ቄድሮን • qedron
449 subscribers
264 photos
32 videos
3 files
497 links
ተሽከርካሪ፡በስልክ፡መከታተያ፡እና፡መቆጣጠሪያ።
Tracking and security for your vehicles.
Download Telegram
ወደ ክፍያ መንገዱ በሚገቡ ተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ፍተሻ
============================================
ኢክመኢ / ETRE [ግንቦት-18-2016ዓ.ም]

ኢንተርፕራይዙ የቴክኒክ ደረጃቸውን ያልጠበቁ ተሸከርካሪዎች በፍጥነት መንገዱ አደጋ እንዳያደርሱ የቅድመ አደጋ መከላከል ስራ በአዲስ - አዳማ የክፍያ መንገድ በቱሉ ዲምቱ እና በአዳማ ዋና የክፍያ ጣቢያ የውጫዊ የተሸከርካሪዎች የቴክኒክ ፍትሻ አደረገ፡፡

በተጨማሪም አሽከርካሪዎች በክፍያ መንገዱ ውስጥ ሲያሽከረክሩ ለደህንነታቸው ሊያደርጓቸው የሚገባቸውን ተግባራት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን መስራት ተችሏል፡፡

የቴክኒክ ደረጃቸውን ያልጠበቁ ተሽከርካሪዎች ወደ ክፍያ መንገዱ ክልል እንዳይገቡ የማድረግ ስራ እና በትራፊክ ህግ መሰረት እንዲታረሙ ማድረግ ተችሏል፡፡

የቴክኒክ ፍተሻው በዋነኝነት ትኩረት ተደርጎ የተሰራው
🚑 የጎማ ጥራት
🚑 የዝናብ መጥረጊያ
🚑 መብራቶች
🚑 ሶስት ማዕዘን አንፀባራቂ ናቸው፡፡

ኢንተርፕራይዙ ለመንገድ ተጠቃሚዎች የቴክኒክ ደረጃውን ያልጠበቀ ተሸከርካሪ ባለማሽከርከር እና ወደ ክፍያ መንገዱ ከመግባታቸው በፊት የቅድመ ጉዞ ፍተሻ በማድረግ አደጋን በጋራ እንከላከል እያለ ጥሪውን ያቀርባል፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
ደህንነትዎ የክብር ስማችን ነው!

☎️ 0114171717 /00/13
ሰሞኑን ሹፌሮች በየቀኑ እስከመኪናቸው እየጠፉ ነው

ሼር እድርጉት 🙏

እዮብ አንዳርጌ ይባላል በ14/9/16 ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም በወቅቱ ኮድ1 አ አ ያሪስ 30805 ታርጋ ቢጫ ቀለም ያላት ይዞ ነበር እባካችሁ እዮብን ያየ ወይም ያለበትን የሚያውቅ በፈጣሪ ስም ያሳውቀን

ፈላጊ ቤተሰቦቹ
0913577424
0911116275
0910479302
0945576477
1👍1
የአፋልጉኝ ተማጽኖ

1)የልጁ ሙሉ ስም:ናኦድ የሺጥላ ምንይልሸዋ
2)ዕድሜ፣ 29 ወንድ
3)የመኖሪያ አድራሻ፣ አዲስ አበባ ኮዬ ፈቼ
4)በአዲስ አበባ በግል ሥራ ላይ የተሰማራ፤
5) የጠፋበት ቀን፣ቅዳሜ ግንቦት 17 ቀን 2016 ዓ.ም
6)አኗኗሩ : ቤት ተከራይቶ የሚኖር
7)የት ፖሊስ ጣቢያ አሳውቀዋል? ማእከላዊ እና ኮዬ ፈቼ ፖሊስ ጣቢያ

እህቶቹ
እንግዲት የሺጥላ:+251911360960
እፀገነት የሺጥላ : +251 91 211 9132
መቅደላዊት የሺጥላ: +251 95 506 5269
የኮንሶ ዞን የሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች በኛ ምክንያት የሰው ህይወት አይጠፋም በማለት እጅ ለእጅ ተያይዘው ቃል ገቡ ። ቃላችን በእርጋታ በማሽከርከር የራሳችን የሌላውን ህይወት ንብረት ከትራፊክ አደጋ በመጠበቅ እናሳያለን ብለዋል ::
የአፋልጉኝ ተማጽኖ

#Ethiopia | በዛሬው እለት ግንቦት 23 ቀን 2016ዓም- ንብረትነቱ የአቶ ካሌብ ኃየሉ የሆነ ኮድ 2 B01669 TOYOTA Vitz መኪና ቤታል አካባቢ ከሚገኝ ማጠቢያ ቤት ከቀኑ 7፡30 ሰዓት አካባቢ በማጠቢያ ቤቱ ውስጥ በሚሰራ አጣቢ ተሰርቋል።

ጉዳዩም ለቤተል አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ሪፖርት ተደርጓል።

ይህንን መኪና ያያችሁ
በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል እንድታሳውቁን እንጠይቃለን። 0911859921
0922016560
0911239234

ካሌብ ኃየሉ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰሌዳግራም 👉 @SeledaGramBot

--------------------------------------------

ቴዘርን ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ ይህንን ቦት ያናግሩ -> t.me/TetherGramBot
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 665ead641723ecd4d29d3dda

Purchase of Voice Recorder@1

- by Armauer Hansen Research Institute

💵 xx,xxx.xx ETB Tue Jun 4th, 24 - Tue Jun 4th, 24

https://egp.ppa.gov.et/egp/bids/all/tendering/d86655cb-dca2-4351-b642-5bbe57951a97/open
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 665ead641723ecd4d29d3dda

Purchase of Voice Recorder@1

- by Armauer Hansen Research Institute

💵 xx,xxx.xx ETB Tue Jun 4th, 24 - Tue Jun 4th, 24

https://egp.ppa.gov.et/egp/bids/all/tendering/d86655cb-dca2-4351-b642-5bbe57951a97/open