Ethiopian music lyrics
274 subscribers
52 photos
1 video
1 file
8 links
የተለይዩ አዲስ እና የድሮ የሀገራችን ዘፈኖች ላይሪክስ እዚህ ላይ ያግኛሉ ።
Download Telegram
#ዳዊት_ፅጌ #አይንሽን_ባየው❤️

አይንሽን ባየው ባየው
አልሰለችህ አለኝ ባየው (2x)
መልክሽን ባየው ባየው
አልሰለችህ አለኝ ባየው (2x)
እንዲህ ውብ ተፈጥሮን የታደለ ማነው
አይንሽን አልሰለችህ አለኝ ባየው
❤️
የገላሽን ማማር የሰራ አካልሽን
ያይን አገላለጥሽ ያሰባበርሽን
እንዲው ተፈጥሮ የታደ ማነው
አይንሽን አልሰለችህ አለኝ ባየው
❤️
ሆድዬ ተይ አውጊኝ ምሽቱ ሳይነጋ
ልቤ እንዲረጋጋ (2x)
አንቺዬ ከነጋማ ወድያ ብራ ነው
ተይ አውጊኝ ገና ነው (2x)
❤️
ከነጋማ ወድያ ፀሀይ ከደመቀ
ምንም ሳላወጋሽ ለሊቱ ካለቀ
ኋላ ብትናፍቂኝ ተጠያቂው ማነው
አይንሽን ቀን ከሌት አልሰለችህ አለኝ ባየው
❤️
አይሽን ባየው ባየው (2x)
አልሰለችህ አለኝ ባየው( 2x)
መልክሽን ባየው ባየው (2x)
አልሰለችህ አለኝ ባየው(2x)
እንዲው ተፈጥሮን የታደለ ማነው
አይንሽን አልሰለችህ አለኝ ባየው
❤️
ማየቱንስ ያያል ሁሉም እንደ ህልሙ
ያንቺ ግን ይለያል ብዙ ነው ትርጉሙ
ይሔን ውብ ተፈጥሮ የተረዳው ማነው
አይንሽን አልሰለችህ አለኝ ባየው
❤️
ሆድዬ ፈገግታሽ የጠዋት ጮራ ነው
አለም የሚሞቀው (2x)
አንቺዬ የልቤን ለልብሽ ልንገረው
እይታሽ ፈራጅ ነው (2x)
❤️
ባይኖችሽ ብርሀን ደምቆ በፈገግታሽ
የዘላለም ፍቅሩን አሜን ነው የሚልሽ
ይሔን ታላቅ ውበት የተረዳው ማነው
አይንሽን ቀን ከሌት አልሰለችህ አለኝ ባየው
ባየው ባየው ባየው
❤️
አልሰለችህ አለኝ ባየው
ባየው ባየው ባየው
አልሰለችህ አለኝ ባየው
ባየው ባየው ባየው አይንሽን
አልሰለችህ አለኝ ባየው
❤️
ባየው ባየው ባየው ጥርስሽን
አልሰለችህ አለኝ ባየው
ባየው ባየው ባየው አይንሽን
አልሰለችህ አለኝ ባየው
ባየው ባየው ባየው ጥርስሽን
አልሰለችህ አለኝ ባየው:.....