ዝነኛው ዳግማዊ አሊ በሙዚቃ ቅንብር የተሳተፋበት አልበሟ ሊወጣ ነው::
"ባይ ባይ" በሚለው የመጀመሪያ ነጠላ ዜማዋ እንዲሁም የ80ዎቹ አጋማሽ ተወዳጅ የሙዚቃ ስራዎችን በማቀንቀን የምትታወቀው ሄራን አዲስ አልበሟ ስለመጠናቀቁ ማርጋገጫ ሰጥታለች::
ሄራን ለአልበሙ መዳረሻም "አባብዬ" የተሰኘውን እና ተወዳጁ ድምፃዊ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲው ብስራት ጋረደው ስራ የሆነውን አዲስ ነጠላ ዜማ ለአድማጭ አድርሳለች::
ከመሰንበቻ ፕሮግራም ጋር ቆይታ ያደረገችው ድምፃዊቷ ለሙዚቃ አፍቃሪያን ካደረሰቻቸው ተወዳጅ ነጠላ ዜማዎች ማግስት በሙሉ የአልበም ስራ እንደምትመጣ ብትጠቁምም የአልበሙ መውጫ ጊዜ እንዳልተቆረጠ አስታውቃለች።
ከሶስት ዓመታት በፊት ከእዚህ ዓለም በሞት የተለየው ዕውቁ የሙዚቃ ባለሙያ ሱራፌል አበበን ጨምሮ በሙሉ የአልበም ስራ ከሙዚቃ ከመድረኩ የራቁት ብስራት ጋረደው እና ዳን አድማሱ እንዲሁም ቢኒአምር አህመድ በሄራን አዲሱ አልበም ስራ ላይ በግጥምና ዜማ ተሳትፎ ማድረጋቸውን አስታውቃለች።
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ ዳግማዊ አሊ ፕሮዲውስ ባደረገው በእዚሁ አልበም ላይ በቅንብርም አሻራውን ከማሳረፍ ባለፈ "እራሴን እንዳገኝበት አድርጓል "ስትል ከመሰንበቻ ጋር በነበራት ቆይታ አንስታለች።
ናትናኤል ሀብታሙ አዘጋጅቶታል

👍2
ተወዳጁ ድምፃዊ እና ዳንሰኛ “ ሳንቾ “ የልጅ አባት ሊሆን ነው
* ሳንቾ ና በእምነት እንኳን ደስ አላችሁ
መልካም የትዳር ዘመን ይሁላችሁ
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
* ሳንቾ ና በእምነት እንኳን ደስ አላችሁ
መልካም የትዳር ዘመን ይሁላችሁ
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music
ተወዳጇ ድምፃዊት ሚካያ በሀይሉ ህይወቷ ካለፈ ነገ ታህሳስ 15/2016ዓ.ም አስር አመት ይሞላታል::
👉በድምጷ ለዛ እና ውበት የሚደመሙ እንከን የለሽ አንጎራጓሪ ሲሉ ይገልጿታል።
👉 "የቀለም እናት ድንቅ መምህርትም ”ሲሉ የሚያሞካሿት ይህቺ ብርቱ ሴት ወደ ጋዜጠኝነቱም ጎራ ለማለትም ውጥን ነበራት።
👉ከልጅነቷ ጀምሮ ወደ ሙዚቃው ዓለም ያዘነበለችዋ ሚካያ የነብሷ ጥሪ ስምረት ተሞላበትና በ1980 ዎቹ አንድ አልበም ሰርታ ነበር።ያም ሆኖ ይህ አልበሟ በሚታሰበው ልክ ተደማጭ መሆን አልቻለም።
👉 ድምፃዊቷ በእዚያ ወቅት ላይ ባቀረበችው አልበም ራሷን ያገኘችበት ሳይሆን በአንጋፋዋ ድምፃዊት አስቴር አወቀ የድምፅ ቀለም ተውጣ አሊያም ተፅዕኖ አርፎባት እንደነበር ይገለፃል።
👉 ያም ሆኖ ግን የነበራትን እምቅ አቅም መረዳት የቻለው ኤልያስ መልካ ድምፃዊቷን ዳግም ፈጠራት በሚያስብል ደረጃ እራሷን እንድታገኝ ምክንያት ሆኗል።
👉 "ሸማመተው" አልበም ከበገና ስቱዲዮ በላቀ ከፍታ መውጣት ችሏል። በስራዋ ውስጥ ከተካተቱ ሙዚቃዎች መካከል "ደለለኝ" የተሰኘው ስራ የአህጉሪቱ የውድድር መድረክ በሆነው ኮራ አዋርድ ላይ መውጣት ችሎ ነበር።
👉 ከድምፃዊነቱ ባሸገር የግጥምና ዜማ ድርሰት ላይም ድንቅ የሚባል አቅም እንደነበራት ይገለፃል። በ"ሸማመተው" አልበም ውስጥ የተካተተው "ሰበቤ ሁን ሲልህ" ሙዚቃ የዜማ ባለቤትነት የራሷ መሆኑ አንደኛው ማሳያ ነው።
👉 ይህቺ ተወዳጅ ድምፃዊት ልክ በዛሬው ቀን ታህሳስ 15 ቀን 2006 ዓ. ም ላይ ነበር ከእዚህ አለም በሞት የተለየችው።
Follow us