#ታምራት_ደስታ #የተውሽው_ቤቴ❤️
የተውሺው ቤቴ ናፍቆት ጭነሺበት
የለመደው ፍቅር ወጉ ሲቀርበት
አኮረፈ ሙቅ አልጋዬ
ምን ባፅናናው እንደራሴ
ያንቺን ጠረን ለምዶ አንሶላው ትራሴ (2×)
❤️
ውዬ አልገባም ፈራለው ቤቴ
ያንቺ ናፍቆት ስቃይ ስሜቴ
ቀን ልረሳሽ ከሰው ጋር ውዬ
ደሞ ይመሻል ለትዝታዬ
❤️
አሃ..........ሁሌ አስብሻለው
ኡሁ.........አስታውስሻለው
አሃ...........የጥንቱን አስቤ
ኡሁ.........ሳነባ አድራለው
❤️
የተውሺው ቤቴ ናፍቆት ጭነሺበት
የለመደው ፍቅር ወጉ ሲቀርበት
አኮረፈ ሙቅ አልጋዬ
ምን ባፅናናው እንደራሴ
ያንቺን ጠረን ለምዶ አንሶላው ትራሴ (2×)
❤️
ከታዘብኩት ቆየው አልጋዬን
ጋደም ስል ላሳርፍ ጎኔን
ጠረንሽን ይዞ አንሶላዬ
አለቅ አለ ታጥቦም በእንባዬ
❤️
አሃ.............ሰው መልመድ ክፍ ነው
ኡሁ............ሲባል ሰምቻለው
አሃ..............ገብቶኛል ስቃዬ
ኡሁ..............አሁን ቀምሻለው
❤️
❤️
shear to your friend for more lyrics @ethiopian_music_lyrics
የተውሺው ቤቴ ናፍቆት ጭነሺበት
የለመደው ፍቅር ወጉ ሲቀርበት
አኮረፈ ሙቅ አልጋዬ
ምን ባፅናናው እንደራሴ
ያንቺን ጠረን ለምዶ አንሶላው ትራሴ (2×)
❤️
ውዬ አልገባም ፈራለው ቤቴ
ያንቺ ናፍቆት ስቃይ ስሜቴ
ቀን ልረሳሽ ከሰው ጋር ውዬ
ደሞ ይመሻል ለትዝታዬ
❤️
አሃ..........ሁሌ አስብሻለው
ኡሁ.........አስታውስሻለው
አሃ...........የጥንቱን አስቤ
ኡሁ.........ሳነባ አድራለው
❤️
የተውሺው ቤቴ ናፍቆት ጭነሺበት
የለመደው ፍቅር ወጉ ሲቀርበት
አኮረፈ ሙቅ አልጋዬ
ምን ባፅናናው እንደራሴ
ያንቺን ጠረን ለምዶ አንሶላው ትራሴ (2×)
❤️
ከታዘብኩት ቆየው አልጋዬን
ጋደም ስል ላሳርፍ ጎኔን
ጠረንሽን ይዞ አንሶላዬ
አለቅ አለ ታጥቦም በእንባዬ
❤️
አሃ.............ሰው መልመድ ክፍ ነው
ኡሁ............ሲባል ሰምቻለው
አሃ..............ገብቶኛል ስቃዬ
ኡሁ..............አሁን ቀምሻለው
❤️
❤️
shear to your friend for more lyrics @ethiopian_music_lyrics