“ስጠኝ ስትሰጥ አይቼሃለሁ::
በ ሳሙኤል አያልነህ
የእናቴ የሁልጊዜ ጸሎት ነች ።አንድ ቀን እንዲህ ብዬ ጠየኳት?
“የሽዬ ይችን ጸሎት ትወጃታለሽ ለምንድን ነው የምትደጋግሚያት?”
“አይ ልጄ ይስጠኝ ሲሰጥ.... አይቸዋለሁ”
“አምላክን ነው ?”
“እና አባትህን ነው ?” ስቄ ዝም አልኩ .....ከትንሽ ቆይታ በኋላ እንዲህ ተረከችልኝ
“ድሮ ነው ያኔ በደጉ ዘመን አንድ ድሃ ገበሬ ነበር። ጫካ ገብቶ እንጨት ሰብሮ ተሸክሞ ከተማ አምጥቶ ሸጦ ቤተሰቡን የሚያስተዳድር .... አንዴ ታዲያ እንደተለመደው እንጨቱን ሰብሮ ተሸክሞ ወደ ቤቱ ሊሄድ ሲል ይደክመውና አንዱ ዛፍ ስር ደገፍ ይላል ። ከቆይታዎች በኋላ ሙዳ ስጋ የያዘ ትልቅዬ አሞራ ሰውዬው ከተቀመጠበት ዛፍ ፊት ለፊት ካለ ዛፍ ያርፍና በማንቁርቱ ሊበላ ሲጣደፍ ድንገት ስጋው ይወድቃል ይሄኔ እጥፍጥፍ ብሎ ተኝቶ የነበረ አንድ ከሲታ ውሻ አይኖቹን ባለማመን ሙዳ ስጋ ው ላይ ዘሎ ይከመርና እየተጣደፈ መብላት ሲጀምር ያ ምስኪን ሰው ይመለከታል ወደ ሰማይ አንጋጦም እንዲህ ይላል። “አይ እግዛብሄር አንተኮ ታላቅ ነህ .....በርሃብ ሊሞት የነበረውን ውሻ እንዲህ በጥበብ ትመግበው ....ስራህ ግሩም ነው። እግዚአብሄር ሆይ እንግዲህ ስትሰጥ አይቼሃለሁና ለኔም ስጠኝ ....ስጠኝ ስትሰጥ አይቼሃለሁ” ብሎ ተናግሮ እንጨቱን ትቶ ባዶ እጁን ቤቱ ይደርሳል ባለቤቱም ያየችውን ባለማመን “አንተ ሰውየ ቤት ውስጥ የሚበላ ነገር እንደሌለ እያወክ እንዴት የሚሸጥ እንጨት ሳትይዝ ትመጣለህ?” “አይዞሽ አትፍሪ ይስጠኝ ሲሰጥ አይቸዋለሁ” ብሎ ጠፍር አልጋ ላይ ወጥቶ ተኛ:: ሚስት በቁጣ እየለፈለፈች ቀኑ መሸ:: ሊነጋጋ ሲል በአቆማዳ የሞላ ጠገራ ብር ሰርቆ ሲሮጥ የነበረ ሌባ አባራሪዎቹ እየደረሱበት እንደሆነ ሲያውቅ ከሰውዬው ጎጆ በራፍ ላይ አስደግፎት ይሮጣል። በማለዳ ወደ ቤተ ክርስቲያን መሄድ የምትወደው የምስኪኑ ገበሬ ሚስት የጎጆዋን በራፍ ስትከፍት በአቁማዳ የሞላው ጠገራ ብር ወደቤቷ ግልብጥ ብሎ ይደፋል። ይሄኔ ሃይለኛ እንቅልፍ ላይ የነበረውን ባለቤቷን ጸሎትህን ሰምቶሃል ተነስ ብላ ቀሰቀሰችው ምስኪኑም ያየውን ባለማመን “እግዚአብሄር ሆይ አመሰግንሃለሁ .... አሁንም ስጠኝ ሰትሰጥ አይቸሃለሁ” አለ ይባላል ልጄ፡፡
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one in blue
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

ቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ:
"ሰማዕትነት ስር ነው፡፡ ክርስቲያኖች ደግሞ ከዚኽ ስር የሚያቆጠቁጡ ምርጥ ዘሮች ናቸው፡፡ ብዙ ዛፍ የሚያቆጠቁጥበት ስር በለም አፈር ስለሚሸፈን አይታይም፡፡ ከዚያ በሚያቆጠቁጡ ዛፎች ግን ስሩ እንዴት እንደተመቸው ይታወቃል፡፡ ሰማዕታትም በግዙፉ ዓይናችን እንደምን ያለ አክሊል ሽልማት እንደተቀበሉ አይታየንም፡፡ ፍሬያቸው ግን እነርሱን መስለው እነርሱን አኽለው በሚጋደሉ ምርጥ ዘሮች ይታወቃል፡፡
ሰማዕታት አክብሩን ብለው አይናገሩም፡፡ ነገር ግን በክርስቲያኖች ልብ የሚዘሩት ፍሬ ምእመናንን በፍቅር ያስገድዳል፡፡ እነርሱን እንዲመስሉ ያሳስባል፡፡
ሰማዕታት እንደ ፍቅረኛ ናቸው፡፡ አንድ ሰው የፍቅረኛውን ስም በየአጋጣሚው ያነሣል፡፡ በዓይነ ሕሊናው ያስባል፡፡ በተለያየ መልኩ ያያል፡፡ ሰማዕታትም ለክርስቲያኖች እንደዚያ ናቸው፡፡ እጅግ የተወደዱና በፍጹም ከሕሊና የማይጠፉ ተወዳጆች ናቸው፡፡ የልጆቻችንን ስም በነርሱ ስም የምንሰይመው፣ ሥዕላቸውን ሥለን የምንተሻሸው የምንስመው ለሰማዕታቱ ያለንን ጥልቅ ፍቅር የምንገልጽበት መንገድ ስለኾነ ነው፡፡"
ቅ. ዮሐንስ አፈወርቅ

🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ተአምረ ማርያም
ለክርስቲያን ሁሉ የእመቤታችን ተአምር መስማት ቀላል አይምሰለዉ የከበረ ገናና ነዉና።
እግዚአብሔር ያክብራችሁ መላአክትም ጻድቃንም ምስጋናዋን መፈጸም
የማይቻላቸው የእመቤታችንን ተአምር ለመስማት ዓይነ ልቡናችሁን
ያብራላችሁ፡፡ በርካታ ልመናዋ ከሕዝበ ክርስትያኑ ጋር ለዘላለሙ ይኑር፡፡
ከተአምር አስቀድሞ ይህ ይነበብ ሕዝቡም እዝነ ልቡናቸውን ከፍተው
ይስሙ ፡፡ በዕብራይስጥ ማርያም የምትባል የእመቤታችንን ክብሯንና
ልዕልናዋን ምስጋናዋን በልቡናቸው አስፍት አኑሩት፡፡
እሰግድ ለኪ እሰግድ ለኪ እሰግድ ለኪ ፡፡
እግዚአብሔር ካንቺ ሰው ሆኖ ሙሽራ ከጫጉላው እንዲወጣ ካንቺ የወጣ
እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ ብሎ ዮሐንስ አፈወርቅ በድርሳኑ
እንዳመሰገነሽ እኔም አመሰግንሻለሁ ፡፡ የጠፋ በግ አዳምን የፈለገው
ባገኘው ጊዜ የተሸከመው እውነተኛ ቸር ጠባቂችን ክርስቶስ ካንቺ የተወለደ
እመቤቴ ማርይም ሆይ ደስ ይበልሽ: እግዚአብሔር በብሩህ ደመና ተጭኖ
መጥቶ በማኅፀንሽ ያደረ እመቤቴ ማረያም ሆይ ደስ ይበልሽ፡፡ በቅዱሳን
ነቢያት በቅዱሳን መላእክት አድሮ የሚኖር ካንቺ ተወልዶ የተገለጸልን
እመቤቴ ማርይም ሆይ ደስ ይበልሽ ፡፡ በቅዱሳን ነቢያት በቅዱሳን መላእክት
አድሮ የሚኖር ካንቺ ተወልዶ የተገለጸልን እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ
ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የምንሰግድላት ቃል የሚባል እግዚአብሔር
ባንቺ ባሕርይ ካንቺ ይወለድ ዘንድ የወደድሽ እመቤቴ ማርይም ሆይ ደስ
ይበልሽ፡፡ እኔ ለምእመናን ወንጌልን የማስተምርለት የጌታ እናቱ እመቤቴ
ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ ፡፡ ከወለድሽው በኋላ ማኅተመ ድንግልነሽ
እንዳይለወጥ አድርጎ የጠበቀሽን አማኑኤልን የወለድሽው እመቤቴ ማርይም
ሆይ ደስ ይበልሽ፡፡ ማኅተመ ድንግልናሽ ሳይለወጥ ንጉስ ክርስቶስን
የወለድሽ እመቤቴ ማርይም ሆይ ሰልምታ ይገባሻል፡፡ ልዩ መድኃኒታችንን
በመውለድሽ እናትም አገልጋይን ተብለሻልና፡፡ እግዚአብሔር ባሕርይሽን
ባሕሪይ አድርጎ ባለ ሟነትን አግኝተሸልና እመቤቴ ማርይም ሆይ ሰላምታ
ይገባሻል፡፡
እኛ ከምንወደው እሱም ከሚወደን ልጅሽ ኃጢአታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ
ለምኚልን፡፡
ልመናዋ ክብሯዋ በእኛ ለዘለዓለም በእውነት ይደርብንና አምላክን የወለደች በድንጋሌ ሥጋ
በድንጋሌ ነፍስ የጸናች የክብርት እመቤታችን ያደረገችው ተዓምር ይህ ነው፡፡
በዕለታት ባንድ ቀን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እናቱን በእኔ ምክንያት ካገኙሽ
ኃዘኖች ማናቸው ኃዘን ይበልጣል አላት፡፡
እመቤታችንም ፈጣሪዬ ጌታዬ ሆይ በእኔ ዘንድ እኒህ አምስቱ ኃዘኖች ይበልጣሉ አለቸው፡፡
ከአምስቱ አንዱ አይሁድ እንዲገድሉህ በቤተመቅደስ ስምዖን ትንቢት በተናገረ ጊዜ ነው፡፡
ሁለተኛውም ሦስት ቀን በቤተመቅደስ ፈልጌህ ባጣሁህ ጊዜ ነው፡፡
ሦስተኛውም እግርህንና እጅህን አሥረው በጲላጦስ አደባባይ የገረፉህን ግርፋት ባሰብኩ
ጊዜ ነው፡፡
አራተኛውም በዕለተ ዓርብ ራቁትህን ቸንክረው በሁለት ወንበዴዎችመካከል እንደሰቀሉህ
ባሰብኩ ጊዜ ነው አለችው፡፡
አምስተኛውም ወደ ሐዲስ መቃብር ውስጥ እንዳወረዱ ባሰብኩ ጊዜ ነው፡፡
ጌታችንም እናቱን ድንግል ማርያምን በእኔ ምክንያት ያገኙሽን እኒህን ኃዘኖችና መከራዎች
በሰላመ ገብርኤልና አቡነ ዘበሰማያትን እየደገመ ያሰበውን ኃጢአቱን እኔ አስተሰርይለታለሁ፡፡
መንግሥተ ሰማያትንም አወርሰዋለሁ አላት፡፡
እናቴ ሆይ ከሞቱ አስቀድሞ በሦስተኛው ቀን ካንቺ ጋር መጥቼ እገለጽለታለሁ አላት፡፡
ይህን ሲናገር ቅዱስ ደቅስዮስ ሰምቶ ምእመናን ያነቧት ዘንድ በእመቤታችን ተዓምር
መጽሐፍ ውስጥ ጻፈው፡፡ ልመናዋ ክብሯዋ የልጅዋ ቸርነት በእኛ ለዘለዓም በእውነት ይደርብን አሜን፡፡ Send this to your telegram friends

† “መንፈሳዊው ገበሬ”
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
“አንድ ገበሬ ዘር መዝራት ስላለበት ብቻ እንዲሁ አይዘራም፡፡ አስቀድሞ መሬቱን ማረስ፣ ማለስለስ አለበት፡፡ ካረሰ ካለሰለሰ
በኋላ ዘሩን ይዘራዋል፡፡ አሁንም ግን መዝራቱ ብቻ በቂ አይደለም፡፡ የዘራውን ዘር አፈር ሊያለብሰው ይገባዋል፡፡ እንዲያ ካላደረገ ወፎች መጥተው ይለቅሙታልና፡፡ ልክ
እንደዚሁ እኛ ክርስቲያኖችም በእኛ ላይ የተዘራውን ዘር (ቃለ እግዚአብሔር) በየጊዜው እንደ ገበሬው የማንከታተለው ከሆነ
በአየር ላይ እንደተዘራ ዘር ይሆንብናል፡፡ ሰይጣን ይለቅምብናል፤ የራሳችን ስንፍና እንዲጠወልግ ያደርጓል፤ ፀሐይ ያደርቋል፤ ጐርፍ ይወስዷል፤ እሾክ አንቆ ይይዟል፡፡
ስለዚህ ዘር ዘርቶ ዞር ማለት አያስፈልግም ማለት ነው፡፡ በየጊዜው መኮትኮት፣ ወፎችን ማባረር፣ የበቀለ አረም ካለ ማረም፣ ጭንጫ የበዛበት አከባቢ ካለ የለሰለሰ አፈር መጨመር፣ በየጊዜው መከታተል፣ አጥር ማጠር፣ እንዲሁም ማንኛውም የተዘራውን እህል ሊያበላሹ የሚችሉ ነገሮችን ማስወገድ ያስፈልጋል፡፡ ምናልባት በሰብሉ እርሻ የገበሬው ትጋት ብቻ አስፈላጊ ሊሆን
ይችላል፡፡ ምክንያቱም መሬቱ ግዑዝ ነገር ስለሆነ፡፡ በመንፈሳዊው እርሻ ግን እንዲህ አይደለም፡፡ ኃላፊነቱ የገበሬው ማለትም የመምህሩ ብቻ አይደለም፡፡ ከግማሽ
ወይም ከዚያ በላይ የደቀመዝሙሩ (የምእመኑ) ኃላፊነት ነው፡፡ በርግጥ መምህሩ ዘሩን መዝራት አለበት፡፡ ነገር ግን ደቀ መዝሙሩ የተነገረውን ቃል ሁል ጊዜ መስማት ብቻ ሳይሆን ማድረግም አለበት፤ በግብር ፍሬ ማፍራት አለበት፤ የበቀሉ አረሞች ካሉ በየጊዜው መንቀል አለበት፡፡…የገበሬ ልጆች በሰብሉ መካከል የበቀለ አረም ካለ እንዲሁ ጫፍ ጫፉን ብቻ አይቈርጡትም፡፡ ከሥር ይነቅሉትና በመጨረሻም በእሳት ያቃጥሉታል እንጂ፡፡ በእኛ ላይ የበቀሉ አረሞችም (ጥርጥሮች፣ ክሕደቶች፣ ለመንፈሳዊ ሕይወታችን ማነቆ የሆኑብንን ነገሮች…) ከሥራቸው ነቅለን ልናቃጥላቸው ይገባናል፡፡”

"ጾምህና ምጽዋትህ ሁለት ዋጋ አላቸው፡፡ ከሰው ክብርን ሽተህ የምትጦም ከሆነ ኃጢአት በአንተ ላይ እንድትበረታ ደንቁርናህም እጅግ ጽኑ እንዲሆን እወቅ፡፡ ነገር ግን እጆችህን ለተቸገረ ሰው የምትዘረጋ ሕሊናህን ግን ወደ አምላክ የምታነሣ ከሆነ፣ እንዲሁም ስትጦም ጦምህን በእግዚአብሔር ፊት ያደረግህ እንደሆነ ከፈጣሪህ ዘንድ መልካምን ዋጋ ትቀበላለህ፡፡ ይህ ኃይለ ቃል “ለእናንተ በሰማይ መዝገብ ሰብስቡ መዝገብህ ባለበት ልብህ ደግሞ በዚያ ይሆናልና፡፡”(ማቴ.6፡21) ብሎ ጌታችን ካስተማረው ትምህርት ጋር አንድ ዓይነት ትርጉም ያለው ነው፡፡
ጦምና ምጽዋታችን በከንቱ ፈቃዳችን ምክንያት ለኃጢአት አሳልፎ እንዳይሰጠንና በደላችንንም እጥፍ ድርብ እንዳያደርግብን አምላካችን ይህን ማስተዋል ዘወትር ይሰጠን ዘንድ በዚህ የጦም ወር እንለምነው፡፡
ለወደደንና በእኛ ጥቂት ድካም ዘለዓለማዊ ዋጋን ለሚሰጠን ለእርሱ ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን፡፡
(ቅዱስ ኤፍሬም)

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
ቅድስት ስላሴ ያደረጉት ተአምር ይህ ነው ጢሮአዳ በሚባል አገር የፋርስ ንጉስ ጭፍራ
የሆ አንድ ሰው ነበረ፡፡ ይህም ሰው ከእለታት በአንድ ቀን
የክርስቲያንን አገር ለማጥፋት ሰንጋ ፈረሱን ጭኖ ከቤቱ ወጣ፡፡
በዚህም አገር ውስጥ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ስዕል
ያለበት የተቀደሰ ቦታ ነበር፡፡ ከዚያም ንዋያተ ቅድሳቱን
ለመመዝበር አማረውና ወደ ተጌጠው አዳራሽ በገባ ጊዜ የስሉስ
ቅዱስ ስዕል ካለበት ቦታ ደረሰ፡፡ ይህም ወታደር የስላሴን ስዕል
በእሳት ሰይፍ ታጥሮ ባየው ጊዜ በዚያ የነበሩትን ሰዎች
“ወንድሞቼ ሆይ ይህ እንደ ነደ እሳት የሚያንፀባርቅ ስዕል
ምንድነው? አርአያው እጅግ አስፈራኝ ወደ እሱ ቀርቤም
ሁኔታውን ለመረዳት ተሳነኝ” አላቸው፡፡ እነዚያም የክርስቲያን
ወገኖች “አንተ ወታደር ፈጥነህ በምድር ወድቀህ ስገድ ይህ
የስላሴ ስዕል የስላሴ አርአያ ገፅ ነውና” አሉት፡፡ በዚያን ጊዜ
ፈጥኖ በጉልበቱ ተንበርክኮ ሰገደ እጁንም ወደ ሰማይ
በመዘርጋት “እኔ ለጌቶቼ ለስላሴ ስዕል እሰግዳለሁ” እያለ
ማለደ፡፡ “ከአረማውያን አገር አውጥታችሁ ከክርስቲያኖች አገር
አድርሳችሁኛልና ስለዚህም ምስጋና ላቀርብላችሁ እገደዳለሁ”
አለ፡፡ እንዲህም እያለ ሲፀልይ የእግዚአብሔር የጌትነቱ ብርሃን
በዚያ ቤት ውስጥ መላ፡፡ በዚህም ጊዜ “አንተ የንጉስ ወታደር
ሆይ መንግስተ ሰማያት ትገባ ዘንድ ስሉስ ቅዱስ ጠርተውሃል”
የሚል ቃል ከሰማይ መጣ፡፡ ይህንንም ከመስማቱ
የእግዚአብሔር መልአክ መጋቤ ብርሃናት ራጉኤል በፍጥነት
ወደርሱ መጥቶ ወደ ሰማይ አሳረገውና በስላሴ ፊት አቆመው፡፡
ስላሴም “ከሌሎቹ የንጉስ ሰራዊት ተመርጠሸ ወደዚህ የመጣሽ
አንቺ ምርጥ ነፍስ ሆይ ወልድ በአባቱ ጌትነትና በመንፈስ ቅዱስ
ክብር እስኪመጣ ድረስ በህያዋን አገር ገብተሸ በዚያ ትቀመጪ
ዘንድ ፈቅደንልሻል” አሏት፡፡ ይህንንም ካሏት በኋላ ወደዚያ
አስገቧትና በዚያ ተቀመጠች፡፡ቅድስት ስላሴ በኛ በተዋህዶ ለምናምን አማኞች ፀጋ በረከታቸው አስከ ዘለአለም ይደርብን አሜን

“እንደ እባብ ልባሞች ኹኑ” /ማቴ.10፡16/
እባብ ራሱን (ጭንቅላቱን) ለማዳን ሲል ሌላው ሰውነቱን ለአደጋ እንደሚያጋልጥ ኹሉ አንተም እንዲህ አድርግ፡፡ ሃይማኖትህን ለመጠበቅ ስትል ሀብትህን ወይም ሰውነትህን ወይም የዚህ ዓለም ሕይወትህን ወይም ያለህን ኹሉ እንኳን መስጠት ካለብህ ይህን በማድረግህ በፍጹም አትዘን! አንተ ሃይማኖትህን ይዘህ ወደ ወዲያኛው ዓለም ስትሔድ እግዚአብሔር ደግሞ ኹሉም ነገር እጅግ ውብ አድርጎ ይመልስልሃል፤ ሰውነትህን በታላቅ ክብር ያስነሣልሃል፤ ከሀብት ከንብረት ይልቅም ከመግለጽ ኃይል በላይ የኾኑ በጎ በጎ ነገሮችን ይሰጥሃል፡፡ ኢዮብ ዕራቁቱን ኾኖ በአመድ ላይ ከሞት እልፍ ጊዜ የሚከፋ ሕይወትን እየመራ የተቀመጠ አይደለምን? ነገር ግን ሃይማኖቱን ስላልጣለ አስቀድሞ የነበረው ኹሉ እጅግ በዝቶ ተመልሶለታል፤ ጤናውና ውብ የኾነ ሰውነቱ፣ ልጆችን፣ ሀብቱን፣ ከዚህ ኹሉ የሚበልጥ ደግሞ አክሊለ ትዕግሥትን አግኝቷል፡፡
(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)

🌺ፈጥኖ የሚረዳን የቅዱስ ሚካኤል ክብር በሊቁ በቅዱስ ያሬድ ድጓ🌺
✍ [በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ]
❖♥ የ99ኙ ነገደ መላእክት አለቃ ስለኾነው ስለ ቅዱስ ሚካኤል ክብር፣ ውበት፣ ምልጃ ማሕቶተ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ያሬድ በመጽሐፈ ድጓው እንዲኽ ይላል፡-
╬ “ክብረ ሚካኤል ናሁ ተዐውቀ
በትሕትናሁ ዐብየ ወልሕቀ
ዲበ አእላፍ ዘተሰምየ ሊቀ
ዘይትዐፀፍ መብረቀ ይተነብል ጽድቀ”
(የሚካኤል ክብረ እነሆ አኹን ታወቀ፤ በትሕናውም ፈጽሞ ላቀ ከፍ ከፍ አለ፤ በአእላፍ ነገደ መላእክት ላይ አለቃን የተባለ መብረቅን የሚጐናፀፍ ርሱ ጽድቅን ይለምናል) ይላል፡-
❖♥ የ99ኙ ነገደ መላእክት አለቃ ከመኾኑ ጋር ይልቁኑ ዮሐንስ በራእዩ በምዕ 8፡2 ላይ “በእግዚአብሔርም ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ” ካላቸው፤ ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት በመዠመሪያ የሚጠቀሰው ቅዱስ ሚካኤል ነውና ሊቁ ያሬድ፡-
╬ ♥ “እስመ እምአፉሁ ይወጽዕ ነጐድጓድ
ሕብረ ክነፊሁ ያንበለብል ነድ
እምሊቃነ መላእክት የዐቢ በዐውድ
ሚካኤል ውእቱ መልአኩ ለወልድ”
(የወልድ አገልጋዩ ሚካኤል ነው፤ በዙሪያው ኹሉ ካሉት ከሊቃነ መላእክት ይበልጣል፤ የክንፉ መልክ ነባልባላዊ እሳትን ያቃጥላል፤ ከአንደበቱ ነጐድጓድ ይወጣልና) ይላል፨
╬ ♥“አዕበዮ ንጉሠ ስብሐት
ለሚካኤል ሊቀ መላእክት
ዘይስእል በእንተ ምሕረት
መልአከ ሥረዊሆሙ ለመላእክት”
(የምስጋና ባለቤት ክርስቶስ ለመላእክት ጭፍሮች አለቃቸው የኾነ ስለ ምሕረት የሚማልድ የመላእክት አለቃ ሚካኤልን ከፍ ከፍ አደረገው) በማለት ይጠቅሰዋል፡፡
❖♥ የስሙ ትርጓሜንም ስንመለከት ሚካኤል ማለት ቃሉ የዕብራይስጥ ሲኾን ሚ- ማለት “ማን”፤ ካ- “እንደ”፤ ኤል- “አምላክ” ማለት ነውና ሚካኤል ማለት “መኑ ከመ አምላክ” (ማን እንደ አምላክ) ማለት ነው፡፡
❖♥ የመልክአ ሚካኤል ደራሲም ይኽነን ይዞ
╬ “ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ
ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ጸሐፈ”
(የያሬድ ልጅ ሄኖክ እንደጻፈው ከልዑል ስም ጋር ለተባበረ ስም አጠራርኽ ሰላምታ ይገባል) ይለዋል፡፡
ቅዱስ ያሬድም፡-
╬ “መልአከ ፍሥሐ ሚካኤል ስሙ
ለመላእክት ውእቱ ሊቆሙ
መልአኮሙ ሥዩሞሙ
የሐውር ቅድሜሆሙ እንዘ ይመርሆሙ”
(ስሙ ሚካኤል የተባለ የደስታ መልአክ ለነገደ መላእክት አለቃቸው ነው፤ የተሾመላቸው አለቃቸው ርሱ እየመራቸው በፊት በፊታቸው ይኼዳል) ይላል
❖♥ በብሉይ ኪዳን ለአበው ነቢያት እየተገለጠ፤ ለሐዋርያትም በስብከት አገልግሎታቸው እየተራዳ፤ ለሰማዕታት፣ ለቅዱሳን አበው በተጋድሏቸው እየተገለጠላቸው አስደሳች መልኩን ያዩት ነበር።
❖♥ ይኽነን የቅዱስ ሚካኤልን ውበት ቅዱስ ያሬድ እንዲኽ ይገልጠዋል፡-
╬ “መልአከ ፍሥሐ ዘዐጽፉ መብረቅ
ሐመልማለ ወርቅ ሚካኤል ሊቅ”
(መጐናጸፊያው መብረቅ የኾነ የደስታ መልአክ፤ አለቃ ሚካኤል የወርቅ ዐመልማሎ ነው)
❖♥ የመልክአ ሚካኤል ደራሲም ይኽነን ውበቱን ሲገልጠው፡-
╬ “ሰላም ለአክናፊከ እለ በሰማያት ያንበለብሉ
ከመ ሠርቀ ፀሓይ ሥነ ጸዳሉ”
(የጸዳሉ ውበት እንደ ፀሓይ አወጣጥ የኾነ በሰማያት ለሚያንበለብሉ ክንፎችኽ ሰላምታ ይገባል) ይለዋል፡፡
❖♥ ቅዱስ ያሬድ ደግሞ፡-
╬ “ውእቱ ሊቆሙ ወመልአኮሙ ሚካኤል ስሙ
ዐይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ
ሐመልማለ ወርቅ”
(ዐይኑ የርግብ (እንደ ርግብ የዋህ፣ ጽሩይ) የኾነ ልብሱ የመብረቅ መጐናጸፊያ የኾነለት የወርቅ ዐመልማሎ ስሙ ሚካኤል የተባለ ርሱ የመላእክት አለቃቸው መሪያቸው ነው) ይላል፡፡
❖♥ የቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነትና አማላጅነት ቅዱስ ያሬድ እንዲኽ ይገልጠዋል፡-
╬ በ፲ወ፬ቱ ትንብልናከ ዐቢይ ልዕልናከ
በመንክር ትሕትናከ
አስተምህር ለነ ሰአልናከ”
(በዐሥራ አራቱ ልመናኽ ምልጃኽ፤ በታላቅ ልዕልናኽ በሚያስደንቅም ትሕትናኽ ሚካኤል ትለምንልን ዘንድ ማለድንኽ)
╬ “ዘወሀበ ትንቢተ ለኤልዳድ ወሙዳድ
አመ ምጽአቱ ይምሐረነ ወልድ
ሰአል ለነ ሚካኤል መንፈሳዊ ነገድ
ከመ ንክሃል አምስጦ እምሲኦል ሞገድ”
(ለኤልዳድና ለሙዳድ የትንቢትን ጸጋ የሰጠ የሚኾን ወልድ በሚመጣ ጊዜ ይምረን ዘንድ ከረቂቅ ነገድ ወገን የኾንኸው ሚካኤል ከሲኦል እሳታዊ ሞገድ ማምለጥ እንችል ዘንድ ለእኛ ለምንልን) ይላል፡፡
╬ “ከናፍሪሁ ነድ ዘእሳት አልባሲሁ ዘመብረቅ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ውእቱ ይዕቀብክሙ ነግሀ ወሠርከ ሌሊተ ወመዐልተ” (ከናፍሮቹ የእሳት ልብሶቹ የመብረቅ የኾነ የመላእክት አለቃ ሚካኤል በተራኢነቱ በጠዋትም፤ በሠርክም፤ በቀንም በሌሊትም ይጠብቃችኊ) አለ ሊቁ ቅዱስ ያሬድ፨
🍁በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ]

“ድንግል ሆይ ባማረ በተወደደ ነገር ሁሉ መሰልሁሽ ምስጋናሽን
ግን ለመፈፀም አልቻልኩም፡፡ እግዚአብሄርን ባመሰገንሁ ጊዜ
ባንቺ ለስሙ ምስጋና አቀርባለሁ፤ በስምሽም ጸሎቴን በጸለይሁ
ጊዜ ጸሎቴን ለልጅሽ አቀረብሁ፤ ዳግመኛም ውዳሴሽን
ወደማወቅ ባህር ልዋኝ ወደድሁ፡ ወደ ክብርሽ ገናንነት ወደብ
እደርስ ዘንድ ደከምሁ ያንዲቷን ማእበል ሞገድ ያህል ስንኳን
አላለፍሁም፡፡ ወደ ፅርሀ አርያም ጠፈር ለመድረስ የሚቻለው
ማነው? ከምድር በታች ወዳለው ባህር መሰረትስ መዋኘት ማን
ይችላል? ድንግል ሆይ ክብርሽን ገናንነትሽን ጠንቅቆ መናገር
የሚቻለው ማነው?”፡፡ እኛስ የአባቶቻችን ልጆች ነንና በእምነት
ሆነን ድንግል ሆይ ክብርሽን ማን ይናገር ዘንድ ይችላል?
ገናንነትሽን ማን መመጠን ይችላል?"
(ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ)
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ ይቀላቀሉ

✞ክፋውን ለመስራት አቅም አለኝ የምትል ሰው ሆይ በዚም ልክ በጎ ለመስራት አቅም አለህና ህይወት የምርጫ ጉዞ ናት ተጠቀምበት፡፡
✔ሰለምን? ቢሉ ፡- የህጻንነት ዘመን የለሰለሰ መሬት ፤ የወጣትነት ዘመን ዘር የሚዘራበት ፤ የሽምግልና ወራት የአጨዳ ዘመን ነውና፡፡
✔በወጣትነት ዕድሜ የዘራሀው በሽምግልናህ ጊዜ ታጭደዋለህና በዓውድማ ወደ ጎተራ የምትከተው ነውና ወደጄ ሆይ ዛሬ የምትዘራው ተጠንቀቅ እንክርዳድ እንዳይሆንብህ፡፡
☞ " እንክርዳዱን አስቀድማችሁ ልቀሙ በእሳትም ለማቃጠል በየነዶው እሰሩ፥ ስንዴውን ግን በጎተራዬ ክተቱ እላለሁ አለ።............................እንግዲህ እንክርዳድ ተለቅሞ በእሳት እንደሚቃጠል፥ በዓለም መጨረሻ እንዲሁ ይሆናል።"
የማቴዎስ ወንጌል 13 : 30-40 ተብሎ ተጽፈዋልና ዛሬ ስለምታደርገው ተጠንቀቅ ነገ እንዳያሰኮንንህ፡፡
ዲ/ን ሳሙኤል መብራህቱ
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one in blue
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
✔ሰለምን? ቢሉ ፡- የህጻንነት ዘመን የለሰለሰ መሬት ፤ የወጣትነት ዘመን ዘር የሚዘራበት ፤ የሽምግልና ወራት የአጨዳ ዘመን ነውና፡፡
✔በወጣትነት ዕድሜ የዘራሀው በሽምግልናህ ጊዜ ታጭደዋለህና በዓውድማ ወደ ጎተራ የምትከተው ነውና ወደጄ ሆይ ዛሬ የምትዘራው ተጠንቀቅ እንክርዳድ እንዳይሆንብህ፡፡
☞ " እንክርዳዱን አስቀድማችሁ ልቀሙ በእሳትም ለማቃጠል በየነዶው እሰሩ፥ ስንዴውን ግን በጎተራዬ ክተቱ እላለሁ አለ።............................እንግዲህ እንክርዳድ ተለቅሞ በእሳት እንደሚቃጠል፥ በዓለም መጨረሻ እንዲሁ ይሆናል።"
የማቴዎስ ወንጌል 13 : 30-40 ተብሎ ተጽፈዋልና ዛሬ ስለምታደርገው ተጠንቀቅ ነገ እንዳያሰኮንንህ፡፡
ዲ/ን ሳሙኤል መብራህቱ
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one in blue
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
ሁለት ሰዎች በአንድ ጉዳይ አብረው ይጸልያሉ። አንደኛው ጸሎቱ ተመለሰለት፣ አንደኛው ሳይመለስለት ቀረ። በዚህ ጊዜ ጸሎቱ ያልተመለሰለት ምእመን፡- “ጌታ ሆይ ሁለታችንም እኩል ጸለይን ለእርሱ ሰጥተኸው ለእኔ የከለከልከኝ ለምንድን ነው?” አለው። እግዚአብሔርም፡- “ለእርሱ ባልሰጠው ይጠፋል፣ ላንተ ከሰጠሁህ ትጠፋለህ” አለው።
እግዚአብሔር ከራሳችን በላይ እኛን ያውቀናል። ለአንዳችን በመስጠት፣ አንዳችንን በመከልከል ዕድሜያችንን ያረዝመዋል። መስጠቱም መንሣቱም ሁለቱም ለፍቅር ነውና ስለሆነልን ስለሚሆንልንና ስላልሆነልን ነገር ሁሉ ተመስገን ማለትን አንርሳ፡፡

"ሦስቱን ደጅ ያልከፈተ የአብን ልጅ ጠበቡን አደንቃለሁ !
ያለመለወጥ በኅቱም ድንግልና በመወለዱ ፣የመቃብሩን ደጅ ሳይከፍት ሳለተነስቶ በመውጣቱ ፣የቤቱ ደጅ ተዘግቶ ሳለ ደቀመዛሙርቱ ተሰብስበው
ወዳሉበት ገባ ።ሳይከፍት ወጣ ስለዚህ ሶስት ደጆች ልቤ አደነቀች ።
ስለሁለቱምክንያት አገኝሁ የመቃብሩን ደጅ የሚመሥለው ነገርአለ ።
/ዮሐ፳፥፲፱_፳፮ }
ብልጣሶር የተባለ ዳንኤልን በአንበሶች ጉድጓድ ውስጥ በጣሉት ግዜ
ጉድጓዱን በታላቅ መዝጊያ ዘጉት ዳንኤልም በርኃብ እንደተጨነቀ
ልዑል እግዚአብሔር ባየ ግዜ መላዕኩን ወደ ነብዩ እንባቆም ላከ ።
(ዳን ፮፥፲፮፲፯]
በራሱ ተሸክሞ ዳንኤል ወደአለበት ጉድጓድ አገባው ።
ዳንኤልና ዕንባቆም እንጀራውንና ንፍሮውን በልተው
እግዚአብሔርን አመሠገኑ ።ዕንባቆምም ደጁ ተዘግቶ ሳለ ወጣ
ስለቤቱም ደጅ የሚመሥል ነገር አለ በግብረሀዋርያት እንደተጻፈ
የእግዚአብሔር መላዕክ ከሰማይ ወርዶ ጴጥሮስንነከእስር ቤት
እዳስወጣው ጴጥሮስንም ካወጣው ቡሐላ ደጁ ተቆልፎ
ዘበኞቹ በሁሉ ወገን ይጠብቁ ነበሩ። (ሐዋ፲፪፥፮]
ስለዚህ ለሁለቱ ደጆች ለቅዱሳን የተደረገውን ምክንያት አገኘሁ
ስለ#ድንግልናሽ ደጅ እጠናለሁ ግን ምክንያት አላገኝሁም
ሴት በድንግልና ወለደች ሲሉ አልሰማሁም ። ከወለደችም ቡኃላ
በድንግልና የኖረች አላየሁም ።!!
ይህ ነገር ምን ይረቅ ምን ይደንቅ ድንግል ሆይ
ለዚህ አንክሮ ይገባል ።!!!
(አርጋኖን ዘቀዳሚት )፫፥፯-፲፱]
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one in blue
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
ያለመለወጥ በኅቱም ድንግልና በመወለዱ ፣የመቃብሩን ደጅ ሳይከፍት ሳለተነስቶ በመውጣቱ ፣የቤቱ ደጅ ተዘግቶ ሳለ ደቀመዛሙርቱ ተሰብስበው
ወዳሉበት ገባ ።ሳይከፍት ወጣ ስለዚህ ሶስት ደጆች ልቤ አደነቀች ።
ስለሁለቱምክንያት አገኝሁ የመቃብሩን ደጅ የሚመሥለው ነገርአለ ።
/ዮሐ፳፥፲፱_፳፮ }
ብልጣሶር የተባለ ዳንኤልን በአንበሶች ጉድጓድ ውስጥ በጣሉት ግዜ
ጉድጓዱን በታላቅ መዝጊያ ዘጉት ዳንኤልም በርኃብ እንደተጨነቀ
ልዑል እግዚአብሔር ባየ ግዜ መላዕኩን ወደ ነብዩ እንባቆም ላከ ።
(ዳን ፮፥፲፮፲፯]
በራሱ ተሸክሞ ዳንኤል ወደአለበት ጉድጓድ አገባው ።
ዳንኤልና ዕንባቆም እንጀራውንና ንፍሮውን በልተው
እግዚአብሔርን አመሠገኑ ።ዕንባቆምም ደጁ ተዘግቶ ሳለ ወጣ
ስለቤቱም ደጅ የሚመሥል ነገር አለ በግብረሀዋርያት እንደተጻፈ
የእግዚአብሔር መላዕክ ከሰማይ ወርዶ ጴጥሮስንነከእስር ቤት
እዳስወጣው ጴጥሮስንም ካወጣው ቡሐላ ደጁ ተቆልፎ
ዘበኞቹ በሁሉ ወገን ይጠብቁ ነበሩ። (ሐዋ፲፪፥፮]
ስለዚህ ለሁለቱ ደጆች ለቅዱሳን የተደረገውን ምክንያት አገኘሁ
ስለ#ድንግልናሽ ደጅ እጠናለሁ ግን ምክንያት አላገኝሁም
ሴት በድንግልና ወለደች ሲሉ አልሰማሁም ። ከወለደችም ቡኃላ
በድንግልና የኖረች አላየሁም ።!!
ይህ ነገር ምን ይረቅ ምን ይደንቅ ድንግል ሆይ
ለዚህ አንክሮ ይገባል ።!!!
(አርጋኖን ዘቀዳሚት )፫፥፯-፲፱]
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one in blue
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
እመቤታችን ከፍጥረት ሁለ ተለይታ ፈጣሪዋን ለመውለድ
የተመረጠችበት አንደና ዋነኛው ምክንያት ትሕትናዋ ነው፡፡ ‹‹ወደ ትሑትና
መንፈሱም ወደተሰበረ ሰው እመለከታለሁ›› በማለት የተናገረው ልዑል እግዙአብሔር እመቤታችንን ከሌሎች በላይ ሆና ያገኘበት አንደና ዋነኛው ምክንያት ትሕትናዋ ነበር፡፡ እርስዋም ስትጸልይ ‹‹የባርያዪቱን መዋረድ አይቷልና›› ብላ ከአንስተ ዓለም ለይቶ የመረጣት አምላክ በእርስዋ ላይ ምን እንዳየ
ነግራናለች፡፡ (ኢሳ. ፶፯፥፲፭ ፤ ሉቃ. ፩፥፵፰) ቅደስ ያዕቆብ ዘሥሩግም የእመቤታችንን ትሕትና ከሌሎች እንደ አብርሃም ፣ እንደ ሙሴ እንደ መጥምቁ ዮሐንስ ያለ ትሐታን አበው ጋር ካስተያየ በኋላ‹‹ነገር ግን በምድር
ላይ እንደ ማርያም ራሱን ዝቅ ያደረገ ሰው የለም ፤ በዚህም ምክንያት እንደ እርስዋ የከበረ ማንም አለመኖሩ በግልጥ የሚታይ ነገር ነው›› ብሏል፡፡
(ከዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ /ቃናዘገሊላ መጽሐፍላይ ከ ገጽ 36"የተቀነጨበ"/. Send this to your telegram friends

“ሲከፋህ ወደ ሰዎች ስትሄድ አይዞህ እያሉ የባስ ያስለቅሱሀል። ወደ እግዚአብሔር ስትሄድ ግን የደቂቃዎች ፀሎት ሃዘንህን ቀይሮ ውስጥህን በደስታ ይሞለዋል።”
ድንግል ሆይ ለሚኝልን
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one in blue
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
ድንግል ሆይ ለሚኝልን
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one in blue
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
ሰኔ 24 በክርስቶስ ስም አንገታቸውን ሰጥተው የሰማዕትነት አክሊል በተቀበሉት፤ በጸሎታቸው ዝናብን ለገዳማውያኑ ያዘንቡ በነበሩት በገዳመ አስቄጥስ ተጋድሏቸውን በፈጸሙት በቅዱስ አባ ሙሴ ጸሊምና የመምህራቸው የቅዱስ አባ ኤስድሮስ የከበረ ሰውነታቸው ያለበት የወርቅ መጎናጸፊያ ይኽ ነው፤ መቶ ፍሬን ያፈሩ የክርስቶስ ምርጥ ወዳጆቹ የኾኑት የአባ ኤስድሮስና የአባ ሙሴ ጸሊምን ሰውነት የሳምኩበት ዕለት በሕይወቴ ከማልረሳቸው ዕለታት ውስጥ ኹሌም ተመዝገበዋል፨
በተጋድሎ የጸኑ በክርስቶስ ስም አንገታቸው የተቆረጠ የአባቴን የሙሴ ጸሊምንና የአባ ኤስድሮስን ሰውነት ስዳስስ እጅ ስነሣ ኢትዮጵያዊው ሊቅ ዐርከ ሥሉስ በሰኔ 24 ስንክሳር ላይ "ሰላም ዕብል ለሙሴ ጸሊም፤ እንተ ነበረ ዕጉሠ ውሳጤ ገዳም" (በታጋሽነት በገዳም ውስጥ ለተቀመጠው ለሙሴ ጸሊም ሰላምታ አቀርባለሁ) የሚለውን በማስታወስ ነበር፨
የከበረ ሰውነታቸው የሚገኝበት ገዳመ ባራሞስ ሲባል በ335 ዓ.ም. በአባ መቃርስ የተገደመ ሲኾን በግብጽ ኒትርያን በረሓ ውስጥ ይገኛል፤ ብዙ ዓለም ዐቀፍ ሊቃውንት አባ ሙሴ ኢትዮጵያዊ እንደነበሩ ይመሰክራሉ።
ጠቢቡ ሰሎሞን በምሳሌ 10፡6-7 "በረከት በጻድቅ ራስ ላይ ነው... የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው" እንዳለ ከበረከቱ ለመሣተፍ ለአባ ሙሴ ጸሊምና በሺሕ መናንያን ላይ ለተሾሙት ለመምህራቸው ለአባ ኤስድሮስ በምትችሉ ሰላምታ አቅርቡ፨
መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one in blue
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
በተጋድሎ የጸኑ በክርስቶስ ስም አንገታቸው የተቆረጠ የአባቴን የሙሴ ጸሊምንና የአባ ኤስድሮስን ሰውነት ስዳስስ እጅ ስነሣ ኢትዮጵያዊው ሊቅ ዐርከ ሥሉስ በሰኔ 24 ስንክሳር ላይ "ሰላም ዕብል ለሙሴ ጸሊም፤ እንተ ነበረ ዕጉሠ ውሳጤ ገዳም" (በታጋሽነት በገዳም ውስጥ ለተቀመጠው ለሙሴ ጸሊም ሰላምታ አቀርባለሁ) የሚለውን በማስታወስ ነበር፨
የከበረ ሰውነታቸው የሚገኝበት ገዳመ ባራሞስ ሲባል በ335 ዓ.ም. በአባ መቃርስ የተገደመ ሲኾን በግብጽ ኒትርያን በረሓ ውስጥ ይገኛል፤ ብዙ ዓለም ዐቀፍ ሊቃውንት አባ ሙሴ ኢትዮጵያዊ እንደነበሩ ይመሰክራሉ።
ጠቢቡ ሰሎሞን በምሳሌ 10፡6-7 "በረከት በጻድቅ ራስ ላይ ነው... የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው" እንዳለ ከበረከቱ ለመሣተፍ ለአባ ሙሴ ጸሊምና በሺሕ መናንያን ላይ ለተሾሙት ለመምህራቸው ለአባ ኤስድሮስ በምትችሉ ሰላምታ አቅርቡ፨
መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one in blue
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
“ወዳጄ ሆይ! ክርስቲያን ነህን? እንኪያስ በፍጹም ወንድምህን አትናቀው እህትህን አትናቃት ምንም ይሁን ምን ሰውን አትናቅ ይህ የምትንቀው ወንድም በተለይ ክርስቲያን ከሆነ ክርስቶስን እየሰደብከው እንደሆነ በለው (አስተውል) እንዴት? ያልከኝ እንደሆነ ይህ የምትንቀው ወንድምህ የክርስቶስ ሕዋስ ሆኗል የክርስቶስ ሕዋስ ከሆነ ደግሞ እርሱን ናቅከው ማለት ክርስቶስን ናቅከው ማለት ነውና ወንድምህን የምትንቅ ከሆነ በጲላጦስ አደባባይ ጌታን ከገረፉት፣እራቁቱን ከሰቀሉት፣ ሐሞትን ቀላቅለው እ ንዳጠጡት፣ በፊቱ ላይ ከተፉበት፣.. ሰዎች በምንም አትተናነሥም ። ስለዚህ ወንድምህን ከመናቅ ተጠንቀቅ፡፡”
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one in blue
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
Send this to your telegram friends
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
@ethiopianorthodoxbooks
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
To join our channel click the one in blue
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
ሐምሌ 8 - ዕረፍቱ ለአባ ብሶይ (ብሾይ)
የገዳም ኮከብ ቅዱስ አባ ብሶይ በግብጽ ሼስና በተባለች ቦታ የተወለደ ሲኾን ሰባት ወንድሞች ነበሩት፤ ከዕለታት ባንዳቸው ለእናቱ የእግዚአብሔር መልአክ በሕልሟ ተገልጾ “ጌታ ከልጆችሽ መኻከል አንዱን እንዲያገለግለኝ ስጪኝ ይልሻል አላት” ርሷም፤ “ጌታ የወደደውን ይውሰድ” ብላ መለሰችለት፤ መልአኩም ቀጭን የነበረውን ሰውነቱም ደካማ የነበረውን የብሶይን እጁን ይዞ “ዝንቱ ውእቱ ወልድ ለእግዚአብሔር ገባሬ ሠናይ” (ለእግዚአብሔር መልካም ሥራ የሚሠራ ይኽ ልጅ ነው” አለ፤ ያን ጊዜ እናቱ “የእኔ ጌታዬን እንዲያገለግለው ጠንካራውን ይውሰድ” በማለት ስትመልስ፤ መልአኩም “ጌታስ የመረጠው ይኽነን ነው” ብሎ መልሶላታል፡፡
ከዚያም በ340 ዓ.ም. ቅዱስ አባ ብሶይ ወደ ሲሐት በረሓ በመኼድ ቅዱስ ዮሐንስ.ሐጺርን ባመነኮሱት በአባ ባውማ እጅ ምንኲስናን ተቀበለ፡፡ አባ ባውማ ባረፈ ጊዜ ቅዱስ ዮሐንስ ሐጺርና አባ ብሶይ በጸለዩ ጊዜ መልአኩ ለአባ ብሶይ ተገልጾለት ወደ ገዳም መርቶ አድርሶታል፤ በዚያም ወደ ርሱ ለተሰበሰቡ ለብዙዎች መነኮሳት አባት ኾኗቸዋል፤ በቅድስና እጅግ የከበረ፤ በፍቅር፣ በደግነት፣ በርኅራኄ የሚታወቁ በተጋድሎም የበረታ ነበረና ዜናው በመታወቁ ቅዱስ ኤፍሬም ወደ አባ ብሶይ መጥቶ አይቶታል፡፡
ጌታችንን በእጅጉ ከመውደዱ የተነሣ ቅዱሳት መጻሕፍትን አዘውትሮ በማንበብ በመጻሕፍት ቃል ነፍሱን እያረካ፤ እጅግ ጽኑ የኾነ ተጋድሎን በማድረግ በጾም፣ በጸሎት ይጋደል ነበር፤ ሁሌም ርሱን ለማመስገን ከመሻቱም የተነሣ በምሽት ጸሎት ጊዜ እንቅልፍ እንዳይወስደው ጸጒሩን በገመድ በማሰር ይጸልይ ነበር፤ ዛሬ ድረስ ይኽ ማሰሪያ በዚያው ገዳም አለ፤ በዚኽም ንጽሐ ልቡና መኣርግ ላይ በመድረሱ ጌታችን ደጋግሞ ይገለጽለት ነበር፤ ከዕለታት ባንዳቸውም ጌታ በአምሳለ ነዳይ በእንግድነት ወደ በዓቱ በመጣ ጊዜ በእንግዳ ልማድ ውሃ አቅርቦ ለማጠብ ሲዠምር በምስማር የተወጉ እግሮቹን ዳስሶ በማየቱ ጌታችን እንደኾነ ዐውቋል፡፡ ርሱም በደስታ በመኾን ጌታን ያጠበበትን ውሃ ጠጥቶታል፡፡
ይኽነን ብቃቱን አይተው መነኰሳቱ ጌታችን እንዲገለጽላቸው ይለምንላቸው ዘንድ እጅጉን በዘበዘቡት ጊዜ ወደ ጌታችን አመለከተ፤ ጌታም በተራራው ላይ እንደሚገለጽ ነግሮት ለመነኰሳቱ ኹሉ ነገራቸው፤ እነርሱም በማለዳ ወደ ተራራው ጫፍ ሲገሰግሱ ከተራራው ሥር ጌታን በአምሳለ አረጋዊ ኾኖ በመገለጥ ይዘውት እንዲወጡ ቢጠይቃቸው አንዳቸውም በእንቢተኝነት ጸንተው ወደ ተራራው ይሮጡ ጀመር፡፡ በመጨረሻም አረጋዊዉ አባ ብሶይ ወደ ተራራው ሊወጣ ሲል በአምሳለ አረጋዊ የተገለጸው ጌታችን ዐዝሎት እንዲወጣ ጠየቀው፤ አባ ብሶይም በትሕትና በመኾን ታዝዞ ዐዝሎት ሲወጣ በእጅጉ ከበደው ቀስ እያለ ግን ቀለል ቀለል እያለው መምጣቱን ዐውቆ ጌታችን መኾኑን ተረድቶ ቀና ብሎ ቢያይ ዠርባው ላይ በፍቅር የታዘለው ርሱ ነው፤ ጌታም ስለ ትሕትናው ለርሱ እንደተገጠለት ነግሮት አባ ብሶይን ባርኮታል፤ በመኾኑም የባሕርይ አምላክ ክርስቶስን ያዘለበት የአባ ብሶይ ሰውነት ዛሬ ድረስ ሳይፈርስ ሳይበሰብስ ብዙ ተአምራትን እያደረገ በገዳሙ አለ፡፡
ቅዱስ አባ ብሶይ የመንፈስ ቅዱስን ህልውና ክዶ የነበረውን በበረሓ የነበረውን ሰው ስለ ነገረ መንፈስ ቅዱስ ከብሉይ ከሐዲስ በምሳሌ ጭምር በስፋት አስተምሮ እንዲመለስ አድርጓል፤ ቅዱስ አባ ብሶይም ብዙዎች ተጋድሎዎችን ካደረገ በኋላ ሐምሌ 8 በ417 ዓ.ም. በመዐዛ ገነት፣ በይባቤ መላእክት ነፍሱን ለእግዚአብሔር ሰጥቷል፡፡
የቅዱሳን በረከት ከእኛ ጋር ትሁን፡፡