ቄድሮን • qedron
449 subscribers
264 photos
32 videos
3 files
497 links
ተሽከርካሪ፡በስልክ፡መከታተያ፡እና፡መቆጣጠሪያ።
Tracking and security for your vehicles.
Download Telegram
#እንድታውቁት #አዲስአበባ

ነገ በአዲስ አበባ የሚዘጉ መንገዶች ይኖራሉ።

ስለሆነም ነገ ለስራ፣ ለቤተሰብ ለጓደኛ ጥየቃ ለሌላም ጉዳዮች ፕሮግራም የያዛችሁ ፕሮግራማችሁን ከልሱ።

መንገድ የሚዘጋው " ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም " በሚል የጎዳና ላይ ሩጫ ስለሚካሄድ ነው።

ሩጫው መነሻውን መስቀል አደባባይ እንደሚያደርግ ተገልጿል።

ከዛም በባምቢስ፣ ዑራኤል አደባባይ ወደ ቀኝ፣ ፒኮክ መናፈሻ ፣

በዚህም ፦
- ከ22 ወደ ዘሪሁን ህንፃ
- ከዘሪሁን ህንፃ ወደ ዑራኤል አደባባይ
- ከአትላስ መብራት ወደ ዑራኤል አደባባይ
- ከቦሌ ሩዋንዳ መታጠፊያ ወደ ወሎ ሠፈር
- ከወሎ ሠፈር ጀምሮ እስከ ጋዜቦ አደባባይ ውስጥ ውስጡን ወደ ዋናው መንገድ የሚያስወጡት መንገዶች
- ከጋዜቦ አደባባይ ወደ ኦሎምፒያ አደባባይ
- ከኤግዚብሽን ወደ ፊላሚንጎ
- ከጥላሁን አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ
- ከለገሃር መብራት ወደ መስቀል አደባባይ
- ከቴሌ ማቋረጫ (ክቡ) ባንክ ወደ ስታድየም
- ከሀራምቤ መብራት ወደ መስቀል አደባባይ
- ከብሔራዊ ቤተ መንግስት ወደ መስቀል አደባባይ
- ከካዛንቺስ ሼል (ኢንተር ኮንትኔታል ሆቴል) ወደ ባምቢስ
- ከዑራኤል አደባባይ ላይ እና ታች ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስዱ መንገዶች ከንጋቱ 11:30 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል።

ከዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ጀምሮ ደግሞ በተጠቀሱ መንገዶች ላይ ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ ተከልክሏል።

#AddisAbaba

@tikvahethiopia

ቴዘርን የመኪና መቆጣጠሪያ GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 668931c3d4d01aae44584974

Purchase Requisition Kitchen Utensils
- Published by Ministry of Tourism

💵 ፕሮፎርማ Sat Jul 6th, 2024 - Sat Jul 6th, 2024

ምንጭ
ዜና - ከሆራ ትሬዲንግ እና ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ

📌 በስድስት ወር ውስጥ 300 ቢዋይዲን ተሽከርካሪ እናስረክባለን።

#Ethiopia | ሆራ ትሬዲንግ እና ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ ቢዋይዲን ጨምሮ የኤልክትሪክ መኪና ተሸከርካሪዎችን ከ40 አስከ 50 በመቶ ቅድመ ክፍያ ለማህበረሰቡ በብድር ለሽያጭ ለማቅረብ በዛሬው እለት የስምምነት ፊርማ አድርገዋል።

የሆራ ትሬዲንግ ሰራ አስፈጻሚ እና ባለቤት አቶ አደም ከድር በፊርማ ስምምነቱ መርሐግብር ላይ እንደገለጹት ሆራ ትሬዲንግ ባለሶስት ጎማ ባጃጅ እና ባለ አራት ጎማ ተሽከርካሪዎችን ገጣጥሞ እና የተለያየ መኪኖችን ለሀገር ውስጥ ገበያ በማቅረብ ላይ እንደሚገኙ ገልጸው የዛሬው ስምምነት በስድስት ወር ውስጥ 300 ቢዋይዲን የኤልክትሪክ ተሽከርካሪዎች በማስመጣት ለማስረከብ ከሸገር ማይክሮ ፋይናንስ ጋር ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ገልጸዋል።



ከሆራ ትሬዲንግ በተደረገው ስምምነት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በብድር ለመግዛት የቀረቡ የተለያዩ የቁጠባ አማራጮች መዘጋጀታቸውን አቶ ባህሩ ቆሪቾ ጨምረው ገልጸዋል።

ድርጅቱ ሆራ ትሬዲንግ ከተመሰረተ ከ20 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ እና በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ላይ ተሰማርቶ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን በዋናነት የቡና ኤክስፖርት፣ የአውቶሞቲቭ መገጣጠሚያ፣ የሪል እስቴት፣ የሎጂስቲክስ እና የማዳበሪያ ከረጢትን በማምረት ላይ የተሰማራ ተቋም ሲሆን ለሀገራችን ኢኮኖሚ ማደግ የበኩሉን አስተዋፅ እየተወጣ ይገኛል፡፡

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ወንጀለኞችን ለመቆጣጠር ልዩ መመሪያ አወጣ‼️

የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ በከተማው አገልግሎት የሚሰጡ የባለ ሦስት እግር ባጃጅ ተሽከርካሪዎች ለእይታ ግልጽ እንዲኾኑ የግራ ሽራና በቀኝ በኩል መጋረጃዎችን ከሰኔ 30/2016 ዓ.ም ጀምሮ ክፍት አድርገው እንዲያሽከረክሩ ታዟል።

Driving in Ethiopia

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
ሼኸ ሙሐመድ አላሙዲን ለሰርግ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው!

ለኢትዮጵያ ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጉት ሼኸ ሙሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን በመጪው መስከረም ለወንድማቸው ልጅ ሰርግ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው።

ከሰባት አመት በኋላ ወደ ትውልድ ሀገራቸው ኢትዮጵያ የሚመጡት ባለሀብቱ እሳቸውን ለመቀበል በቅርቡ የተመረተችው የሮልስ ሮይስ ቅንጡ መኪና በ650 ሺ ዶላር ተገዝታ አዲስ አበባ ገብታለች።

ኢትዮጲካሊንክ

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 668baa93e455f8c222d0cbf9

Layer Ration (layeer Feed)
- Published by Oda Bultum University

💵 xx,xxx.xx ETB Tue Jul 9th, 2024 - Mon Jul 8th, 2024

ምንጭ
#እንድታውቁት
የኮሪደር ልማት ስራን በአጭር ጊዜ አጠናቆ የትራፊክ እንቅስቃሴውን ምቹ ለማድረግና እንግልትን ለማሳጠር ሲባል
ከፊጋ መስመር ወደ ቀኝ ታጥፎ ሳህሊተ ምህረት አደባባይ:: ከጃክሮስ መስመር መብራቱን ተሻግሮ ወደ ሳህሊተምህረት አደባባይ እንዲሁም ከማእድን ሚኒስቴር ጫፍ ታጥፎ ወደ ሲህሊተምህረት አደባባይ ከሐምሌ 1 2016 ዓ.ም ምሽት 2:30 ጀምሮ ላልተወሰኑ ቀናት ከጠዋቱ 12 ሰዓት -መሉ ቀንና ምሽትን ጨምሮ ለማንኛውም አይነት ተሽከርካሪ ዝግ መሆኑንና በተጨማሪም ከአያት ወደ መገናኛ ከመገናኛ ወደ አያት ቀጥታ ማለፍ እንጂ አደባባዩን መዞርም ሆነ ማቋረጥ እንደማይቻል እናሳዉቃለን::

አሽከርካሪዎቾ ይህንኑ ተገንዝባችሁ አማራጭ መንገዶቾን እንድትጠቀሙ በአክብሮት እንጠይቃለን::

የአ/አ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth"
👍1
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 668d2643c64d3f715d15b1e1

Procurement of Filed Work Materials
- Published by Ethiopian Statistics Service

💵 10,000 ETB Wed Jul 24th, 2024 - Tue Jul 9th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 668e5ba3d3a4e4bd37d21a0e

procurement of wall watch(ድጅታል የግድግዳ ሰአት)
wall watch(ድጅታል የግድግዳ ሰአት)
- Published by St. Paul's Hospital Millennium Medical College

💵 ፕሮፎርማ Fri Jul 12th, 2024 - Wed Jul 10th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 668f82f4d3a4e4bd37d21a4a

Chemical - Iso propranol
- Published by St. Paul's Hospital Millennium Medical College

💵 ፕሮፎርማ Tue Jul 16th, 2024 - Thu Jul 11th, 2024

ምንጭ
በወንጀል የተጠረጠሩ 18 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

#Ethiopia | አንድ ከባድ ተሽከርካሪን ጨምሮ ከ7 ሚሊዮን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያላቸው የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በመስረቅ እና በመሸሸግ ወንጀል የተጠረጠሩ 18 ግለሰቦች ከነንብረቱ በቁጥጥር ስር ዋሉ

የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው ሰኔ 7 ቀን 2016 ከለሊቱ 6 ሰዓት ገደማ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታው ቁስቋም ማርያም አካባቢ ነው ።

በክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ የሰርቲ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ወንጀል ምርመራ ቲም ሀላፊ ዋና ሳጅን አለቤ ባልኬ እንደተናገሩት አቶ በሪሁን ረጋሳ የተባሉት የግል ተበዳይ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3-69135 ኢት የሆነ ተሽከርካሪያቸውን በራሳቸው ጋራዥ ውስጥ አቁመው በነበረበት አጋጣሚ ነው ወንጀሉ የተፈፀመው፡

Vea ጌጡ ተመስገን

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth