ቄድሮን • qedron
449 subscribers
264 photos
32 videos
3 files
496 links
ተሽከርካሪ፡በስልክ፡መከታተያ፡እና፡መቆጣጠሪያ።
Tracking and security for your vehicles.
Download Telegram
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 676159bded2c77d421774d03

እቤት እቃዎች016
- Published by National Intelligence and Security Service

💵 xx,xxx.xx ETB Tue Dec 17th, 2024 - Tue Dec 17th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 6762810eed2c77d421775540

Purchase of የውሃ ቀለም 0019
- Published by Ministry of Revenue

💵 ፕሮፎርማ Wed Dec 18th, 2024 - Wed Dec 18th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 6763fcc0ed2c77d421776129

የባንዲራ እና ሎጎ ህትመት ከነማቆሚያው ግዥ
የኢትዮጵያ ባንዲራ ከነ ማቆሚያው (Federal Democratic Republic Of Ethiopia Flag With Stand),የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሎጎ የያዘ ባንዲራ ከነ ማቆሚያው (Ethiopia Customs Commission Flag Logo With Stand),የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሎጎ የያዘ ባንዲራ ከነ ማቆሚያው (Ethiopia Ministry Of Revenues Flag Log With Stand),የአፍሪካ ህብረት ሎጎ የያዘ ባንዲራ ከነ ማቆሚያው (African Union Flag Log With Stand)የWCO ሎጎ የያዘ ባንዲራ ከነ ማቆሚያው እና (WCO Flag Log With Stand) ህትመት ግዥ
- Published by Ethiopian Customs Commission

💵 ፕሮፎርማ Thu Dec 19th, 2024 - Thu Dec 19th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 67656a5bed2c77d421776cd8

Lot 0050 Procurement of Microsoft Office LTSC Professional Plus 2021 software License
- Published by Animal Health Institute

💵 ፕሮፎርማ Fri Dec 20th, 2024 - Fri Dec 20th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 67668396ed2c77d421777439

Purchase Requisition of tubular metal pv stands 4mm*40mm*60cm
- Published by Arbaminch University

💵 ፕሮፎርማ Mon Dec 23rd, 2024 - Sat Dec 21st, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 676934a8ed2c77d421777f51

EKGH procurement of spar part (solar Sticker)የመኪና እስቲከር 6 ሜትር/ Jun125L-DTELHY/mrodb9cd2l514396...
- Published by Eka Kotebe General Hospital

💵 ፕሮፎርማ Mon Dec 23rd, 2024 - Mon Dec 23rd, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 676bf3d2ed2c77d421778cf0

lot 182 Purchase Requisition of የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የነርሲንግት/ት ክፍል የተለያዩ አላቂ እቃዎች ግዥ
- Published by Wolkite University

💵 xx,xxx.xx ETB Wed Dec 25th, 2024 - Wed Dec 25th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 676d5360ed2c77d421779551

PURCHASE OF DIFFERENT TONER (TK6305 - KYOCERA FS -2100D & COLORE 207A)
DIFFERENT TONER (TK6305 - KYOCERA FS -2100D & COLORE 207A)
- Published by Alert Comprhensive Specialized Hospital

💵 xx,xxx.xx ETB Thu Dec 26th, 2024 - Thu Dec 26th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 676e6c9bed2c77d421779cf1

procurement of gold!!
- Published by Ministry of Culture & Sport

💵 ፕሮፎርማ Fri Dec 27th, 2024 - Fri Dec 27th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 676f93e9ed2c77d42177a46e

LTO - የቅ/ጽ/ቤቱ ሎጎ ያለበት የእስኪሪብቶ ህትመት
LTO - የቅ/ጽ/ቤቱ ሎጎ ያለበት የእስኪሪብቶ ህትመት
- Published by Ministry of Revenue

💵 xx,xxx.xx ETB Sat Dec 28th, 2024 - Sat Dec 28th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 67724500ed2c77d42177ae14

EKGH PROCUREMENT OF SPAR Part rear wheel cylinder kit የኃላ እግር ሲልንደር ኪት ቻንሲ ቁጥር /JAAKP34H8H7P13762
- Published by Eka Kotebe General Hospital

💵 ፕሮፎርማ Mon Dec 30th, 2024 - Mon Dec 30th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 6773a492ed2c77d42177b7ff

የህፃናት የሚጠቀሙበት እቃና መጫወቻዎች
- Published by Ethiopian News Agency

💵 ፕሮፎርማ Tue Dec 31st, 2024 - Tue Dec 31st, 2024

ምንጭ
#ለጥንቃቄ🚨

የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ምን ማድረግ አለብን ?

➡️ ከቤት ውጭ ከሆኑ ፦ ከዛፎች ፣ ከሕንፃዎች ፣ ከኤሌትሪክ ምሶሶዎች እና ሌሎች ወድቀው ጉዳት ሊያደርሱ ከሚችሉ ነገሮች መራቅ እና ገላጣ ሜዳ አካባቢ መቆየት።

➡️ በቤት ውስጥ ከሆኑ ፦ በበር መቃኖች ፣ ኮርነሮች እና ኮሪደሮች ተጠግቶ ማሳለፍ። ከእሳት ምድጃዎች፣ ከተሰቀሉ ፍሬሞች እና የግድግዳ ጌጦች፣ ከመጽሐፍ መደርደሪያዎች እንዲሁም ከመስኮት አካባቢ መራቅ። የጋዝ ምድጃዎችን በተቻለ ፍጥነት ማጥፋት ካልሆነም ከአካባቢው መራቅ።

➡️ በትልልቅ ሕንጻዎች ውስጥ ከሆኑ ፦ ከሕንጻዎቹ ለመውጣት አለመሞከር ፣ አሳንሰር (ሊፍት) በፍፁም አለመጠቀም። ከደረጃዎች አካባቢ መራቅ።

➡️ መኪና እያሽከረከሩ ከሆኑ ፦ የኤሌትሪክ መተላለፊያ ምሶሶዎችን፣ ዛፎችና ሽቦዎች አካባቢ አለመቆም፣ የኤሌትሪክ መስመር ምሶሶዎች እና ሽቦዎች ተሽርካሪው ላይ ከወደቁ ከመኪናው ለመውጣት አለመሞከር፣ በተቻለ ፍጥነት ገላጣ ወደሆነ አካባቢ መኪናን ማቆም።


#Ethiopia
#የአአእሳትናአደጋስራአመራርኮሚሽን

@ትክቫሄትህኦፕአ


ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#እንድታውቁት

አዲስ አበባ ውስጥ አዲስ የባንክ ሒሳብ ለመክፈት ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ይዞ መገኘት አስገዳጅ ሆኗል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት ከዛሬ ታህሳስ 23 , 2017 ዓ.ም (Jan 1st 2025) ጀምሮ በአዲስ አበባ በሚገኙ በሁሉም ባንኮች አዲስ የባንክ ሒሳብ ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ (የፋይዳ ቁጥር) ይዞ መቅረብ እንደ መጀመሪያ ቅድመ ሁኔታ ተግባራዊ ሆኗል።

በሌላ ተያያዥ መረጃ ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ " ፋይዳን ለባንክ አገልግሎት አስገዳጅነት " ትዕዛዝ ወደ ትግበራ መግባት ተከትሎ የተለያዩ ባንኮች የማርኬቲንግ እና ኮርፖሬት ህዝብ ግንኙነት ከፍተኛ ሀላፊዎች ያሳተፈ በጥምረት ግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ በይፋ መጀመሩን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አሳውቆናል።

ከኃላፊዎች ጋር በነበረ ውይይት የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ዮዳሔ አርአያስላሴ ፤ " የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ባንኮች በፋይዳ መታወቂያ ዙሪያ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራዎችን ልክ እንደ አንድ የባንክ አገልግሎት አጽንዖት ተሰጥቶት እንዲሰሩ " ሲሉ አሳስበዋል።

#ፋይዳለኢትዮጵያ  #መታወቅ  #አካታች #DigitalID

@tikvahethiopia


ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
👍1
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 6774d9eced2c77d42177c1ed

Fire protection filling የእሳት አደጋ መከላከያ ማስሞላት
- Published by Ministry of Health

💵 ፕሮፎርማ Wed Jan 1st, 2025 - Wed Jan 1st, 2025

ምንጭ
👍1
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 6777d14eed2c77d42177c9bc

Procurement of sport cloth, Shoe and related materials
- Published by Salale University

💵 60,000 ETB Fri Jan 17th, 2025 - Thu Jan 2nd, 2025

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 6778f89ded2c77d42177d64f

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሊፍት ካቦ እና ፎቶ ሴል
- Published by St. Paul's Hospital Millennium Medical College

💵 ፕሮፎርማ Wed Jan 8th, 2025 - Sat Jan 4th, 2025

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 677a825fed2c77d42177d860

lot 9 procurements of printing accessories DFHR 2017

- Invited by Ministry of Defense

💵 100,000 ETB Thu Jan 16th, 2025 - Wed Jan 1st, 2025

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 677ba9b0ed2c77d42177dd18

EKGH PROCUREMENT OF CAR SEPAR PART ፒካፕ የኒሳን 24
- Published by Eka Kotebe General Hospital

💵 ፕሮፎርማ Mon Jan 6th, 2025 - Mon Jan 6th, 2025

ምንጭ