Waliya Entertainment
295 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
- አትገርማችሁም?

#Ethiopia | ሙዚቃ ለምትወዱ ብቻ

ጥንካሬና ብርታቷ ለብዙዎች ምሳሌ መኾን የምትችል ድምጻዊት እንደሆነች ይሰማኛል።

ድንቅ ሆኖ ከተሰራው አዲሱ አልበሟ ውስጥ "ሰላም" የተሰኘውን ስራዋን ከልቤ ወድጄዋለሁ።

አልበሟ ከመውጣቱ ለወገኖቿ ያደረገችውን ሰብዓዊ ልገሳም ከልቤ አደንቃለሁ!!

የአደባባይ ሰው መኾን የሚፈጥረውን አሉታዊ እና አወንታዊ ጫና ተቋቁማ ዐይናችን እያየ ወደ ላቀ ክብር ከፍ እያለች የመጣች ከያኒ እንደኾነችም ይሰማኛል።

የሚደንቀው ደሞ ብዙዎች ይሳለቁባት (ባራድኛ ቋንቋ ሙድ ይይዙባት) በነበሩን በርካታ ድርጊቶቿ ዛሬ ላይ እራሷም ዞራ ስትፍነከነክባቸው "አይ ልጅ መኾን!" ብላ ስትስቅባቸው ተመልክቼ ተደንቄባታለሁ።

ቬሮኒካ አዳነ ከዝነኛው የራዲዮ ሆስት ዮናስ ሐጎስ ጋር ያደረገችውን ቃለ መጠይቅ እየሳቅሁ፣ እየተዝናናሁ ስመለከት፦ ለሚዲያ ከተመቸው ግልጽ ባሕሪዋ ባሻገር ያለፈችበትን መንገድ ማድመጥ አስተማሪ እንደሆነ ተሰምቶኛል።

ሊንኩን ከታች አስቀምጥላችኋለሁ።

ሙዚቃ ሲያደምጥ እንዳደገ ሰው የቬሮኒካ ሙዚቃዎች ከሕጻናት አንደበት ተደጋግሞ ሲደመጥ በቅርበት አስተውላለሁና፤ ከቀጣዩ ጊዜ የሙዚቃ ከዋክብት መሐል እሷ ጎልታ የምትወጣ እንደምትሆን ብተነብይ የምስት አይመስለኝም!

የእውነት ግን አትደንቃችሁም?
Veronica Adane

Yared Shumete - ያሬድ ሹመቴ

Follow us on
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Veronica_adane
"ቴዲ አፍሮ እና ሮፍናን የተሳተፉበትን አልበም በመስራት ላይ እገኛለሁ" ልዑል ሀይሉ

ከአምስት ዓመታት በፊት "እሳቱ ሰዓት" በሚል አርእስት ቀዳሚ አልበሙን ለሙዚቃ ወዳጆች ያዳረሰው ወጣቱ ድምፃዊ ልዑል ሀይሉ ሁለተኛ የአልበም ስራውን እየሰራ እንደሚገኝ ለመሰንበቻ ገልጿል።

በሁለተኛ አልበም ውስጥ ኤልያስ መልካ በሕይወት ሳለ የሰራቸው የሙዚቃ ስራዎች ከፍ ያለውን ቁጥር እንደሚይዝም አስታውቋል።

ከእዚያ በተጨማሪ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና ሮፍናን ኑሪን ጨምሮ ሌሎች ወጣት እና ስመ-ጥር የሙዚቃ ባለሙያዎች ተሳትፎ እንዳደረጉ ድምፃዊ ልዑል ሀይሉ ለመሰንበቻ ተናግሯል።

በአዲሱ አልበም ስራ ውስጥ በቅንብሩ ታምሩ አማረ ከፍተኛውን ድርሻ ወስዷል ያለው ድምፃዊው መሀሪ ብራዘርስ ባንድም እንደተሳተፉበት አስታውቋል።

ሰርቼ ያጠናቀቁትን እና በአይነት እንዲሁም በይዘቱ ለየት ያለውን ነጠላ ዜማ ከአዲስ ዓመት ዋዜማ አስቀድሜ ሰርቼ ለሙዚቃ ወዳጆች ለማድረስ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ እገኛለሁ ሲል ለኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ለመሰንበቻ ፕሮግራም ተናግሯል።

ቀዳሚው አልበም በተደራሽነቱ እና በተደማጭነቱ በብዙ ተደራሽ ቢሆንም "እዚህ ግባ" የሚባል ጠቀሜታን አላገኘሁበትም ያለው ድምፃዊ ልዑል ሀይሉ ሙሉ አልበሙን ዳግም በናሆም ሪከርድስ አማካይነት ማሰራጨት እንዳስፈለገ በቆይታው አንስቷል።

ናትናኤል ሀብታሙ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
አቀናባሪው የመኪና ስጦታ ተበረከተለት።

በያዝነው ሳምንት "አዲስ አራዳ" የተሰኘ 3ኛ የሙዚቃ አልበሙን ወደ አድማጭ ያደረሰው ልጅ ሚካኤል አልበሙን በሙዚቃ ቅንብር ሚክሲንግ ና ማስተሪንግ ለሰራለት ዮናስ ነጋሽ የመኪና ስጦታ ማበርከቱ ተሰማ።የ 2003 ዓ.ም ሞዴል ቶዮታ ኮሮላ መኪና በስጦታነት የተበረከተለት ሲሆን ዋጋውም 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ገደማ የሚገመት መሆኑ ተሰምቷል።

ዮናስ ነጋሽ "አትገባም አሉኝ" የተሰኘውን ነባር አልበም ያቀናበረ ሲሆን ከዚያ ባሻገር ሌሎች ስራዎችን ማቀናበሩም ተጠቁሟል።ምንም እንኳን ላለፉት ሁለት ዓመታት መንጃ ፈቃድ የነበረው ቢሆን መኪና ሳይዝ የቆየ ሲሆን ለስራው ማበረታቻ ይሆን ዘንድ መኪናውን መሸለሙን ገልጿል።‌‌

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Lij_mic
በቅርቡ ከወጡት አልበም የማን ተመቻችሁ?
Anonymous Poll
15%
ቬሮኒካ አዳነ
11%
ልጅ ማይክ
59%
ሚካኤል በላይነህ
15%
ሌሎች
" ከ 20 አመት በፊት ሙዚቃን በቃኝ ብዬ መዝፈን አቁሜ ነበር ድጋሚ እንድዘፍን ኤልያስ ጠየቀኝ ታውቃለህ ኤልያስ ጠይቆህ እንቢ ማለት ይከብዳል ሙዚቃን በድጋሚ ያስጀመረኝ ኤልያስ መልካ ነው !!! "

ተወዳጁ ሚካኤል በላይነህ #አሁን በሰይፉ በኢቢኤስ ከተናገረው የተወሰደ ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #micheal_belayneh
ተወዳጇ ድምፃዊት ቤቲ ጂ የሆሊውድ ተዋናይት ልትሆን ነው።

በብዙ ተወዳጅ ስራዎቿ እና በሚገርም ድምጿ ተወዳጅነትን ያገኘችው ድምፃዊት ቤቲ ጂ ኑሮዋን በአሜሪካ ካረገች በኋላ የፊልም ተዋናይ ለመሆን በሎስ አንጀለስ ውስጥ የትወና ስልጠና መጨረሷን አስታውቃለች።

አያይዛም በቅርቡ የምትሰራቸውም የሙዚቃ ክሊፖችም እንዳሉ ተናግራለች።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #betty-g
🎁🎊መልካም ልደት 🎊🎁

በርካታ ተወዳጅ ስራዎችን ከዚህ በፊት በማድረስ አሁንም እያደረሰ የሚገኘው ተወዳጁ የሙዚቃ አቀናባሪ ካሙዙ ካሳ በሙዚቃ እያበረከትክልን ስላለው አስተዋፅኦ እያመሰገንን መልካም ልደት እንዲሆንልህ ዋልያ ኢንተርቴይመንት ይመኛል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Kamuzu_Kassa
ድምጻዊ ቬሮኒካ አዳነ ግማሽ ሚሊየን ብር አስገብታለች

በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን እያተረፈች የመጣችዋ ቬሮኒካ አዳነ ቃል በገባችው መሰረት ለጎንደር ጠለምት ተጎጅዎች 500,000 ብር አስገብታለች።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Veronica_adane
የማስተዋል እያዩ እንዚራ አልበም በአሪፍ ዝግጅት ተጠናቀቀ።

በድምፅ ችሎታው በበርካቶች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው ድምፃዊ ማስተዋል እያዩ እንዚራ የሚለውን አልበሙን ከለቀቀ በኃላ በብዙዎች ዘንድ መልካም ምላሽ ማግኘቱ ይታወቃል። አልበሙ በበርካቶች ዘንድ መወደዱን አስመልክቶ በሸራተን አዲስ ጋዝ ላይት ክበብ በርካታ አንጋፋና ጀማሪ ሙዚቀኞች በተገኙበት በአሪፍ ሁኔታ ተመርቋል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #mastewal_eyayu