ቄድሮን • qedron
449 subscribers
264 photos
32 videos
3 files
497 links
ተሽከርካሪ፡በስልክ፡መከታተያ፡እና፡መቆጣጠሪያ።
Tracking and security for your vehicles.
Download Telegram
ወላጆች ልጆቻችሁን ጠብቁ !!

በክረምት የእረፍት ጊዜ ወላጆች ለልጆቻቸው በቂ ጥበቃ እንዲያደርጉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና ሥራ አመራር ኮሚሽን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጠው ቃል አሳሰበ።

የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ፣ ዛሬ (ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም) ከቀኑ 8 ሰዓት ገደማ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ወረገኑ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ውሃ ባቆረ ጉድጓድ የገባ ታዳጊ ህይወቱ ማለፉን ገልጸዋል።

" ውሃ ባቆረ ጉድጓድ ዋና ለመዋኘት የገባ የ13 ዓመት ታዳጊ ህይወቱ አልፏል" ያሉት አቶ ንጋቱ፣ "የኮሚሽኑ ጠላቂ ዋናተኞች የታዳጊውን አስከሬን አውጥተው ለፖሊስ አስረክበዋል " ብለዋል።

" በአዲስ አበባ ታዳጊዎችና ወጣቶች በቂ የዋና ችሎታ ሳይኖራቸው ለዋና በሚል ውሃ ባቆሩ ጉድጓዶች እየገቡ ህይወታቸውን ያጣሉ " ነው ያሉት።

አሁን ትምህርት ቤቶች ዝግ ስለሆኑ ታዳጊዎችና ወጣቶች ለጨዋታ በሚል ድርጊቱን ስለሚፈጽሙ ወላጆች በቂ ጥበቃ እንዲያደርጉላቸው አሳስበዋል።

ኮሚሽኑ አደጋውን ለመከላከል የሚያሰችሉ በሚል በተደጋጋሚ የሚያስተላልፋቸውን የጥንቃቄ መልዕክቶች ህብረተሰቡ፣ በተለይ ወላጆች፣ ታዳጊዎችና ወጣቶች  እንዲተገብሩ ጠይቋል።

ችግሩ እየተደጋገመ መሆኑ የተመላከተ ሲሆን፣ በዚህ አደጋ ምን ያህል ታዳጊዎች ህይወታቸውን እንዳጡ በቀጣይ የሚዳሰስ ይሆናል።

#TikvahEthiopiaFamilyAA

@tikvahethiopia


ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 669a5545bb8fe18e813a786f

Procurement of Ultrasound Probe
- Published by St. Peter Specialized Hospital

💵 50,000 ETB Fri Jul 26th, 2024 - Mon Jul 15th, 2024

ምንጭ
አደጋ ሳያደርሱ ለ50 ዓመታት ያሽከረከሩት

በድሬዳዋ ከተማ ለ 50 አመታት የትራፊክ አደጋ ሳያደርሱ ያሽከረክሩ የ 72 አመት ሹፌር ሽልማት ተበረከተላቸው

ከ 1966 ጀምሮ ለ50 አመታት በጠንቃቃ አሽከርካሪነት ከ አደጋ በፀዳ መልኩ ያሽከረክሩት የ 72 አመት ግለሰብ ከድሬዳዋ ከተማ የክብር ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

በኢትዮጵያ ፖሊስ ሰራዊት በ 1962 ዓ/ም በሀረርጌ አውራጃ ተቀጥረው በተለያዩ ክፍለ ሀገራት ተዟዙረው አገልግለዋል የተባሉት ም/ኢ መሀመድ እንድሪስ ከከተማው ከንቲባ እጅ የክብር ሽልማት ተሰጥቷቸዋል።

በፖሊስ ተቋም ሙያዊ ስነ-ምግባርን በመላበስ በሹፍርና ሙያ ከ 40 አመታት በላይ ያገለገሉ አባት ናቸው ም/ኢ መሀመድ እንድሪስ (ጋሽ ማሜ) ህዳር 27 ቀን 2004 ዓ.ም በጡረታ ከተለዩ በኋላም የድሬዳዋ የከተማ አዉቶብስ እያሽከረከሩ መሆኑን የድሬዳዋ ፖሊስ መምሪያ ለብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን የላከዉ መረጃ ያመላክታል።

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀርም ለእኚሁ አሽከርካሪ የክብር ሽልማት ሰጥተዋል።

ም/ኢ መሀመድ እንድሪስ ኡሁንም በ 72 አመታቸው በድሬዳዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ የከተማ አውቶብስ በማሽከርከር ሀገር እና ህዝባቸውን እያገለገሉ ይገኛሉም ተብሏል።(ድሬዳዋ ፖሊስ)

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 669ba6c2bb8fe18e813a787a

Microtom Blade Low Profile
- Published by St. Paul's Hospital Millennium Medical College

💵 ፕሮፎርማ Mon Jul 22nd, 2024 - Sat Jul 20th, 2024

ምንጭ
ለጠቅላላ እውቀት!
-------------------------_-
አንድ ቤት እስከ 5 መኪና!

አብዛኛው አረብ ሃገራት አንድ ቤት ውስጥ ከ3 - 5 መኪና በግለሰብ ደረጃ መመልከት የተለመደ ነው!

ወቅቱን ከግምት ውስጥ ያስገቡ ለበጋ፣ ለክረምት፣ ለከተማ፣ ለረጅም ርቀት፣ ለሳፋሪ እያሉ በአንድ ግቢ ውስጥ ብዙ መኪና ይታያል ከዚህ በተጨማሪ የአባወራ፣ የሚስት፣ የልጅ አንዳንድ ቦታ የቤት ሰራተኛ መኪና በየፈርጁ ይስተዋላል::

ጉዳዩ እኛ ሃገር ሲመጣ ህምምም ?

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 669e49c44351f99823d5e49b

tissue scissors
- Published by St. Paul's Hospital Millennium Medical College

💵 ፕሮፎርማ Wed Jul 24th, 2024 - Mon Jul 22nd, 2024

ምንጭ
ለተሽከርካሪ የማይፈቀድ ቦታ ላይ መኪናውን ያቆመ አሽከርካሪ ተቀጣ

AMN- ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም

በትናትናው ዕለት ከረፋዱ 5:45 አካባቢ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለተሽከርካሪ በማይፈቀድ ቦታ ላይ መኪናውን ያቆመው ግለሰብ በደንብ ማስከበር ተቀጥቷል።

የአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ ከመንግሥት ጋር እጅና ጓንት ሆኖ በልማቱ ላይ በባለቤትነት እንደሚሳተፍ ሁሉ በመሰረተ ልማት ጥበቃ ዙሪያም በንቃት የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ይገኛል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከህዝቡ ጋር በመተባበር መሰረተ ልማቶች ተገቢውን ጥበቃ እንዲያገኙ የማድረግ ስራውን በሁሉም አማራጮች ትምህርት መስጠትን ጨምሮ ህጉን የሚተላለፉትን አሽከርካሪዎች እና እግረኞችን በህጉ መሰረት አስፈላጊውን መቀጮ እየሰጠ መሄዱን እንደሚቀጥል ከከንቲባ ጽ/ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

#Addisababa
#Ethiopia
ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 669fa95361f936fd05188efd

ሃርድ ኮር ማተሪያል (Hardcore materials for Building)
Procurement Requisition of Hardcore materials for Building (ሃርድ ኮር ማተሪያል ለግንባታ)
- Published by Arbaminch University

💵 ፕሮፎርማ Wed Jul 24th, 2024 - Tue Jul 23rd, 2024

ምንጭ
ምዘና አልባው የመንጃ ፈቃድ እድሳት
****
(ኢ.ፕ.ድ)

... መንጃ ፈቃድ ካወጣ ስድስት ዓመታትን ያስቆጠረት ወጣት ሱራፌል አራጌ፣ እስካሁን ድረስ መንጃ ፈቃዴን ከማሳደስ ውጪ መኪና አሽከርክሬ አላውቅም ይላል::

መንጃ ፈቃድ ያለው ሁሉ መኪና ያሽከረክራል ማለት አይደለም የሚለው ወጣቱ፤ በእድሳቱ ወቅት የመንጃ ፈቃዱ ባለቤት መጠነኛ የሙያ ፈተና የሚፈተንበት አሠራር ቢኖር መልካም እንደሆነ ያስረዳል።

መንጃ ፈቃድ ማሳደሻው ጊዜ ካለፈ ግን ግዴታ ለሰዓታት የተግባር ፈተና መውሰድ ይጠይቃል ያለው ወጣቱ፤ የመኪና ማሽከርከር ቴክኒካል እውቀት እንደመሆኑ ከሥራው ጋር መቆየትን የሚጠይቅ በመሆኑ አሠራሩ የማሳደሻ ጊዜ ላለፈበት ብቻ ሳይሆን፣ ሁሉንም የሚያካትት ሊሆን ይገባል ይላል።

ይህን አሠራር በአጭር ጊዜ መተግባር ከባድ ቢሆን እንኳ፣ መንጃ ፈቃድ ይዞ ሲያሽከረክር የቆየውን ሳያሽከረክር ከቆየው የሚለይበት...

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=132796

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66a0deb4aa9549fb496185a9

Procurement of ASHOKLE LAND baS PROFORMA
- Published by St. Peter Specialized Hospital

💵 xx,xxx.xx ETB Wed Jul 24th, 2024 - Wed Jul 24th, 2024

ምንጭ
የአፋልጉኝ ተማጽኖ

#Ethiopia | ባለቤቱ ፦ ሲሳይ እንዳለዉ ይባላል

ታርጋ፦66348
የጠፋበት ቦታ፦ ገርጅ ታክሲ ተራ ወረዳ 13
የተመለከተበት ፖሊስ ጣቢያ፦ገርጅ ፖሊስ ጣቢያ ወረዳ 13

ስልክ፦0930111154
0912005445

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
👍1
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66a22222adc26890caba08dc

purchase of carry boy for hilux full box( 4 back lights) with bed liner for 4-23091
- Published by Ethiopian Public Health Institute

💵 ፕሮፎርማ Thu Jul 25th, 2024 - Thu Jul 25th, 2024

ምንጭ
የመንገድ ደህንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው
*
*
(ት/ማ/ባ/ ሀምሌ /19/2016ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የቂርቆስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከቂርቆስ ትራፊክ ቁጥጥር እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ዲቪዚዮን ትራፊክ ፖሊስ ጋር በመቀናጀት የክረምት ወራትን ምክንያት በማድረግ እና የኮሪደር ልማቶችን አጠቃቀም በተመለከተ የመስክ ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር እያካሄደ ይገኛል፡፡

እግረኞች ከትራፊክ ግጭት እንዲጠበቁ በዜብራ ላይ እንዲሻገሩ፤ ሲጓዙም ግራ መስመራቸውን እንዲይዙ፤ በተጨማሪም በኮሪደር ልማት በተሰሩት መንገዶች በብስክሌት መስመር ብስክሌተኛ ብቻ እንዲጠቀሙበት እንዲሁም የእግረኛ መንገድን እግረኞች ብቻ እንዲጠቀሙበት የመንገድ ደህንነት ግንዛቤ እና አቅም ግንባታ ቡድን አማካኝነት የማስገንዘብ ስራ እየተሰራ ነው፡፡

ይኸው የግንዛቤ ማስጨበጫ በእስጢፋኖስ ቤተስከርስቲያን አካባቢ፣ በስታዲየም፣ በትራንስፖርት ሚኒስቴር ዙሪያ፣ ሜክሲኮ አደባባይ፣ ቄራ መስመር፣ ጋዜቦ አካባቢ፣ ጎርጎሪዮስ አደባባይ፣ ወሎሰፈር፣ ወንጌላዊት እና ሌሎች አደባባዮችና ሕዝብ በሚበዛባቸው ቦታዎች ከ2ሺ ለሚበልጡ መንገድ ተጠቃሚዎች ከ1ሺ በላይ የተለያዩ የህትመት ውጤቶችን በማሰራጨት እና በድምጽ የመንገድ ደህንነት ትምህርት ተሰጥቷል።

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth