ቄድሮን • qedron
449 subscribers
264 photos
32 videos
3 files
497 links
ተሽከርካሪ፡በስልክ፡መከታተያ፡እና፡መቆጣጠሪያ።
Tracking and security for your vehicles.
Download Telegram
በመዲናዋ ዋና መንገዶች ላይ የሚገኙ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ክፍት እንዲሆኑ ተወሰነ

የኮሪደር ልማት በሚከናወንባቸው አካባቢዎችና በከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች ላይ የሚገኙ የንግድና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከተለመደው የሥራ ሠዓት በተጨማሪ ቢያንስ እስከ ምሽቱ 3 ሰአት ድረስ ክፍት በማድረግ የንግድና የአገልግሎት ስራዎች እንዲካሄዱ መወሰኑ ተገልጿል።

ከአዲስ አበባ ከተማአስተዳደር ንግድ ቢሮ በትላንትናው ዕለት (ሰኔ 7፣ 2016 ዓ.ም) ተፈርሞ የወጣውና ለአሥራ አንዱም ክፍለ ከተሞች የተጻፈው ደብዳቤ ክፍለ-ከተሞች ይህንኑ ውሳኔ ለንግዱ ማህበረሰብ በአግባቡ እንዲያስገነዝቡ ያዛል።
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 666fc2d4b4872fe21a9e8487

Purchasing of Plastic Floor (Stone Plastic Composite (SPC) Work with Material/2016
- Published by Ethiopian Public Health Institute

💵 ፕሮፎርማ Mon Jun 17th, 24 - Mon Jun 17th, 24

ሙሉ መረጃ
የአፋልጉኝ ተማጽኖ

#Ethiopia | የመኪናው ባለቤት ስም፡- አቶ ደሳለው ተመቸ

የመኪናው ዓይነት፡- ኮርያ- ሀዩንዳይ

የመኪናው ታርጋ ቁጥር- 02-C17922AA

መኪናው የጠፋበት ቦታ፡- መቻሬ ኮንዶሚኒየም የመኪና ማቆምያ

መኪናው የጠፋበት ቀን- 02/10/2016 ዓ.ም

መኪናው የጠፋበት ሰዓት፡- ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት

ሪፖርት ያረግንበት ፖሊስ ጣቢያ፦
ልደታ ክፍለ-ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፖሊስ ጣቢያ

የመኪናው ባለቤት ስልክ ቁጥር፡ 0911693831/0925851125
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66714c9242bfc29d61dd0376

procurement of flower

- Published by Federal Supreme Court

💵 ፕሮፎርማ Wed Jun 19th, 24 - Tue Jun 18th, 24

ሙሉ መረጃ
አዲስ አበባ : ተሽከርካሪዎች የጋዝ ልቀት መጠናቸው

#Ethiopia | በአዲስ አበባ ከተማ የአየር ብክለት መጨመር ዋና ተጠያቂ ናቸው የተባሉ በካይ ጋዝ የሚለቁ መኪኖችን የተሽከርካሪዎቹ ባለቤቶች እንዲያስጠግኗቸው ሊገደዱ ነው፡፡

የማያስጠግኗቸው ከሆነ መኪኖቹ በከተማዋ እንዳይሽከረከሩ እግድ እንዲጣል የሚያስገድድ መመሪያ ስራ ላይ ሊውል መሆኑ ተሰምቷል።

መመሪያው በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ተግባራዊ እንደሚደረግም ሰምተናል።

የካርበንና መሰል በካይ ልቀት መጠንን ለመቆጣጠር የሚከወነው ስራ ከአመታዊ የተሽከርካሪ ምርመራ ቁጥጥር (ቦሎ) ጋር ይካተታልም ተብሏል።

በዚህም የጋዝ ልቀት መጠናቸው ከመደበኛው በላይ አልፈው የተገኙ የተሽከርካሪዎች አመታዊ የቦሎ ዕድሳት እንደማይደረግላቸውም ተነግሯል።

አብዛኞቹ ተሽከርካሪዎች የጋዝ ልቀት መጠናቸው ከመደበኛው በላይ የሚያልፉት ከተሸከርካሪዎች አሮጌነት ብቻ የመጣም ሳይሆን በየጊዜው አስፈላጊውን ሰርቪስ በማይደረግባቸው አዳዲስ ተሽከርካሪዎች ላይም ችግሩ ይስተዋላል ተብሏል ።

በአዲስ አበባ ከተማ ከሚከሰተው የአየር ብክለት ውስጥ 27 በመቶው ከተሽከርካሪዎች የጭስ እና የጋዝ ብናኝ ምክንያት የሚመጣ መሆኑንም የአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ተናግሯል።

ፍቅሩ አምባቸው
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 6672c8425bb0c63daf66d417

MUI/purchase requisition of station wagon
- Published by Ministry of Urban and Infrastructure

💵 ፕሮፎርማ Wed Jun 19th, 24 - Wed Jun 19th, 24

ሙሉ መረጃ
ቴዘርን የመኪና መቆጣጠሪያ GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
ይህ በቀስት የተመላከተው ሙቀት የመኪናው አይደለም የውጩ የሙቀት መጠን ነው 54.1 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ይላል እንዲህ ባለ ሙቀት ተጠብሶ እና ላቡ ፈሶ ግብአትን ካለህበት አድርሶ ያንተን ኑሮ የሚያቀል አሽከርካሪን ነው የምትዘርፈው የምታፍን የምትገለው መንግስታዊ የኮቴ ኬላዎችንም ዘርግተህ የምታንገላታው ::

በድሎት ሳይሆን በእንግልት በነፃነት ሳይሆን በየደረሰበት ማንም እየረገጠው ለሚኖር ሾፌር ክብር ልትሰጡ ፍትህ ልታመጡ ይገባል ::

አስባችሁታል እናንተ 30 ዲግሪ ሙቀት መድረሻ እያሳጣችሁ እንቅልፍ እየነሳችሁ ከ54 በላይ ዲግሪ ሴንቲግሬድ ተቋቁሞ የሚንቀሳቀስን ሾፌር የምታንገላቱ እንዴት አስተውሎት ብታጡ ነው ::

ቴዘርን የመኪና መቆጣጠሪያ GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 667427d38ceae8e37502a68b

Electrical material
- Published by Oda Bultum University

💵 ፕሮፎርማ Fri Jun 21st, 24 - Thu Jun 20th, 24

ሙሉ መረጃ
#የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን የመንገድ መብራት የሚያስተዳድር ኤጀንሲ ማቋቋሙን አስታወቀ

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ትላንት ሰኔ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የከተማዋን የመንገድ መብራት የሚያስተዳድር ኤጀንሲ ማቋቋሙን አስታውቋል።

ለኤጀንሲው መቋቋም ዋነኛ ምክንያቶች ብሎ የከተማ አስተዳደሩ ከዘረዘራቸው ጉዳዮች መካከልም የከተማዋ ነዋሪዎችን የማታ እንቅስቃሴ ከአደጋ እና ከወንጀል ድርጊት ተጠብቆ የሚንቀሳቀሱበት ምቹ ሁኔታ መፍጠር፣ ከተማዋ የቀን ብቻ ሳትሆን ሌሊትም የሚሰራባት ከተማ እንድትሆን ማስቻል የሚለው ይገኝበታል።

በተጨማሪም በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ የመንገድ ላይ መብራቶች አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ እና ለከተማዋ ውበት በሚፈጥር መልኩ ማሻሻል አስፈላጊ በመሆኑ ነው ብሏል።

አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች በመተግበር፣ በመቆጣጠር፣ የጥገና ሥራዎችን በማከናወን የመንገድ ዳር መብራት የሚያስተዳደር ተቋም ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ነው ኤጀንሲው የተቋቋመውም ሲል ገልጿል።

እንዲሁም ለተደጋጋሚ ብልሽት የመጋለጥ እና ለብልሽት በሚዳረጉበት ወቅት ሥራውን በባለቤትነት ይዞ የሚጠግን አካል እንዲኖር ማድረግ በደንቡ ውስጥ መደንገጉን ጠቁሟል።

ኤጀንሲው ከተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት መካከል በህብረተሰቡ፣ በቡድን፣ በግል ወይም በመንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች አማካኝነት ለሚሰሩ የመንገድ ላይ መብራቶች ስታንዳርድ ማውጣት ይገኝበታል።

================
@አዲስ ስታንዳርድ
የእኛ አገር

ቴዘርን የመኪና መቆጣጠሪያ GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 667524f493b38e9907325acf

pare part Kachamala MoSdel 135-17
- Published by Ministry of Agriculture

💵 ፕሮፎርማ Fri Jun 21st, 24 - Fri Jun 21st, 24

ሙሉ መረጃ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 6676929280bea6dc6885b551

procurement of external hard disk 2TB

- Published by National Metrology Institute of Ethiopia

💵 ፕሮፎርማ Sat Jun 22nd, 24 - Sat Jun 22nd, 24

ሙሉ መረጃ
በዝናብ እና ጉም ባለበት ወቅት ሲያሽከረክሩ እነዚህን ቅድመ ጥንቃቄዎች ያድርጉ

* በተቻለ አቅም ቀደም ብለው በጊዜ ይውጡ
* ርቀት ጠብቀዉ ያሽከርክሩ
* ለእይታ እንዲያመች ፎግ ላይት ( የፊት መብራት) ያብሩ
* የዝናብ መጥረጊያዎን ያፅዱ (ይቀይሩ )
* ፍጥነትዎን ይቀንሱ
* የተሽከርካሪዎ መስታወት ጉም ከያዘ ኤሲ ወደ መስታወት አቅጣጫ አድርገው ይጠቀሙ
* የመንገድ ዳር ምልክቶችን ያክብሩ

Qedron ፔጅን ይከተሉ ቤተሰብ ይሁኑ!! መልካም ጉዞ


ቴዘርን የመኪና መጠበቂያ GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
👍1
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66795fc35561aafdcc279ac8

EKGH PROCURMENT OF MEN SUITS
- Published by Eka Kotebe General Hospital

💵 ፕሮፎርማ Tue Jun 25th, 2024 - Mon Jun 24th, 2024

ምንጭ ሙሉ መረጃ
#ኢትዮጵያ

ጤፍን ጨምሮ በሌሎች የግብርና ግብዓት ምርቶች ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ነፃ መሆናቸውን የሚወስነዉ መመሪያዉ ተግባራዊ መደረግ እንደጀመረ ካፒታል ጋዜጣ ዘግቧል።

የገንዘብ ሚኒስቴር በአገር ውስጥ የሚመረቱ እና ከውጭ አገር የሚገቡ እቃዎች እንዲሁም በአገር ውስጥ የሚሰጡ አገልግሎቶች ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ መሆናቸውን አረጋግጧል።

ከሰኔ 13 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ መደረግ በተጀመረው በዚህ መመሪያ ዉስጥ የእህልና ጥሬጥሬ ፣ የግብርና ምርቶች እና የበሰሉ ወይም የተዘጋጁ ምግቦች / መጠጦች ይገኙበታል ።

በዚህ ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የሚሆኑ እቃዎችን ለመወሰን በወጣው መመሪያ ዝቅተኛ ገቢ ያለው የህብረተሰብ ክፍል መሰረታዊ የሆኑ የምግብ አቅርቦቶችን ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ ሆኖ እንዲገዛ ማድረግ የወጪ ጫናውን በማርገብ ረገድ ጠቀሜታ አለው ተብሏል።

ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነፃ ከተደረጉት መካከል ፦
➡️ ጤፍ፣
➡️ ስንዴ፣
➡️ ገብስ ፣
➡️ ማዳበሪያ ፣
➡️ የእንስሳት መድሃኒት እንዲሁም በካፒታል ሊዝ ስምምነት የሚቀርብ የካፒታል ዕቃዎች ይገኙበታል።

መረጃው የካፒታል ጋዜጣ ነው።

ቴዘርን የመኪና መቆጣጠሪያ GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 667aa3345fc6e5e9c7be0365

rental of decor service
- Published by Addis Ababa Science and Technology University

💵 ፕሮፎርማ Wed Jun 26th, 2024 - Tue Jun 25th, 2024

ምንጭ